Page 57 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 57

ባሕል







           ሕዳር ሲታጠንና ዓለምን ያጠቃው የእንፍሉዌንዛ ወረርሽኝ




                  ሀብታሙ ግርማ ተጥፎ በአዲስ አድማስ እንዳስነበበው

              የ20ኛው ክፍለ ዘመን የመጀመሪያ ሁለት  በአገሪቱ  የጦርነት  ጊዜ  ሳንