Page 81 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 81

(የአብነት ትምህርት ቤት ካዘጋጀው የተገኝ)                     ክፍል 1


         በሕይወታችን ሁሉ የአለቃ ገብረ ሐናን ቀልድ ሰምተናል    እና እንቅስቃሴውን ተመልክተው የአቋቋሙን ሥርዓት       መሾም የታላቅነት ምልክት መሆኑን አለቃ  ለማ
         አለቃ  እንዲህ  አሉ  እየተባለ  በረካታ  ቀልዶችን    የቀመሙበ     ሸምበቆው    ነበር   ፡፡   ሸምበቆ   ገልጠዋል ፡፡
         ተነግሮናል  እስከ  ተወሰነ  ጊዜ  አለቃ  በወሬ  ብቻ  ያሉ   ዛሬምበቤታቸው  በቅሎ  ይታያል  ፡፡  በናባጋ  ጊዮርጊስ
         በምናብ ዓለም የተፈጠሩ ብቻ አለቃ ገብረ ሐና እንዲህ    ደብር  አለቃ  የሕይወታቸውን  የመጨረሻ  ዘመናት      አለቃ ገብረ ሐና እና ቀልዳቸው
         አሉ  እየተባለ  የሚኖር  የሚመስለን  አለን  እውነታው   የጸለዩበት ቦታ ያድሩበት የነበረውጥንታዊው ዕቃ ቤት    አለቃገብረ ሐና በቀልድ ዐዋቂነታቸው የተነሣ የትንሹ ራስ
         ግንይህ አይደለም አለቃ ገብረ ሐና ከኅዳር ፲፰፻፲፬ ዓ.ም   የተቀበሩበት ቦታ ዛሬም ይታያል ፡፡ በመቃብራቸው ላይ   ዓሊ  አጫዋች  ሆኑ  ፡፡  ዐፄ  ቴዎድሮስ  ሥልጣኑን  ሲይዙ
         እስከ  የካቲት  ፲፰፻፺፰  ዓ.ም  በሕይወት  የነበሩ  ታላቅ   የአካባቢው   ሰዎች   አክብረው   ቤተ   ልሔም   አለቃን በቤተመንግሥት ነበር ያገኟቸው ፡፡ አለቃ የቤተ
         የቤተ  ክርስቲያን  ሊቅ  ናቸው  ።  እኛም  ዛሬ  ከተለያዩ   ሠርተውበታል፡ከዚሀም  በተጨማሪ  በዐፄ  ምኒልክ   መንግሥቱን  ሰዎች  በቀልዳቸው  ሸንቆጥ  ስለሚያደርጉ
         መረጃ  ምንጮች  ያገኘነውን  የአለቃ  ገብረ  ሐናን    ተሾመው  ያገለገሉበት  እንጦጦ  ራጉኤል  ጎንደር  በኣታ   ከኮስታራው ቴዎድሮስ ጋር መስማማትአልቻሉም ነበር ፡፡
         የሕይወት ታሪክ እንዲህ አቅርበነዋል መልካም ንባብ !!!   ለማርያም  ደብር  የአለቃ  ገብረ  ሐናንአገልግሎት  እና   በመጀመሪያ  ከዐፄ  ቴዎድሮስ  ጋር  የተጋጩት  ቴዎድሮስ
                                              ማንነት ይመሰክራሉ ፡፡ ከአለቃ ገብረ ሐና ጋር የተያያዙ   ለአንድ  ቤተ  ክርስቲያን  ሁለት  ካህንን  እና  ሦስትዲያቆን
         ትውልድ የዘር ሐረግ እና አስተዳደግ               ቅርሶች  ዛሬም  ይገኛሉ  ፡፡  ይለብሱት  የነበረው    ይበቃል  ያሉትን  ሀሳብ  አለቃ  ባለመቀበላቸው  ነው  ፡፡
         አለቃ  ገብረ  ሐና  ከአባታቸው  ደስታ  ተገኘ  በመጽሐፍ   እናየፈትሉ  እና  የጥልፉ  ውበት  የዚያን  ዘመን  ጥበብ   የመሰላቸውን  ሃሳብ  ለዛ  ባለው  አነጋገር  የሚገልጡት
                                              የሚያሳየው ቀሚሳቸው ቅዳጅ የመጽሐፋቸው ማኅደር
         ስማቸው  ገብረ  ማርያም  እና  ከእናታቸው  ከወ/ሮ                                         አለቃ  ዐፄቴዎድሮስ  የደብረ  ታቦርን  መድኃኔዓለም
                                              በናበጋ ጊዮርጊስ ያሠሩት ከበሮበጎንደር በኣታ ለማርያም   አሠርተው  አስተያየት  ቢጠይቋቸው  የቤተ  ክርስቲያኑን
         ሳህሊቱ  ተክሌ  በኅዳር  ወር  ፲፰፻፲፬  ዓ.ም  በጎንደር   የአቋቋም ትምህርት ቤት ዛሬም ይገኛል ፡፡ በኢትዮጵያ   ጠባብነት  ለመግለጥ  “  ለሁለትቀሳውስት  እና  ለሦስት
         ጠቅላይ ግዛት ፎገራ ወረዳ ናበጋ ጊዮርጊስ በተባለ ቦታ   ቤተ   ክርስቲያን    የአብነት   ትምህርት    ቤት
         የተወለዱ  ።  የመጀመርያ  ትምህርታቸውን  በአካባቢው   ትውፊትመሠረት የታላላቅ ትምህርቶች ምስከሮች የዘር      ዲያቆናት  መቼ  አነሰ  ” ብለው  መናገራቸው  ይወሳል  ፡፡
         ከቀሰሙ  በኋላ  ወደ  ጎጃም  ተሻግረው  ቅኔን  ተቀኙ  ።   ሐረግ  አላቸው  ፦  የድጓ  የቅኔ  የቅዳሴ  የአቋቋም   እንዲያውም  ዐፄ  ቴዎድሮስ  “ ገብረ  ሐና  ፍትሐነገሥቱን
         ከዚያም  ወደ  ጎንደር  ከተማ  ተመልሰው  ከመምሕር    የትርጓሜ ወዘተ ... አለቃ ገብረሐና በአቋቋም ትምህርት   ጻፍ ፍርድ ስጥ ገንዘብም ያውልህ ቀልድህን ግን ተወኝ ”
         ወልደ  አብ  ወልደ  ማርያም  ጽዋትወ  ዜማ  ከባሕታዊ   ቤት  በጎንደር  በኣታ  የመምህራን  የዘር  ሐረግ  ውስጥ   ሲሉ ተናግረዋቸው ነበር ይባላል ፡፡
         ገብረ  አምላክ  አቋቋም  ከዐቃቤ  ስብሃት  ገብረ  መድኅን   ስማቸው  ይወሳል፡፡  አለቃ  ገብረ  ሐና  በሕይወት
         ትርጓሜ መጽሐፍትን እንዲሁም ድጓን ተምረዋል ።        በነበሩበት  ዘመን  ካላቸው  ታላቅነት  በመነሳት  ዐፄ   በተለይደግሞ  በንጉሡ  ባለሟል  በብላታ  አድጎ  ላይ  “
                                              ምንሊክ ፎቶ እንዲነሱ ካደረጓቸው ሹማምንት መካከል      አድግ  ” (በግእዝ  አህያ  ማለት  ነው) እያሉ  በሚሰነዝሩት
         በዚህ የሰፋ እውቀታቸው የተነሣ ገና በ፳፮ ዓመታቸው     በ፲፰፻፺  ዓ.ም  ሙሴሜንሮስ  የተባለ  ኢጣልያዊ      ትችት  በተደጋጋሚተከስሰው  ዐፄ  ቴዎድሮስ  ዘንድ
         ጎንደር  ሊቀ  ካህናትነት  ተሾመው  ለሰባት  ዓመት                                         ቀርበዋል  ፡፡  በመጨረሻ  ቴዎድሮስ  ክስ  ሲሰለቻቸው
         አገልግለዋል  ።  በፍትሐ  ነገሥት  ሊቅነታቸው  ደግሞ   ያነሣቸው  ፎቶ  ግራፍ  እና  ሌላ  አንድ  ተጨማሪ  ፎቶ   ምላስ  ቀርቶ  ታገሉና  ተሸናነፉ  ብለው  ፈረዱ  ፡፡በዚህ
                                              እስከ አሁን ድረስ ይገኛል ፡፡
         በዳኝነት  እየተሰየሙ  አገልግለዋል  ።  በዚህ  ወቅት                                       ትግል አለቃ ተሸነፉ፡ ንጉሡም እንግዲህ ምን ይበጅህ ?
