Page 71 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 71

የክብር ዶክተር ለማ ጉያ ከጅማ        ትምህርት እንዲገባ አመቺ አጋጣሚ ሆነውለታል፡፡
                 ዩኒቨርሲቲ ሽልማቱን በተቀበሉበት         ወ/ሮ  ማሬ  ሸክላ  ሰሪ  ብቻ  ሳይሆኑ  በቤተሰባቸው
                 የሰኔ27/2007 የምረቃ ስነስርአት       ግርግዳ  ላይ  በተለያዩ  ቀለማት  ባላቸው  አፈሮች
                       የተፃፈላቸዉን ግለ ታሪክ        የሰዎችንና  የእንስሳት  ስዕሎችን  ስለሚስሉ  ቤታቸውን
                      የሚከተለውን ይመስላል።          የተለየ  እይታን  ነበረው፡፡  አቶ  ጉያ  ገመዳ  ወንድ
                                              ልጃቸው በእሳቸውን ተክቶ ህይወት በእሳቸው አይነት
                                              ክር ይሳሳባልና ቢያልሙት አልሆነም፡ ፡ በእናቱ የገባው
         ክዛሬ 92 ዓመት በፊት በ1921 ዓ.ም. በዘመነ ንግስት   የኪነጥበቡ  ዘውግ  በልጦ  የተዋጣላቸው  የጥበብ  ሰው
         ዘውዲቱ እና በተፈራ መኰንን አልጋወራሽነት ዘመን       መሆናቸው አግራሞቱን ከፍ ያደርገዋል፡፡
         ከጅቡቲ ወደ አዲስ አበባ የተዘረጋውን የባቡር ሐዲድ
         ቁልቁል  እያነጣጠረ  እና  የባቡሩን  የሀዲድ  ፈለግ   ከእያንዳዱ  ለስኬት  ከታጨ  ህፃን  ጀርባ  የመጀመሪያዋ
         እየተከተለ ወደ አዲስ አበባ እየበረረ ይመጣ የነበረው    አስተማሪ የሆነችው ታላቋ እናት አለች እንዲሉ፡-
         አነስተኛ አውሮኘላን ቢሾፍቱ አካባቢ ሲደርስ በደመና     ለማ  ጉያ  ገመዳ  በአሳየው  የሸክላ  የቅርፅ  ስራዎችና
         በመጋረዱ  ከቢሾፍቱ  ከተማ  1ዐ  ኪ.ሜትር  እርቀት   በማህበረሰቡ  ከፍተኛ  ጫና  በአስራ  አምስት  አመቱ
         በምትገኘው  ደሎ  ቀበሌ  አካባቢ  በግዳጅ  ለማረፍ    ከቀበሌው በአስር ኪሎ ሜትር በሚገኘው በቀድሞው
         ተገደደ፡፡ የአካባቢው ሰው በዚህ ታይቶ ለማይታወቅ      አጠራር  አፄ  ልብነ  ድንግል  ትምህርት  ቤት  የአስኳላ
         የሰማይ  ላይ  ክስተት  የተገመተው  ከአምላክ  መስቀል   ትምህርቱን  ጀመረ፡፡  እስከ  7ኛ  ክፍል  ድረስ  ይሰጥ
         ወረደ  ብለው    /የአውሮኘላኑ  የመስቀል  ቅርፅ     የነበረው  ትምህርት  ካጠናቀቀ  በኃላ  ቶሎ  ስራ  ይዞ
         ስላለው/  ዙሪያ  ገባው  ህብረተሰብ  በፈረሰና  በእግሩ   ቤተሰቡን  በመርዳት  በነበረው  ጉጉት  ወደ  መምህራን
         ጢያራው  ወደ  አረፈበት  ቦታ  ተመሙ፡፡  ከዚያ  ሁሉ   ተቋም ቢገባም አቋርጦ ወደ ቤተሰቦቹ ቀዬ ተመለሰ፡፡
