Page 80 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 80

በሙሐዘ ጥበብ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት


         ሰሞኑን  የአሜሪካኖችን  የተረት  መጽሐፍ  ሳነብ     በኋላም ትርጉም ታጣበታለህ፡፡ ማካፈል የሌለው           ይሰማዋል፡፡ በድኾች ብቻ የሚከበብ ሀብታም፤
         እንዲህ  የሚል  ታሪክ  አገኘሁ፡፡  እኔ  በአበሻኛ   ሕይወት ደስታ አይኖረውም፡፡» አለው፡፡               በድኩማን  ብቻ  የሚከበብ  ባለ  ሥልጣን፣
         ላውጋችሁ፡፡                                                                    በተራዎች ብቻ የሚከበብ ዝነኛ፤ በማይማን ብቻ
                                                                                    የሚከበብ ሊቅ እንደዚሁ ነው፡፡
         ሰውዬው  ሁሉን  ለኔ  ብቻ  የሚል  ዓይነት        ሰውዬው ግን እጅግ ዘበዘበው፡፡ ያን ጊዜም ጠቢቡ
         አይጠግቤ ሰው ነው አሉ፡፡ ያየውን መልካም ነገር      «ምንም  ችግር  የለውም  እኔ  የምትፈልገውን  ነገር
         ሁሉ  የርሱ  ማድረግ  አልነበረም  ዓላማው  የርሱ    አደርግልሃለሁ፤  ችግሩ  ግን  መመለስ  አትችልም፡፡      በሀብት  ውስጥ  ጥቂት  ድህነት፣  በሥልጣን
         ብቻ  ማድረግ  እንጂ፡፡  የሚደሰተውም  እርሱ       የምትመለሰው  ሞተህ  ብቻ  ነው» አለው፡፡            ውስጥ  ጥቂት  ተዋርዶ፣  በዝና  ውስጥ  ጥቂት
                                                                                    ተራነት፣  በጥጋብ  ውስጥ  ጥቂት  ረሃብ  ከሌለ
         ሲኖረው  ሳይሆን  እርሱ  ብቻ  ሲኖረው  ነው፡፡     ሰውዬውም  «እስክሞት  ድረስ  ብቸኛ  ሀብታም
                                                                                    ጣዕሙን  ማወቅ  አትችልም፡፡  የሚሞግትህና
         እርሱ  ብቻ  እንዳለው  ያሰበውን  ነገር  ሌሎችም    ከሆንኩ ምን ችግር አለ» አለና ሳቀ፡፡
         ሰዎች  እንዳላቸው  ሲሰማ  ያዝናል፡፡  አንዳንዴ                                            የሚከራከርህ፣  የሚተካከልህም  ሳይኖር  ብቻህን
         በዓለም  ላይ  እርሱ  ብቻ  ኖሮ  ይህ  የሚያየው                                           ባለሥልጣን          ከሆንክኮ        ወዳጅ
         ሀብት፣  ሥልጣንና  ገንዘብ  ሁሉ  የራሱ  ብቻ      ጠቢቡ      «ይህንን    መድኃኒት     ሰውነትህን     አይኖርህም፡፡የሚኖርህ እንደ ባለዛር ዛር አንጋሽ
                                                                                    ብቻ  ነው፡፡  ከብበውህ  ብቻ  የሚያጨበጭቡ፡፡
         እንዲሆን ይመኛል፡፡                        እቀባልሃለሁ፤      የነካህውም     ሁሉ    ወርቅ     የሚተካ ከልህና የሚመስልህ በሌለበት ባዕለ ጸጋ
                                             ይሆንልሃል፡፡  ያንን  ማድረግ  የምትችለው  አንተ
                                             ብቻ  ነህ፡፡  እኔ  ግን  የዚህ  መድኃኒት  ማርከሻ     ከሆንክኮ  አንተ  አትለብስም  የፋሽን  ትርዒት
         አንድ ቀን እርሱ  ብቻ ሊያገኘውና ከሰዎች ሁሉ       የለኝምና  መመለስ  ብትፈልግ  አልረዳህም»            ታሳያለህ  እንጂ፤  አንተኮ  አትበላም፤  የምግብ
         ሊበልጥበት  የሚችለውን  ነገር  ሲያስብ  ቆየ፡፡                                            ኤግዚቢሽን     ታቀርባለህ     እንጂ፤    ሰዎች
                                             አለው፡፡  ሰውዬው  እጅግ  ተደሰተ፡፡  ታየው፤
         በመጨረሻም «ምናለ የምነካው ነገር ሁሉ ወርቅ                                               አድራሻቸውን  ካንተ  ቤት  አጠገብ  እያሉ
