Page 69 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 69
የክቡር ሜጀር ጄነራል ጥላሁን አጭር የህይወት ታሪክ
እና Fort Benning Georgia (1967) በሚባሉ ወታደራዊ ተቋሞች ውስጥ ነበር።
እኚህ የአገር ፍቅር ተምሳሌት የሆኑ አኩሪ የጦር መኮንን ጆርጂያ ለትምህርት በመጡ
ከ51 አመታት በኋላ ተመልሰው ወደዚሁ ግዛት (States) መምጣት ብቻ ሳይሆን፤
የመጨረሻ ማረፊያ ቦታቸው እዚሁ ጆርጂያ ክፍለ ግዛት ሆኗል።
በጆርጂያ Fort Benning ለ10 ወራት የተሰጠውን ትምህርት ተከታትለው
እንደጨረሱ፤ ወደ እናት አገራቸው ተመልሰው፤ በተመረቁበት በገነት ጦር ትምህርት
ቤት፤ እርሳቸውም በተራቸው ወጣት መኮንኖችን በማሰልጠን ተግባር ላይ
ተሰማርተው ነበር።
ወጣቱ መኮንን የሻምበልነት ማዕረግ እንዳገኙ በምድር ላይ የሚካሄደውን ፍልሚያ
ትተው የአየር በረራ ደህንነት አባል በመሆን፤ በዚያን ጊዜ በኢትዮጵያ አየር መንገድ
በየጊዜው ይፈጸም የነበረውን የአውሮፕላን ጠለፋ እንዲያከሽፉ ልዩ ተልዕኮና
ሃላፊነት ተሰጣቸው።
በወቅቱ ሻዕቢያና ጀብሃ የኢትዮጵያ አየር መንገድን በመጥለፍ፤ በአንድ በኩል
በውጭው አለም እውቅናን ለማግኘት በማሰብ በሌላ በኩል፤ ደግሞ ዝነኛና ታዋቂ
የሆነውን የአየር መንገዳችንን ስም ለማጉደፍ እና የኢኮኖሚ ጫና ለመፍጠር
ይፈጽሙት የነበረውን እልቂት እና ጥፋት እጅግ አሳዛኝ ይሆን ነበር።
ሜ/ጄነራል ጥላሁን በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ውስጥ ለ2 አመታት ያህል
እንዳገለገሉ፤ አርሲ ክፍለሃገር ይገኝ ወደነበረው 4ኛ እግረኛ ብርጌድ በመዛወር፤
የብርጌዱ የዘመቻና የትምህርት መኮንን ሆነው በተለመደው ቅንነት እና ታታሪነት
ሜጀር ጄነራል ጥላሁን አርጋው፤ ከአባታቸው ከአዝማች አርጋው ሚሳኖ እና ግዳጃቸውን በሚያስመሰግን ሁኔታ ተወጥተዋል። በተለይም በወቅቱ ጄነራል ጥላሁን
ከእናታቸው ከወ/ሮ በላይነሽ ባህሩ - መስከረም 16 ቀን፣ 1931 ዓ.ም፤ በቡታጅራ ወደ አርሲ ነገሌ በተመደቡበት ወቅት የሰኔ 21 ቀን፤ 1966 ዓ.ም ወታደራዊ ንቅናቄ
አውራጃ፤ በመቂቶ ወረዳ ተወለዱ። የተጀመረበት ጊዜ ስለነበር የተጣለባቸው ኃላፊነት እጅግ ከፍተኛ ነበር።
ክቡር ሜጄር ጄነራል እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ፤ ዘመናዊ ትምህርታቸውን ይሁን እንጂ መመሪያቸው የአገር እና የሰንደቅ አላማ ፍቅር የሆነው ጄነራል ጥላሁን፤
በቀዳማዊ ኃይለስላሴ 1ኛ ደረጃ እና በአርበኞች ት/ቤት፤ እንዲሁም በካቴድራል 2ኛ በክፍላቸው የተሰማሩ በእድገት በህብረት እና ደርግ በመደባቸው አስተዳዳሪዎች
ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀዋል። ከዚያም በ1950 ዓ.ም. ሆለታ በሚገኘው የገነት መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት እንዲረጋጋ ያደረጉት ጥረት በቀላሉ
ጦር ት/ቤት በመግባት፤ የወታደራዊ ሳይንስ ትምህርት ተከታትለው፤ በ1952 ዓ.ም. የሚገመት አልነበረም። ከዶሎ እስከ ሞያሌ ያሉ የተዘረጉትን የእድገት በህብረት
ለግዳጅ ብቁ የሚያደርጋቸውን የሚያረጋግጥ የምክትል መቶ አለቃነት ማዕረግ የዘመቻ ጣቢያዎችን እየተዘዋወሩ ቁጥጥር በሚያደርጉበት ጊዜ በድንገት 27ኛ
ከግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ እጅ በክብር ተቀብለዋል። እግረኛ ሻለቃ አንድ ሻምበል ጦር ይዘው ወደ መንዝ ለአሰሳ ግዳጅ እንዲነቃቁ ትዕዛዝ
ደረሳቸው። የወታደር እንቅልፍ እንደዶሮ እንቅልፍ በመሆኑ፤ ጄነራል ጥላሁን ጊዜ
ሳያሰጡ ወዲያውኑ ጦራቸውን ይዘው በመንቀሳቀስ የተሰጣቸውን ግዴታ ተያያዙት።
የታላቁ የሜጄር ጄነራል ጥላሁን አርጋው አገርን የመጠበቅ እና ለሰንደቅ አላማ ክብር የበሰለ ውጤትም አስመዘገቡ።
መስዋዕት የመሆን ሃላፊነትን የተረከቡት እና ወደተግባርም የተሰማሩት ያቺን የገነት ጦር
ት/ቤት ቅጥር ግቢ ለቀው ከወጡ በኋላ ነበር። ከገነት ጦር የውትድርና ስልጠና በኋላ፤
ብዙም ሳይቆዩ በ1954 ዓ.ም. ከሌሎች ባልደረቦቻቸው ጋር ወደ ኮሪያ ዘምተዋል። በወቅቱ የደርግ አስተዳደር “በመሃል የተከሰተውን ችግር ቋጠሮ አበጀሁለት” ሲል፤
በዚያን ወቅት ወታደሮችን ወደ ኮሪያ ከላኩት ሁለት የአፍሪቃ አገሮች፤ ኢትዮጵያ በማግስቱ ከሰሜን ወደ ምስራቅ ሌላ ችግር ይፈጠራል። ጄኔራልም በ1968 ዓ.ም.