         ማህበረሰብ  ውስጥም  የዘጠኝ  ወር  ልጃቸውን        ነገር  ግን  የስነ-ጥበብና  ቴክኖሎጂ  ቀመስ  ዕድል
         እተኛበት  መደብ  ላይ  በተነጠፈ  አጎዛ  ላይ  ጥለውት   የሚያገኝበትን ሁኔታ ሲያሰላስል አንድ ዘዴ መጣለት፡፡
         የሄዱ ቤተሰቦችም ነበሩ፡፡ እነዚህ ቤተሰቦች ግን ይሄ    ይኸውም  በየሳምንቱ  መጨረሻ  ወደ  ቢሾፍቱ
         የዘጠኝ ወር ህፃን እነሱን አሯሩጦ ካስኬዳቸው የሰማዩ    የሚመጡትን  ንጉስ  ሃይለስላሴ  የሚያማልል  የጥበብ
         ባቡር  ጋርና  ጥለውት  ከሄደበት  መደብ  ላይ       ስራ ሰርቶ የአጃቢዎችንና የኘሮቶኮል ሹሞችን ክልከላ
         ከተነጠፈው  ሌጦ  ጋር  ቁርኝት  ይገጥመዋል  ብለው    በዘዴ  በመወጣት  የሰራውን  የአውሮኘላን  ሞዴል
         እንዴት ሊገምቱ ይችላሉ፡፡ ግን ሆነ ጠንካራው ገበሬ     ማሳየት  ነበርና፡፡  የሰራው  ቅርፅ  ጥበብ  በንጉሱ  አይን
         አቶ  ጉያ  ገመዳና  የሸክላ  ጠበብቷ  ወ/ሮ  ማሬ  ጎበና   በመሙላቱ ምን እንደሚፈልግ ሲጠይቁት “አየር ሃይል
         መስቀል  ሳይሆን  በሆዱ  ሰው  ይዞ  እንደ  አሞራ    ገብቶ  መማር”  እንደሆነ  ስለገለፀላቸው  ትዕዛዝ
         በሰማይ የሚበር ጉድ መሆኑን ለዘጠኝ ወሩ ልጃቸው       ተላለፈለት፡፡  ያ  በዘጠነኛው  ወር  እድሜው  ቤተሰቦቹ
         የነገሩበት  አጫሪ  መንፈስ  ይኑርም  አይኑርም       ተገዶ ያረፈን አውሮኘላን ለማየት በድብዳብ በተነጠፈ
         ባይታወቅም  ህፃኑ  አድጎ  በ23  ዓመቱ  በዚህ  ጉድ   መደብ  ላይ  ተጥሎ  የነበረው  ብላቴና  እነሆ
         በተባለው የሰማዩ ባቡር ዋና ተዋናይ ሆኖ የእንጀራው     የአውሮኘላኑን  ሆድዕቃ  የሚመረምርና  በአርሜንት
         ገመዱ  የአንደኛውን  አጣ  ፈንታ  ግጥምጥሞሽ ‘ ሀ’   ኮርስ  በካዴትነት  ስልጠና  ጀምሮና  ተመርቆ  ወደ    ባልተለመደበት  ሁኔታ  የስዕል  ኤግዚቪሽኖችን

         እንዲል አድርጓል፡፡                         አስመራ  ከተማ  በአየር  ሃይል  መምህርት  ማገልገሉን   በማቅረብ  በአንድ  በኩል  በወታደራዊ  ትምህርቱ
                                              ጀመረ፡፡ በከፍተኛ ውጤት የተመረቀው ወጣቱ የአየር      የተሰጠውን  ግዳጅ  እየተወጣ  በሌላ  በኩል  የኪነ-
         ይህንን  ታሪክ  የምንዘክረው  ሰው  ሻምበል  ለማ  ጉያ   ሃይል ቴክኒሻን ለማ ጉያ በእለቱ ከንጉሱ የተበረከተለት   ጥበብ  ፍቅሩን  ለወገኖቹ  ሠርቶ  በማሳየትና  ለጥበብ
         ይባላል፡፡ ሻምበል ለማ ጉያ ከአባቱ ከአቶ ጉያ ገመዳ    ስጦታ የስዕል መሳሪያዎች ነበር፡፡                ቀናኢነቱን  አሳይቷል፡፡  ለአስራአንድ  አመት  የአየር
