Page 59 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 59

ከገጽ 57 የዞረ


         እንደሚጠቁሙት፤  17  ሚሊዮን  ህንዳዊያን         ያደረሰው ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ ከፍ ያለ ነበር፡፡          ተከትሎ መረበሽን ፈጥሯል፡፡

         በበሽታው      ህይወታቸውን       አጥተዋል፡፡    በናይጀሪያም፣በተለይ በደቡባዊ የአገሪቱ ክፍል          በበሽታው ከተጠቁ ታላላቅ የዘመኑ ሹመኞችና
         በጃፓን 23 ሚሊዮን ህዝቦችን ያጠቃ ሲሆን          በሽታው  የከፋ  ጥፋት  በማድረሱና  ምርት           የቤተ  መንግስት  ሰዎች  መካከል  ራስ  ተፈሪ
         400  ሺህ  ገደማ  የሚሆኑትንም  ገድሏል፡፡       በማሽቆልቆሉ፣        ቀድሞ        ለምግብነት     መኮንን  (ቀዳማዊ  ሀይለ  ስላሴ)  እና
         እንግሊዝ    ሩብ  ሚሊዮን፣  ፈረንሳይ  ደግሞ      የማይውለው  ካሳቫ  ለምግብነት  መዋል              ባለቤታቸው  ወ/ሮ  አቴጌ  መነን  አስፋው
                                             ጀመረ፡፡ በአነስተኛ ጉልበትና ያለ ብዙ ልፋት
         400 ሺህ ዜጎቻቸውን በበሽታው አጥተዋል፡፡         የሚመረተው ካሳቫ ተመራጭ ምግብ ሆነ፡፡              ይገኙበታል፡፡  እንዲያውም  የራስ  ተፈሪና
         እ.ኤ.አ ከጥር ወር 1918 ዓ.ም እስከ ታህሰስ                                            ቤተሰቦቻቸው    ሀኪም  የሆኑት  ሊባኖሳዊው
         1920  ዓ.ም  በመላው  ዓለም  ተንሰራፍቶ        የ1918ቱ  የእንፍሉዌንዛ  ወረርሽኝ  በአፍሪካ        ዶክተር  አሳድ  ቼይባን  ራሳቸው  የበሽታው
         የቆየው  የእንፍሉዌንዛ  ወረርሽኝ፣አንድ  መቶ       ያስከተለው      ማህበራዊ      ቀውስ     ቀላል    ተጠቂ ነበሩና የራስ ተፈሪን ቤተሰብ የሚያክም
         ሚሊዮን  የሚጠጋ  ህዝብ  ፈጅቷል፤  የሟቾቹ        አልነበረም፡፡     በሽታው      ዘር፣    ቀለም፣    ጠፍቶ  እንደነበር  የታሪክ  ድርሳናት  ያወሳሉ፡፡
         ቁጥር እስከ 200 ሚሊዮን ይደርሳል የሚሉ          ሀይማኖት፣  የኢኮኖሚ  ደረጃን  ሳይለይ             ከህዳር  7  እስከ  ህዳር  20  ቀን  1911
         መረጃዎችም አሉ፡፡ የወረርሽኙን ጉዳት የከፋ         ሁሉንም  ሰው  የሚያጠቃ  ቢሆንም  ቅኝ             ዓ.ም    ለአስራ  አራት  ቀናት  ገደማ  የቆየው
         ያደረገው  አምራች  ዜጎችን  በከፍተኛ  ሁኔታ       ገዢዎች  በሽታው  ከጥቁር  ህዝቦች  የመጣ           በሽታው  በህዳር  ወር  የተከሰተ  በመሆኑም
         በማጥቃቱ  ነበር፡፡  በበሽታው  ከሞቱት           እንደሆነ  በማናፈስ  የዘር  መድልዖ  ለማድረግ        ህዝቡ የህዳር በሽታ እያለ ይጠራው ጀመር፡፡
         መካከል ዕድሜያቸው ከ25 እስከ 34 ዓመት          ተጠቅመውበታል፡፡  ይህ  ችግር  በተለይም            ብላቴን  ጌታ  መርስዔ  ሀዘን  ወልደቂርቆስ
         የሆኑ ወጣቶች አብዛኛውን ድርሻ ይወስዳሉ፤          በደቡብ  አፍሪካ  የጎላ ነበር፤  በዚህም  ነጮችና      የሃያኛው  ክፍለ  ዘመን  መባቻ  በተሰኘው
         በመሆኑም  በሽታው  ካደረሰው  ሰብዓዊ            ጥቁሮች ማንኛውንም ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ             መጽሀፋቸው  እንዳሰፈሩት፤  ወረርሽኙ  እስከ
         ውድመት       ባለፈ     ጥሎት      ያለፈው    እንቅስቃሴዎችን  በአንድ  ላይ  እንዳያደርጉ          አርባ  ሺህ  ኢትዮጵያዊንን  ለሞት  ዳርጓል፤
         ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጠባሳ የከፋ ነበር፡፡         የሚደነግግ  አዋጅ  እንዲጸድቅ  ተደረገ፡፡           በአዲስ  አበባ  ከተማ  ብቻ  ዘጠኝ  ሺህ  ዜጎች
                                             በቦትስዋናም በሽታው በርካታ ህጻናትን ወላጅ           በበሽታው ሞተዋል፡፡ በተለይም ህዳር 12 ቀን
         ወረርሽኙ  በአፍሪካ  በሁለት  ዙር  ነበር         አልባ  አድርጓል፡፡  በጋና  የሆነው  ደግሞ  ትንሽ     1911 ዓ.ም በርካታ ኢትዮጵያዊያን የሞቱበት
         የተከሰተው፤  የመጀመሪያው    በፈረንጆቹ          ለየት ያለ ነበር፤ በሽታው ተንሰራፍቶ በርካታ          በመሆኑ  በቀኑ  የጽዳት  ዘመቻ  እንዲደረግ
         በ1918  ዓ.ም  የጸደይና  የበጋ  ወራት  ሲሆን    ሴቶች በመጠቃታቸው፣ ከነባራዊው የጋናዊያን            በአዋጅ  ተነግሮ  ስለነበር፣  ከዚያ  በኋላ  ባሉት
         ሁለተኛውና      የከፋ    ጉዳት     ያደረሰው    ባህልና  ወግ  ባፈነገጠ  መልኩ  ባሎች  የሴቶች       ዓመታት  ይህ  ነገር  እንደባህል  ተወስዶ
         ደግሞ    በበልግ  ወራት  የታየው  ነበር፡፡       ድርሻ ተደርጎ ይወሰድ የነበረውን የቤት ውስጥ          በየዓመቱ  ህዳር  12  ቀን    የጽዳት  ዘመቻ
         በሽታው  ለመጀመረያ  ጊዜ  በአፍሪካ  የታየው  ስራዎች  መስራት  ግድ  ሆነባቸው፡፡    ወንዶች            ይደረግ  ጀመር፤  ይህም  በተለምዶ  ህዳር
         በወቅቱ  የእንግሊዝ  ቅኝ  ግዛት  በነበረችው       ማዕድ ቤት ገብተው በቆሎ መፍጨት፣ ምግብ             ሲታጠን  የምንለው  ነው፡፡ዶ/ር  እናውጋው
         በሴራሊዮን  ዋና  ከተማ  ፍሪታዎን  ሲሆን         ማብሰል  የመሳሰሉትን  ስራዎች  ይከውኑ             መሃሪ፣ዶ/ር ክንፈ ገበየሁ እና ዶ/ር ዘርጋባቸው
         በአጭር  ጊዜ  ወደ  ሌሎች  የአፍሪካ  አገራት      ጀመር፡፡                                 አስፋው  የተባሉ  የህክምና  ባለሙያዎች  በጋራ
         ተስፋፋ፡፡ ሚስተር መሪ (Murray) የተባሉ                                              ያሰናዱትና  በ2013  እ.ኤ.አ  የታተመው  The
         አጥኚ  Global  Pandemic  በተሰኘ         በኢትዮጵያ  በሽታው  የታየው  የመጀመሪያው           Manual  of  Ethiopian  Medical  His-
         ጥናታቸው እንዳሰፈሩት፤ የበሽታው ስርጭት  የበሽታው ምልክት በዓለም ላይ ከታየ ከአስር                    tory    ላይ    እንደሰፈረው፤      የ1918ቱ
         ከሰሃራ በታች በሚገኙ አገራት ላይ ሰፊ ነበር፤  ወራት በኋላ በህዳር ወር 1911 ዓ.ም ነው፡፡              የእንፍሉዌንዛ  ወረርሽኝ  ክትባት  ለመጀመሪያ
         በክፍለ  አህጉሩ  የተከሰተው  የሞት  መጠን        ከጥቂት ወራት ቀደም ብሎ በሽታው መግባቱ             ጊዜ  የተገኘው  በአሜሪካን  የቫንደርቢልት
         በመላው ዓለም በበሽታው ከተከሰተው ሞት  አይቀርም  በሚል  የቅድመ  ጥንቃቄ  ስራዎች                    ዩኒቨርሲቲ  (Vanderbilt  University)
         ውስጥ የ29 በመቶ ድርሻ አለው፡፡ በተለይም         መስራት  እምብዛም  የተለመደ  አልነበረም፡፡          ምሁራን ሲሆን ወቅቱም በሁለተኛው የዓለም
         በምዕራብና  ደቡባዊ  አፍሪካ  ጥፋቱ  የከፋ  በዚህ  ረገድ  ሊጠቀስ  የሚችለው  በኢትዮጵያ               ጦርነት  ወቅት  ነበር፡፡  ከዚያ  በኋላ  ባሉት
