Page 84 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 84

.ክገጽ 26 የዞረ


        ፉርጐዎችን  ካለፈ  በኋላ       ግን  የትኬት       ከፈቀድክልኝ  አምስት  እጥፍ  እከፍላለሁ!          “በእርግጠኝነት  እኔ  … ይቅርታ  እጠይቃለሁ፤
        ተቆጣጣሪው  ሆዱ  የማያውቀው  የሆነ  አይነት         ታመህ አታውቅም? ጨካኞች!”                    በእርግጠኝነት  …. ለማረጋገጥ  …” ከግማሽ
        አለመረጋጋት ተሰማው፡፡                                                             ሰዓት በኋላ፣ ፖድትያጊን የራሱን ክብር ሳያዋርድ
                                               “ይህ  ግፍ  ነው!” የወታደር  የደንብ  ልብስ
         “በሽተኛውን  መቀስቀስ  አስፈላጊ  አልነበረም”                                            ተሳፋሪውን  ይቅርታ  የሚጠይቅበትን  ቃላቶች
                                              የለበሰ ግለሰብ መበሳጨት ያዘ፡፡ “ለዚህ ንዝንዝ
        ሲል  አሰበ፡፡  “ምንም  እንኳ  የኔ  ችግር                                              መርጦ ወደ ፉርጎው ተጓዘ፡፡
                                              ምንም ማብራሪያ ላገኝለት Aልችልም፡፡”
        ባይሆንም…ያለ      ምክንያት፣    በግድየለሽነት                                           “ጌታዬ” በሽተኛውን  ጠራው፤  “አድምጠን  ጌታዬ
                                              የባቡር  ጣቢያ  ተቆጣጣሪው  በብስጭትና
        ያደረግሁት  መስሏቸዋል፡፡  ግዴታ  አለብኝ…                                               ….”
                                              የፓድትያጊንን  እጀታ  እየጎተተ፤  “በቃ  ተው
        ካላመኑኝ፣       የባቡር      ተቆጣጣሪውን        …” አለ፡፡                              በሽተኛው      ነቃና     ተስፈንጥሮ     ተነሳ፡-
        አመጣላቸዋለሁ፡፡”                                                                “ምንድነው?”
                                              ፓድትያጊን  በምናገባኝነት  ትከሻውን  ሰብቆ፣
        ባቡር  ጣቢያ  ደረሱ፡፡  ባቡሩ  ለአምስት  ደቂቃ      የባቡር  ተቆጣጣሪውን  ተከትሎ  ቀስ  ብሎ          “እኔ  … ምን  ነበር?  …. መበሳጨት  አይገባህም
        ቆመ፡፡  ሶስተኛው  ደውል  ከመደወሉ  በፊት፣         ማዝገም ጀመረ፡፡                           …”
        ፖድትያጊን  መጀመሪያ  ወደገባበት  ሁለተኛ            “እነሱን  ማስደሰት  አይቻልም” ሲል፣  በግራ        “Uኽ! ውሃ  …” በሽተኛው  ልቡን  ይዞ  ቃተተ፡፡
        ማእረግ ፉርጐ ገባ፡፡ ከኋላው ቀይ ኮፍያ ያደረገ
                                              መጋባት  አሰበ፡፡  “ለራሱ  ስል  ነው  የባቡር      “ሶስተኛ  ማደንዘዣ  ውጬ  እንቅልፍ  ሲወስደኝ
        የባቡር ጣቢያ ተቆጣጣሪ ተከትሎታል፡፡
                                              ተቆጣጣሪውን  ያመጣሁት፤  እንዲያስረዳው            … እንደገና! የአምላክ  ያለ! መቼ  ነው  ይሄ  ስቃይ
         “ይህ  እዚህ  ጋ  ያለ  ሰው” ፖድትያጊን  ጀመረ፤
                                              ብዬ  እንዲሁም  እንዲረጋጋ፤  ነገር  ግን  እሱ  …   የሚያቆመው!”
        “ትኬቱን  መጠየቅ  እንደማልችል  ተናግሯል…
                                              ተሳደበ!” ሌላ ጣቢያ ደረሱ፡፡                   “እኔ የመጣሁት … ይቅርታ ….”
        ስለጠየኩትም  ተበሳጭቷል፡፡  እባክዎን  እርሶ
                                              ባቡሩ ለአስር ደቂቃ ቆመ፡፡ ሁለተኛው ደውል           “Oኽ!  … በሚቀጥለው  ጣቢያ  አውርደኝ
        ተቆጣጣሪ       ስለሆኑ      እንዲያብራሩለት
                                              ከመደወሉ  በፊት፣  ፓድትያጊን  በመዝናኛ  ባር
        እለምናለሁ… ጌታዬ፤  ትኬት  የጠየቅኩት  በደንቡ                                            ከእዚህ በላይ አልችልም … እኔ መሞቴ ነው …”
                                              ውስጥ  ቆሞ  የጠርሙስ  ውሃ  እየጠጣ  ሳለ፣
        መሰረት ነው ወይስ እራሴን ለማስደሰት?”             ሁለት  ግለሰቦች  ወደ  እሱ  መጡ፤  አንደኛው        “ይህ  ጭካኔ  ነው፤  አሳፋሪ!” በብስጭት  ‹ህዝቡ›
                                                                                   አላዘነ፡፡
        ፖድትያጊን  ጣረሞት  የመሰለውን  ሰውዬ             የእንጅነር  የደንብ  ልብስ  የለበሰ  እና  ሌላኛው
                                                                                   “ዞር በል! ለእዚህ ግፍህ ትከፍላለህ፡፡ ዞር በል!”
        ያናግረው  ጀመር፤  “ጌታዬ፤  ካላመኑኝ  የጣቢያ       የወታደር ካፖርት፡፡
        ተቆጣጣሪውን ይጠይቁት”                         “እየውልህ፤  የትኬት  ተቆጣጣሪ!” እንጅነሩ        ፖድትያጊን እጁን በሀዘን እያመናጨቀ፣ በረጅሙ
                                                                                   ተንፍሶ  ከፉርጎው  ወጣ፡፡  የተቆጣጣሪዎች  ክፍል
         ታማሚው  የተወጋ  ያህል  አይኑን  አፍጥጦ          ፖድትያጊንን ያናግረው ጀመር፡፡
                                                                                   ገብቶ  ጠረጴዛ  ላይ  ተቀመጠና፣  ድክም  ብሎት
        በድንገት  ተነሳ፤  ወዲያው  የስቃይ  ፊት  አሳይቶ      “ለበሽተኛው  ተሳፋሪ  ያሳየኸው  ባህሪ፣
        ወንበሩ ላይ ሰመጠ፡፡                         ተመልካች  የነበረውን  ሰው  ሁሉ  አሳፍሮታል፤       ይነጫነጭ  ጀመር፤  “ውይ  ህዝብ! በምንም  ነገር
        “የአምላክ  ያለ! ሌላ  ኪኒን  ውጬ  ትንሽ  ሸለብ     ስሜ  ፑዝትስኪ  ይባላል፤  ተሳፋሪውን  ይቅርታ       ሊደሰት  አይችልም! አንድ  ሰው  የመጨረሻ