ቀዳሚዋ አገር ነበረች። ዝነኞቹ የኮሪያ ዘማቾች ኢትዮጵያ ስሟ በአለም አቀፍ ደረጃ ከመንዝ ግዳጅ በኋላ ወደ አዲስ አበባ ተዛውረው የክብር ዘበኛ 1ኛ እግረኛ ክፍለ
እንዲጠራና ጀግኖች ልጆችዋ በፈጸሙት አኩሪ ተጋድሎ፤ ኢትዮጵያ እንድትከበር ጦር የዘመቻ መኮንን ሆነው እንዲሰሩ ተመደቡ። በዚህን ጊዜ የሌተና ኮሎኔልነት
ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካደረጉት መኮንኖች መካከል ሜጄር ጄነራል አንዱ መሆናቸውን ማዕረግ ተሰጥቷቸው ስለነበር የክፍለ ጦሩ ብርጌዶች በተበታተነ ሁኔታ ላይ
ታሪክ ምንጊዜም ሲያስታውሳቸው ይኖራል። መሆናቸውን እንደተረዱ ከቅርብ አለቆቻቸው ጋር በመሆን ጦሩ የተሰጠውን ግዳጅ
በብቃት ይወጣ ዘንድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል።
ሜጄር ጄነራል ጥላሁን ወደ ኮሪያ ሲሄዱ የቡድኑ ምክትል አዛዥ ሆነው ሲዘምቱ፤
የመጀመሪያ የውጊያ ፈተናቸውን በአጥጋቢ ሁኔታ በመወጣታቸው፤ ከአሜሪካ ክቡር ጄነራል ጥላሁን አርጋው በጎንደር የ603ኛ ኮር፣ በወሎ ወልዲያ እና ወረይሉ
መንግስት እና ከተባበሩት መንግስታት ምስጋናና ከፍተኛ አድናቆት ተችሯቸዋል። እንዲሁም በሸዋ ክፍለ ሃገር በልዩ ልዩ አውራጃዎች እየተዘዋወሩ ከአገር አጥፊዎች
“ከእንጨት መርጦ ለታቦት፤ ለሰው መርጦ ለሹመት” እንዲሉ፤ እኚህ ወጣት መኮንን ጋር የመጨረሻ ትንቅንቅ ያካሄዱ ብርቱ የጦር መሪ ነበሩ። ጄነራል ጥላሁን
በ1968-69 ዓ.ም. ከጦር ሰራዊቱ ውስጥ ተመርጠው ለልዩ ስልጠና ወደአሜሪካ በተመደቡበት ቀጣና ሁሉ ጦሩን እያስተባበሩ፤ የውጊያ ስልት እየነደፉ ዘመቻዎች
የተለያዩ ግዛቶች (States) ተልከው በቀሰሙት ትምህርት ወታደራዊ ብቃታቸውን ማካሄድ ብቻ ሳይሆን በየደረሱበት አካባቢ ከሚገኘው ህብረተሰብ ጋር ተግባብቶ
ይበልጥ አጎልብተው ወደአገራቸው ተመልሰው ግዳጃቸውን የቀጠሉ የአገር አለኝታ የመኖር፤ ህዝቡ ጦሩን፣ ጦሩም ህብረተሰቡን አክብሮና ተዋዶ እንዲሰራ ያደረጉት
የነበሩ እውቅ መኮንን ነበሩ። ጥበብ፤ የጄነራሉ ሌላ የአመራር ተሰጥኦ እና ብስለታቸውን የሚያሳይ ነበር።
ሜ/ጄነራል ጥላሁን አሜሪካ መጥተው የአጭር ጊዜ ትምህርታቸውን የተከታተሉት፤ በመጨረሻው የጦር አመራር ዘመናቸው፤ ማለትም እንደኢትዮጵያ አቆጣጠር
Fort Sill Military Academic, Oklahoma, Fort Knox, Kentucky (1968) በ1980ዎቹ መጀመሪያ ላይ፤ የአሰብ ንዑስ ወታደራዊ ወደ ገጽ 46 ዞሯል
DINQ MEGAZINE November 2020 STAY SAFE 69