                                             የሚነካው  ነገር  ሁሉ  ወርቅ  ሲሆንና  በወርቅ  ላይ
         በሆነልኝና እኔ ብቻ በዓለም ላይ  ወርቅ በወርቅ                                             ይናገራሉ፤  አንተ  ግን  ከማን  አጠገብ  አለሁ
                                             ተቀምጦ  በወርቅ  ላይ  ሲተኛ፤  በወርቅ  ላይ  በልቶ
         በሆንኩ»  ብሎ    አሰበ፡፡   ይህንን    ሃሳቡን   በወርቅ ላይ ሲጠጣ፤ ወርቅ ለብሶ ወርቅ ሲጫማ፤          ትላለህ?»
         ለመፈጸምም እልም ያለ በረሃ ውስጥ በሚገኝ ዋሻ       በወርቅ  ላይ  ተራምደ  በወርቅ  ላይ  ሲንሳፈፍ፡፡
         ወደሚኖር  ጠቢብ  ዘንድ  ሄደ፡፡  ከብዙ  ድካምና    ታየው፡፡ ግን ደግሞ ገረመው፡፡                    ይኼ ሁሉ ግን የሰውዬውን ልብ አልሰበረውም፡፡
         ፍለጋ  በኋላም  ያንን  ጠቢብ  አገኘውና  ሃሳቡን                                           እርሱ ወርቁን ሊምነሸነሽ ቋምጧል፡፡
         አጫወተው፡፡
                                             «ይህንን  ጥበብ  እያወቅክ  ግን  ለምን  አንተ
         ጠቢቡ ሰው ለጥቂት ጊዜ በጉዳዩ ላይ አሰበበትና       አልተጠቀምክበትም?» አለና ጠቢቡን ጠየቀው፡፡           ጠቢቡ  መላ  ሰውነቱን  ቀባው፡፡  «በል» አለው
         «ወዳጄ ሃሳብህ በርግጥም በዓለም ላይ የናጠጥክ                                              ጠቢቡ፡፡  «በል  መድኃኒቱ  ከነገ  ጀምሮ
         ብቸኛ  ሀብታም  የሚያደርግህ  ነው፡፡  ነገር  ግን                                          ይሠራልሃል» ገንዘቡን  ከፍሎ  ወጣ፡፡  ሲመጣ
                                             «ቅድምኮ  ነገርኩህ፡፡  ሀብትም፣  ሥልጣንም፣
         አይጠቅምህምና  ይቅርብህ» አለው፡፡  ያም  ሰው                                             የደከመውን ያህል ሲመለስ አልተሰማውም፡፡ ቀን
                                             ክብርም፣  ዝናም፣  ውበትም  የሚያስደስተው
         «ለምን? ብቸኛ  ሀብታም  የሚያደርገኝ  ከሆነ       ሲካፈሉት  ብቻ  ነው፡፡  ብቻውን  ሀብታም፣           አንዲት ደቂቃ ብቻ በሆነች ብሎ ተመኘ፡፡
         ለምን  አይጠቅመኝም? ሲል  ጠየቀው፡፡  «አየህ      ብቻውን  ንጉሥ፣  ብቻውን  ቆንጆ፣  ብቻውን
         አንድን  ነገር  ለብቻ  መያዝ  የሚያስደስት        ክቡር፣ ብቻውንም ዝነኛ የሆነ ሰው የሚቀርበውና
                                                                                    አልተኛም፡፡  ሲገላበጥ  ነው  ያደረው፡፡  አይነጋ
         ይመስልሃል  እንጂ  አያስደስትም፡፡  ያኔ  ዛሬ      የሚያጫውተው፣  የልቡን  የሚያወራውና  እኩል
                                                                                    የለም  ነጋ፡፡   ከአልጋው  ወረደና  መጀመርያ
         እንደምታስበው አትሆንም፡፡ አንድን ነገር ለብቻ       አብሮት  የሚቆም  አያገኝም፡፡  ልክ  አንድ  በጣም
                                                                                    አልጋውን  አየው፡፡  አልጋው  ወርቅ  ሆኗል፡፡
         መያዝ  ያሰለቻል፡፡  ያቅለሸልሻል፡፡  ከተወሰነ  ጊዜ   ረዥም  ሰው  በድንኮች  ተከብቦ  ቢቆም  ምን
                                                                                                      ወደ ገጽ  86 ዞሯል

        80                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ሕዳር  2013
   75   76   77   78   79   80   81   82   83   84   85