Page 76 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 76

ክዶ/ር ቤዛ አያሌው ቴሌግራም ገጽ የተገኘ


       የስኳር በሽታ ምንድን ነው?                                                           ከሚፈለገው  በላይ  ክብደት  ያላቸው  ሰዎች
       ምልክቶቹና መፍትሄው!!!                                                             ሲሆኑ ብዙውን ጊዜ እንደ ስፖርትና የአኗኗር
                                                                                   ዘይቤን በመቀየር መከላከል ሊቻል ይችላል።

       አንድ  ሰው  የስኳር  በሽተኛ  ነው  የምንለው                                              በዘር  የሚተላለፈው  የስኳር  በሽታም  እዚህ
       በሰውነቱ  ውስጥ  የሚገኘው  የደም  ግሉኮስ                                                ውስጥ ይመደባል።
       (ስኳር) በጣም  ሲጨምር  ሲሆን  ይህም
       ሊከሰት  የሚችለው  አንደኛ  የሰውነታችን
       የኢንሱልን  የማምረት  ብቃት  በቂ  ሳይሆን                                                የስኳር በሽታ ምልክቶች
       ሲቀር፣  ሁለተኛው  ደግሞ  ሰውነታችን
       የተመረተውን  ኢንሱሊን  በአግባቡ  መቀበል                                                    ቶሎ ቶሎ ሽንት መምጣት
       ሳይችል  ሲቀር  ወይም  ሁለቱም  ባንድ  ላይ                                                  ከባድ የሆነ ጥማት
       ሲከሰት ነው።                              አለ። ተመራማሪዎች ለምን እንደሆነ እስካሁን              ከባድ የሆነ ራብ
                                             እርግጠኛ        ባይሆኑም        የሰውነታችን        ድንገተኛ የክብደት መጨመር
       እዚህ  ላይ  ኢንሱሊን  ምንድንነው  ብላችሁ          የመከላከሊያ  ስርዓት  (immune system)           ድንገተኛ የክብደት መቀነስ
       ካላችሁ፡  ምግብ  ስንበላ  ሰውነታችን  ምግቡን        በስህተት  በጣፊያ  ውስጥ  የሚገኙትን                 የተቆረጠ  ወይም  የተቀደደ  የሰውነት
       ወደ  ስኳር  ይቀይረዋል፤  በዚህ  ሰዓት            ኢንሱሊን  የሚያመርቱ  ህዋሶች  እንደውጭ                ክፍል ቶሎ አለመዳን
       የሰውነታችን  ጣፊያ  (pancreas) ኢንሱሊን        አካል በመመልከት ያጠፋቸዋል።                       ስሜት አልባ መሆን
       የሚባለውን  ነገር  ያመነጫል፤  ይህ  ኢንሱሊን                                                 የእይታ መጠን መቀነስ (ብዥ ማለት)
       የሰውነታችን  ህዋሶች  እንዲከፈቱ  በመርዳት          ኢንሱሊን  የለም  ማለት  ደግሞ  የስኳር
       የተመረተው  ግሉኮስ  (ስኳር) ወደ  ውስጥ           ክምችት  ጨምሮ  ወደ  ግሉኮስ  ሳይቀየር
                                             ይቀርና ሰውነታችን የሚያስፈልገውን ግሉኮስ
       እንዲገባ     በማድረግ      ለሀይል     ምንጭ     ሳያገኝ ይቀራል።                            የስኳር በሽታ መከላከያ መንገዶች
       እንድንጠቀምበት ይረዳል።                       በህክምና ካልታዩት ይህ የበዛ የስኳር ክምችት
                                             አይንን፣  ኩላሊት፣  ነርቭን  እና  ልብን              ክብደታችንን መከታተል
       ከሌሎች  በሽታዎች  በበለጠ  የስኳር  በሽታ          በመንካት  ሞት  ድረስ  የሚደርስ  አደጋ               እንቅስቃሴ (ስፖርት) መስራት
       ለአይነ  ስውርነት, የኩላሊት  ሥራ  ማቆም  እና       ሊያደርስብን ይችላል።                            የተስተካከለ የአመጋገብ ስርዓት መኖር
       ለልብ በሽታ ዋና መንስኤ ሆኖ ይገኛል።              2. አይነት ሁለት (Type 2) የስኮር በሽታ            ከካፌ  ወይም  ሬስቶራንቶች  የሚወጡ
                                             ሁለተኛው  አይነት  የስኳር  በሽታ  ደግሞ               'ቴክ  አዌይ' አለማብዛት  (ቤት  ውስጥ
       ሁለት አይነት የስኮር በሽታ አይነቶች አሉ፦           ከኢንሱሊን  ጋር  ብዙም  ያልተያያዘ  ሲሆን              አዲስ  (fresh food) ነገሮችን  መስራትና
                                             ብዙውን  ጊዜ  የሚያጠቃው  ከ35 ዓመት                 መጠቀም)
       1. አይነት አንድ (Type 1) የስኳር በሽታ         በላይ ያሉ ጎልማሶችን ነው።                        መጠጥ ማቆም
       በጣም  ከባዱ  የስኮር  በሽታ  አይነት  ሲሆን                                                 ማጨስ ማቆም
       ከኢንሱሊን አመራረት ጋር የተያያዘ ነው።             በዚህ  በሽታ  የተጠቁ  ህመምተኞች  ከፊሉን             የደም ግፊትን መከታተል
       አብዛኛውን  ጊዜ  የሚከሰተው  በሕጻንነትና  ለሰውነታቸውን  የሚያስፈልገውን  ኢንሱሊን                        በየጊዜው  በዶክተር  መታየት  (check
       በጉርምስና  (teenager) ጊዜ ነው። ሆኖም ግን  ማምረት የሚችሉ ሲሆን ችግሩ ብዙውን ጊዜ                     up)
       በሌላ  የእድሜ  ክልል  ውስጥ  አይከሰትም  የኢንሱሊኑ መጠን በቂ ሆኖ አለመገኘቱ ነው።                       በአጠቃላይ  የአኗኗር  ዘይቤያችንን  ጤነኛ
       ማለት አይደለም።                            ቅድም        እንደተገለፀው         ኢንሱሊኑ         ወደ ሆነ መንገድ መቀየር
                                             የሰውነታችንን  ህዋሶች  በመክፈት  ግሉኮስ
       በዚህ አይነት የስኳር በሽታ ላይ የሰውነታችን          እንዲገባ  ሙከራ  ቢያደርግም  አይሰራም።
       አሰራር  የራሱን  ጣፊያ  የሚያጠቃበት  ሁኔታ         አብዛኛውን       ጊዜ    በዚህ     የሚጠቁት      መልካም የጤና ግዜ ይሁንልዎ


        76                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ሕዳር  2013
   71   72   73   74   75   76   77   78   79   80   81