Page 67 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 67

በቲዎድሮስ ኃይሌ



              ውዬው በሀሳብ ተውጦ በመጓዝ ላይ           የቻሉት?"  ገበሬውም  የሰውየው  መገረም

              ሳለ  ድንገት  በአንድ  የገበሬ  ግቢ       አግባብ እንደሆነ ከገለጸለት በሁዋላ ....
       ሰ ጥ  ዝሆኖች  በገመድ  ታስረው
              ውስ
                                             "ምን  መሰለህ!  ዝሆኖቹን  ከህጻንነታቸው
       ቆመው  ይመለከታል።  የታሰሩበት  ገመድ
       ዝሆንን የሚያክል ትልቅ ፍጡር አስሮ ማቆየት           ጀምረን  በነዚሁ  ገመዶች  ነው  የምናስራቸው።
       የማይችል  ቀጭን  መሆኑን  ይመለከታል።             ህጻን  በነበሩ  ጊዜ  ይሄ  ገመድ  ይዞ  ለማስቀረት
       ተገርሞም  "እነዚህን  የሚያካክሉ  ግዙፍ            በቂ  ነበር።  እያደጉ  ሲሄዱም  ምንም  በአካል        ልንቀይራቸው እድሉ ያለን ብዙ ነገሮች አሉ።

       ፍጥረታት  እንዴት  በነዚህ  ቀጫጭን  ገመዶች         ቢገዝፉም  ዛሬም  ድረስ  ገመዱ  ሀይል  ያለው         ግን  እዚያ  የታሰርንበት  ገመድ  ዛሬም  ሃይል
                                             ይመስላቸዋል።                               ያለው  ይመስለናል።  አገር  ቤት  ነጻነት  የለንም
       ታዘው ሊቆሙ ይችላሉ?" ሲል ራሱን ጠየቀ።
                                                                                    ብለን  ስላመንን  እዚህም  ነጻነት  እንዳለን
                                             ስለዚህ  በጥሶ  ለመሄድ  ምንም  ጥረት
       ምክንያቱም  በዚህ  ቁመናቸው  እንኳን  ይቺን                                                ለማወቅ  አልሞከርንም።  አገር  ቤት  ሁሉ  ነገር
                                             አያደርጉም! ቢሞክሩማ  ኖሮ  አንዳቸውንም
       ቀጭን ገመድ ቀርቶ ብረትም ቢሆን ሰባብረው
                                                                                    በጉቦ    መሆኑን     ስለምናውቅ       እዚህም
       መሄድ  እንደሚችሉ  ያስታውቃልና።  መጠየቅ           አስረን  ማቆየት  ባልቻልን" ሲል  መለሰለት።          እንደዚያው ይመስለናል።
       ፈለገና  ወደ  ውስጥ  በመግባት  ገበሬውን           የሰው ልጅም እንዲሁ ነው። ልጆች ሳለን በብዙ
                                                                                    አገር  ቤት  ፣  ባደግንበት  ማህበረሰብ፣  "ምን
       አገኘው። እንዲህም አለው፣ "ለመሆኑ እንዴት           ቀጫጭን  ገመዶች  እንታሰራለን።  ስናድግ
       ነው  በዚች  ቀጭን  ገመድ  ታስረው  ሊቆሙ          እነዚህ  ገመዶች  በአምሮዋችን  እንደገዘፉ            አገባህ?    አርፈህ     ተቀመጥ"  እየተባለ
                                             ይቀሩና ዘመናችንን ሁሉ ጠፍንገው እንዳሰሩን            ስለተነገረን፣  አሁንም  በምንም  ጉዳይ  "አርፎ
                                                     እንኖራለን።                        መቀመጥ" መፍትሄ አርገን እንቆጥራለን።


                                                         ልማድ  ሲቆይ  ባህል  ይሆናል
                                                                                    ድሮ  ድሮ  "ዝም  አይነቅዝም" ስለተባለን፣
                                                            የሚባለው  ለዚህ  ነው።
                                                                                    ዛሬም  በሚመለከተን  ጉዳይ  ሁሉ  "ዝምታ"
                                                                       እስቲ
                                                                                    እንመርጣለን። ድሮ ካደግንበት ነባራዊ ሁኔታ፣
                                                                       እናስብ?
                                                                                    ከለመድነው  ነገር  አልፈን፣  ገመዱን  በጥሰን
                                                               በጥሰን ልንወጣባቸው
                                                                                    ለመውጣት  አንሞክርም።  ድሮ  የያዘን  ገመድ
                                                              ሲገቡ፣        አሁንም
                                                                                    ዛሬም  ሃይል  ያለው  ይመስለናል።  አንድ
                                                         አቅመቢስ  አርገውን  ያሰሩን
                                                                                    የማውቀው  ሰው  አለ።  ከአገር  ቤት  ከመጣ  6
                                                       ገመዶች የሉምን?
                                                                                    ዓመታት  አስቆጥሯል።  ሲመጣ  የተቀበሉት

                                                       ከአገር  ቤት  የለመድናቸው፣  ግን       አገር  ቤት  የሚያውቃቸው  ጎረቤቶቹ  የነበሩ
                                                       ውጭ        አገር      ስንመጣ      ስዎች  ናቸው፣  እንደመጣ  እነሱ  ዘንድ  አርፎ


                                                                                                  ወደ ገጽ  74 ዞሯል

           DINQ MEGAZINE       November 2020                                           STAY SAFE                                                                                    67
   62   63   64   65   66   67   68   69   70   71   72