         በትርጓሜ  መጻሕፍት  ዕውቀታቸውና  በስብከታቸው                                            ሲሉ ቢጠይቋቸው “ ድሮስ ይሄ የአህያ ሥራ አይደል ”
         በጎንደር  የታወቁ  ነበሩ  ፡፡  በፍትሐ  ነገሥት     አለቃ ገብረ ሐና እና ትምህርት                  ብለው  በመመለሳቸው  ከአካባቢያቸው  ለማራቅ  ሲሉ
         ሊቅነታቸውም  በዳኝነት  እየተሰየሙ  አገልግለዋል  ፡፡   ብዙዎቻችንበቀልዳቸው  ብቻ  የምናውቃቸው  አለቃ      ንጉሡ  ገብረ  ሐናን  ለትግራይ  ጨለቆት  ሥላሴ  አለቃ
         አለቃ  ገብረ  ሐና  ቀልድ  ዐዋቂነታቸው  በሕዝብ  ዘንድ   ገብረ  ሐና  በብዙ  ሞያዎች  የተካኑ  ነበሩ  ፡፡  ባለ  ቅኔ   አድርገው በመሾም ወደ ትግራይ ላኳቸው፡፡ ከአንቶኒዮ ዲ
         በይፋ እየታወቀ የመጣው በዚህ ወቅት ነው ፡፡         የአቡሻክር እና የመርሐ ዕውር ሊቅየድጓ ምሁር የፍትሐ    አባዲ ጋር በዐፄ ቴዎድሮስ ዘመን ስለ ሆነው ሁሉ ደብዳቤ
                                              ነገሥት  ሊቅ  የአቋቋም  ዐዋቂ  የትርጓሜ  መጻሕፍት   ይለዋወጥ  የነበረው  የዋድላው  ሰው  ደብተራ  አሰጋኸኝ
         ነገርን ከስሩ ውሃን ከምንጩ እንዲሉ አበው ስለ አለቃ    መምህር  ነበሩ  ፡፡  ታደያ  በሥራዎቻቸው  እና      ጥር  ፮  ቀን  ፲፰፻፶፰  ዓ.ም  ለአንቶኒዮ  ዲ  አባዲ  በጻፈው
         ገብረ  ሐና  ስናነሳ  አሁን  ስላለው  የዘር  ሐረጋቸው    በቀልዶቻቸውየእነዚህን  ነፀብራቅ  እናገኛለን  ፡፡  አለቃ   ደብዳቤ  እንዲህ  በማለት  ይህን  ሁኔታ  ገልጦት  ነበር  “
         ማንሳት ተገቢ ነው ። ገብረማርያም የአለቃ ገብረ ሐናን   ለማ  ኃይሉ  ስለ  ሊቅነታቸው  ሲመሰክሩ  “  የሞያ
         ወለዱ አለቃ ገብረ ሐና አለቃ ሥኑን ወለዱ አለቃ ሥኑ    መጨረሻ እርሳቸው አይደሉም ወይ ?  የሐዲስ መምህር     አለቃ ገብረሐናን ንጉሥ መቱዋቸው በሽመል ወደ ትግሬ
         ደግሞ አለቃ ኃይሉን ወለዱ አለቃ ኃይሉ ምዛሬ ናበጋ     ናቸው ፍታነገሥትን በርሳቸው ልክ የሚያውቀው የለም      ወደ  ላስታ  ተሰደዱ  እጅግ  ተዋረዱ  እኔም  በዋድላ
         የሚኖሩትን  ቄስ  አሰጌን  ወለዱ  ፡፡  የልጃቸው  የወይዘሮ   ይኸ  የቁጥሩን  መርሐ  ዕውሩን  አቡሻከሩን  የሚያውቅ   አገኘኋቸው ወደ ቆራጣ ሄዱ ። ”
         ጥሩነሽ  ትውልድም  እዚያው  ፎገራ  ይገኛል  ፡፡  ይህንን   ነው  ባለሞያመቼም  ለዚህ  ለዝማሜ  እሚባለው
         ከዚህ  የአለቃ  ገብረ  ሐና  ትውልድ  የምንረዳው  ነገር   ለመቋሚያ  እገሌ  ይመስለዋል  አይባልም  ከገብረ  ሐና   ካህናት  በዐፄ  ቴዎድሮስ  ላይ  ባመፁ  ጊዜ  በአድማው