         ነበር፤  በጋና  እስከ  መቶ  ሺህ  ዜጎች  እንዳለቁ  የኢጣሊያ  ቆንሰላ  ያደረገው  ነገር  ነበር፡፡        ዘመናት  በየጊዜው  የተሻሻሉ  ክትባቶች
         ይገመታል፤  በምስራቅ  አፍሪካም  ቀላል  የታሪክ  ምሁሩ  ፕሮፌሰር  ሪቻረድ  ፓንክረስት                 በምርምር  ተገኝተዋል፡፡  በ1918  ዓ.ም
         የማባል ቁጥር ያላቸው ዜጎች ህይወታቸውን  እ.ኤ.አ በ1990 ዓ.ም ባሳተሙት An Intro-                እንደተከሰተው እንፍሉዌንዛ በወረርሽኝ መልክ
         አጥተዋል፤  በእንግሊዝ  ሶማሊ  ሰባት  በመቶ  duction  to  the  Medical  History  of     ተከስቶ  ባያውቅም  ዛሬም  ድረስ  ግን  የሰው
         የሚሆኑ     ህዝቦች    በበሽታው      ሲሞቱ፣    Ethiopia  በሚለው  የምርምር  ስራቸው  ላይ       ልጆች  የጤና  ፈተና  መሆኑን  አላቆመም፡፡
         በኢትዮጵያም  ከአርባ  ሺህ  በላይ  ሰዎች         እንደጻፉት፤ በሽታው በውል ያልታወቀ ነበርና           እ.ኤ.አ  በ2012  ዓ.ም  ብቻ  በመላው  ዓለም
         በቫይረሱ ሳቢያ ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡           ምናልባትም  የፈንጣጣ  በሽታ  ይሆናል  በሚል         አምስት  መቶ  ሺህ  ሰዎች  በበሽታው
                                             በወቅቱ  በኢጣሊያ  ቆንስላ  ትብብር  በሀምሌ
         ከሰብዓዊ ውድመቱ ባለፈ ወረርሽኙ በአፍሪካ          ወር  1910  ዓ.ም  አስር  ሺህ  ዶዝ  የፈንጣጣ     ህይወታቸውን  አጥተዋል፡፡  በዘርፉ  የተደረጉ
         ከባድ  ኢኮኖሚያዊ  ቀውስ  አስከትሏል፡፡          ክትባት ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ ተደርጎ ነበር፡፡        ጥናቶች  እንደሚጠቁሙት፤  የእንፍሉዌንዛ
                                                                                   ክትባቶች  የዋጋ  ውድነት  መፍትሄ  ካላገኘ፣
         በጊዜው  አጠራር  ደቡብ  ሮዴሺያ  (የዛሬዋ        የሆነው  ሆኖ  ከዘመናዊ  ህክምና  ጋር
         ዚምባብዌ) አምራች የሰው ሀይል በበሽታው           ለማይተዋወቀው         የኢትዮጵያ      ህዝብም     ህዝቡ  ስለ  በሽታው  በቂ  ግንዛቤ  ካላገኘ፣
                                                                                   መንግስታት  በሽታውን  ለመከላከል  ከፍ  ያለ
         በመያዙ የወርቅ ማውጫ ስፍራዎች እንዲዘጉ           ወረርሽኙ  ታላቅ  መቅሰፍት  ነበር፡፡  በሽታው        ትኩረት ካልሰጡ ---- በእንፍሉዌንዛ ምክንያት
         ሆኖ  ነበር፤  በዚህም  በማዕድን  ዘርፍ  ላይ  ከቁጥጥር ውጭ ወጥቶ በመላው አገሪቱ ከባድ                የሚከሰተውን  ሞት  መቀነስ  አዳጋች  ነው፡፡
         የተንጠለጠለው  የአገሪቱ  ኢኮኖሚ  ክፉኛ          ዕልቂት ማስከተል ጀመረ፡፡ በተለይም ታላላቅ
         ተጎዳ፡፡    ወረርሽኙ  በማላዊና  በዛምቢያም  ኢትዮጵያዊያን    በቫይረሱ  መያዛቸውን




           DINQ MEGAZINE       November 2020                                           STAY SAFE                                                                                    59
   54   55   56   57   58   59   60   61   62   63   64