         ከእናቱ  ከወ/ሮ  ማሬ  ጎበና  በ1921  በቢሾፍቱ  ደሎ                                     ኃይል ዘመኑን አጠናቆ ወደ እናት ምድቡ ደብረ ዘይት
         ቀበሌ  ተወለደ፡፡  እንደማንኛውም  የኢትዮጵያ  እጣ    ለማ  ጉያ  ከሰለጠነበት  የአየር  ሃይል  ሙያ  በተጓዳኝ   ቢመለስም  በኢትዮጵያ  ነበረው  የፖለቲካ  ትኩሳት
         ፈንታው የቆየው እንደ ሌሎቹ የአካባቢው ተመሳሳይ       ለዚህ ሙያና ስራ መግባት በር የከፈተለትን የስነ-ጥበብ   በተለይም  ከ1955ቱ  የታህሳስ  ግርግርና  የሠራዊቱ
         ልጆች  ተለምዶአዊው  የአባታዊ  የስራ  ፈለግ  ውርስ   ሙያ ሳይዘነጋው በአስመራ የኢጣሊያኖች የስዕል ት/      መከፋፈል ጋር ተነስቶ እንደሻንበል ለማ ጉያ ላለ እና
         ሳይሆን ያልተለምዷዊውን የወ/ሮ ማሬ ጎበናን የእደ      ቤት  ከደሞዙ  እየቈረጠ  በክፍያ  በመማር  የሙያ     በወቅቱ  ከነበሩት  ወታደራዊ  አባሎች  አንፃር
         ጥበብ  ብቃት  ነቅሶ  በመያዝ  ከእቃ  ዕቃ  ጨዋታው   ማዳበር  ስራውን  ጀመረ፡፡  በተለይም  በፖርትሬት     የተጨማሪ  ክህሎት  ባለቤት  መሆንና  በሚስላቸው
         በላይና  ከሚያየው  የመገልገያ  መሳሪያ  የሸክላ      በመልክአምድር  በቁሳቁስ    (Still-  Life)  ስራዎች   ስዕሎች  ትርጉም  እየተለበሰበት  ጎሸም  የመደረግ
         ውጤቶች  ውጪ  ከእድሜው  በላይ  ወደ  ሰራቸው       በመጠቀም  በመማር  በተፈጥሮ  የታደለውን  እውቀት     እጣው ወቅት እየጠበቀ የሚመጣበት ሁኔታ ነበር፡፡
         የቅርፃ  ቅርፅ  ስራዎች  ነበር፡፡  ታዳጊ  ወጣት  ለማ   ሊያዳብር ችሏል፡፡                        ይህ በእንዲህ እንዳለ ከተለያየ የውጭ ሃገራት ዜጐች
         የአካባቢውን ሰው ያስደመመው በሸክላ የሚሰራቸው                                             ከሚበረከቱለት የስዕል መፅሐፎች  ለኢትዮጵያውያን
         የእንስሳት'  የሰው'  የመሳሪያና  የቁሳቁስ  ቅርፆችን   በተለይም በወታደር ቤት እምብዛም የሲቪል ጉዳዮችን
         ህብረሰበቡ ቤተሰቦችን ጫና በመፍጠር ወደ ዘመናዊ                                                               ወደ ገጽ  78  ዞሯል


           DINQ MEGAZINE       November 2020                                           STAY SAFE                                                                                    71
   66   67   68   69   70   71   72   73   74   75   76