         ቢኖር  ከሦስቱ  የአለቃ  ገብረ  ሐና  ልጆች  እና  የልጅ   ፊት የሚዘም የለም ” ይላሉ፡፡ ብላቴን ጌታኅሩይ ወልደ   ካሉበት  ካህናት  መካከል  አንዱ  አለቃ  ገብረ  ሐና
         ልጆቻቸው መካከል ሁለቱ እንደ ገብረ ሐና " አለቃ "    ሥላሴም በተመሳሳይ መልኩ “ አለቃ ገብረ ሐና እጅግ     መሆናቸው  ስለታወቀ  ዐፄ  ቴዎድሮስበአለቃ  ገብረ  ሐና
         የሚለውን  መዓርግ  ደርሰውበት  ነበር  ፡፡  አሁን  በናበጋ   የተማሩ  የጎንደር  ሊቅ  ነበሩ  ፡፡  በዚህም  ላይ  ደግሞ   ላይ አምርረው ሊቀጧቸው ዛቱ ፡፡ አለቃም ሸሽተው ጣና
         ጊዮርጊስ የሚገኙት ቀሲስ አሰጌም ቢሆኑ የቤተ ክህነቱን   ኃይለቃልና  ጨዋታ  ያውቁ  ነበር  ።  ”  በማለት    ሐይቅ ሬማ መድኃኒ ዓለም ገዳም ገቡ ፡፡ በዚያምባሕታዊ
         ትምህርት በሚገባ ተምረዋል ፡፡                  ይገልጧቸዋል  ፡፡  በጎንደር  አድባራት  ሊቀ  ካህንነት   ጸዐዳ  ገብረ  ሥላሴ  የተባሉ  የአቋቋም  ሊቅ  አገኙ  ፡፡
                                              በአዲስ  አበባ  እንጦጦ  ራጉኤል  እናበአቡነ  ሐራ  ገዳም   ሁለቱም  ተወያይተው  በጎንደር  አቋቋም  ስልት
         የአለቃ ገብረ ሐና የትውልድ መንደር               ተሾመው  ማገልገላቸውን  ስናይ  ይህንን  ዕውቀታቸውን   የመቋሚያውን የአካልእንቅስቃሴ ጨምረው ዝማሜውን
                                                                                   አዘጋጁት ፡፡ ባሕታዊ ጸዐዳ “ ከእንግዲህ እኔ ወደ ዓለም
         ናበጋ  ጊዮርጊስ  አለቃ  ገብረ  ሐና  ቤት  ሠርተውበት   እና  የታላቅ  ስብዕና  ባለቤት  እንደነበሩ  ያስረዳልናል
         የነበረው  ቦታ  ዛሬ  ሸንበቆ  እና  ቡና  በቅሎበት  ይታያል   ፡፡እንዲያወም  በዚያ  ዘመን  ከከበሩት  አድባራት  አንዱ   አልመለስም አንተ ይህንን ስልትአስተምር ” ብለው አለቃ
         ፡፡፡ ከዐፄ ቴዎድሮስ ሸሽተው ዘጌ ደሴት ሲገቡ ያገኙት   አቡነ  ሐራ  ደንግል  ገዳም  ስለነበር  ለዚያ  አለቃ  ሆኖ
                                                                                                     ወደ ገጽ  29  ዞሯል

           DINQ MEGAZINE       November 2020                                           STAY SAFE                                                                                    81
   76   77   78   79   80   81   82   83   84   85   86