Page 62 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 62
ክገጽ 52 የዞረ
በቅጠሉና በተቀቀለው ውሃ ደጋግመው ሲያሹት እጅግ ፍቱን መድሐኒት
ነው እንዲሁም ሴቶች በወሊድ ወቅት የፈሰሳቸውን ደም ለመተካትና
በወር አበባ ጊዜ ተቀቅሎ እንዲጠጡት ይደረጋል። ይህ መድኃኒት
የቅጠላቅጠል ዝርያ ሲሆን ለወለደች ሴትና የወር አበባ ያየች ሴት ከአንድ
ሣምንት ላላነሰ ጊዜ እየተቀቀለ
እንዲጠጡት ይደረጋል። ምክንያቱም ቁርጠትን ይከላከላል፣ሆድ ያጥባል
ተብሎ ስለሚታመን ነው።
ነስርና ላለበት ሰው ነስሩን ለማስቆም ቅጠሉን በመበጠስና በማሸት ቢያሸቱት ፍቱን
መድኃኒት ነው።
13. እንስላል ፦ በውሃ ተቀቅሎ ሲጠጣ የተዘጋ የሽንት ትቦ ይከፍታል።
22. እንቆቆና_መስመስ ፦ ለሆድ ትላትልና መሰል በሽታዎች ተፈጭቶና ተበጥብጦ ከኮሶ ጋር
14. የምድር_እምቧይ_ስሩ /አሚቾው/፡- ተወቅጦ የታመሙ ከብቶች
በመደባለቅና በመጠጣት ለኮሶ ትልና መሰል የሆድ ህመም መድኃኒት ነው።
እንዲጠጡት ሲደረግ ከብቶቹ ይድናሉ።
23. የጥቁር_ገብስ_አረቄ ፡- የጥቁር ገብስ አረቄ ለአስም በሽታ ጠዋት ጠዋት ሁለት መለኪያ
15. መቅመቆ ፦ የተባለ ተክል ስሩ ተወቅጦ እንዲደርቅ በማድረግ ዱቄቱ
ቢወስዱት በሽታውን ማስታገስ ይቻላል።
2 ወይም 3 በሻይ ማንኪያ በውሃ
በማፍላት እንዳሻይ ቢጠጣ የደም ግፊት ይቀንሳል።
24. ሰንሰል_እና_አግራ ፦ ሰንሰል ከሀገር በቀል መድኃኒት ውስጥ የሚካተት ሲሆን ቅጠሉን
በመበጠስ ተወቅጦ በሻይ ብርጭቆ አንድ በባዶ ሆድ ሲጠጡበት በወፍ በሽታ ለተጠቃ ሰው
16. የእንጆሪ_ቅጠል ፡- በንፅህና ደርቆ ተወቅጦ በሻይ መልክ ተፈልቶ
ፍቱን መድኃኒት ነው።
ቢጠጣ የስኳር ህመምን ይቀንሳል።
25. የእንሰት_ስር (አምቾ)፡- ከውስጥ አካሉ የሚገኘው ውሃ እና አሚቾው ተቀቅሎ ደጋግሞ
17. ፌጦ ፦ ለድንገተኛ ህመምና ውጋት ተወቅጦና ተበጥብጦ በመጠጣት
መብላት ከወፍ በሽታ ይፈውሳል እንዲሁም እንዲመግል የተፈለገ የተጎዳ የሰውነት አካልም
ከህመም መፈወስ ይቻላል።
ሆነ በሰውነት የወጣ ማንኛውም እባጭ መግል ሆኖ እንዲፈነ/እንዲወጣ የእንሰት አምቾ
ተደጋግሞ ይበላል ፣ የተሰበረ አጥንት በወጌሻ ማጀል ሲያስፈልግ የተሰበረው ቦታ ለማለዘብ
18. ቀበርቾ /ቾሳ/፡- ከስራስር ክፍል የሚመደብ ሲሆን አገልግሎቱም
(ለማለስለስ) አምቾውን በእርጎ እያማጉ ደጋግሞ መብላት ነው ፣ በጠቦት ሾርባ ደጋግሞ
ለድንገተኛ ህመም ፣ ውጋት ወዘተ በማኘክ
መብላት በመኪናም ሆነ በጦር ሜዳ ስጋው የተቦጨቀ ወይም አጥንቱ ላይ አደገኛ ስብራት
የሚወሰድ ፈዋሽ መድኃኒት ነው።
ያጋጠመው ቁስሉ እንዲሽር(እንዲጠገን) ያደርጋል።
19. ጣዝማ ማር፦ ከመሬት ተቆፍሮ የሚገኝ የማር ዓይነት ሲሆን ከነጭ
26. ኮሶ ፡- የደረቀ የኮሶ ዛፍ አበባ ከእንቆቆና መስምስ ወቅጦ በብርጭቆ በመጠጣት የሆድ
አዝሙድና ኮረሪማ ጋር በመቀላቀል ጠዋት ጠዋት ሁለት ማንኪያ
በመውሰድ ከሳል ፣ ከአስም ፣ ከቁርጥማት ወዘተ ህመም መገላገል ውስጥ ጥገኛ ትላትልን ጠራርጎ ማስወጣት ይቻላል።
ይቻላል። ይህንን መድኃኒት የወሰደ አንድ ሰው መድኃኒቱ እንዲሠራ
27. ሽፈራው :- የዚህ ዛፍ ቅጠል የማያድነው በሽታ የለም ይባላል የስኳር መጠንን ይቀንሳል
ቢያነስ ከአንድ ሰዓት እስከ አንድ ሰዓት ተኩል ጊዜ ድረስ ሌላ ተጨማሪ
፣ የደም ግፊትን ይቀንሳል ፣ የደም ዝውውርን ያቀላጥፋል ቅጠሉን እንደ ሻይ ተፈልቶ ፣
ነገር እንዳይጠጣ ይመክራል።
ዱቄቱ ተወቅቶ በውሃ መጠጣትም ይቻላል ፤ እንዲሁም እንደ ጎመን ቀቅሎ መብላትም
ይቻላል።
20. ሎሚ ፡- ለብዙ ዘመናት ከምግብ መመረዝና ተያያዥነት ካላቸው
ሌሎች ምክንያቶች የሚከሰት የሆድ በሽታ ለመፈወስ ሲጠቀሙት የቆየ
እነዚህ እፅዋቶች እንደየ አከባቢው አጠራር ስማቸው ሊለያይ እንደሚችል ግንዛቤ ይወሰድ።
ባህላዊ መድኃኒት ነው።
ምንጭ፦ EPA
21. ልምጭ ፦ ከድንገተኛ ህመም ፈዋሽ ሲሆን የጥርስ መፋቂያ ዓይነትና
ለብዙ በሽታዎች ፍቱን መድኃኒት ነው፤ከበሽታዎቹም መካከል የአፍንጫ
62 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - ሕዳር 2013