        ሲያደርገኝ፣  አንተ  ደግሞ  እንደገና  እዚህ…        ካልጠየክ፣  የትራፊክ  ማናጀሩ  ጓደኛችን           አቅሙን  ተጠቅሞ  መልፋትና  መስራቱ  ትርጉም
                                              ስለሆነቅሬታችንን ለእሱ እናቀርባለን፡፡”            የለውም፡፡  ሰውን  ወደ  መጠጥ  እና  ስድብ
        እንደገና! ልለምንህ፤ ትንሽ እራራልኝ!”
                                                                                   ይገፋፋሉ  … ምንም  ካላደረግህ  ይበሳጫሉ፤
                                               “ጌቶች! ለምን  ግን  እኔ  … ለምን  ግን  እናንተ
        የባቡር   ጣቢያ     ተቆጣጣሪውን      መጠየቅ
                                                                                   ግዴታህን  መወጣት  ስትጀምር  ይበሳጫሉ፡፡
        ይችላሉ…ትኬትዎን መጠየቅ እንደምችል ወይም            …” ፖድትያጊን ደነገጠ፡፡
                                                                                   ከመጠጣት ሌላ መፍትሄ የለውም፡፡”
        እንደማልችል”                               “ማብራሪያ     አንፈልግም፡፡     ነገር   ግን
                                              እያስጠነቀቅንህ  ነው፤  ይቅርታ  የማትጠይቅ          ፖድትያጊን በአንድ ትንፋሽ ጠርሙሱን ከጨለጠ
         “ይህ  ከአቅም  በላይ  የሆነ  ነገር  ነው! ውሰድ                                         በኋላ፣  ስለ  ስራ፣  ግዴታና  ታማኝነ  መጨነቅ
                                              ከሆነ፣  ጉዳዩን  ወደ  ህግ  ፍርድ  እንዲያገኝ
        ትኬትህን    …ውሰድ!  በሰላም       እንድሞት                                           አቆመ፡፡
                                              እናደርጋለን፡፡”





        84                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ሕዳር  2013
   79   80   81   82   83   84   85   86   87   88   89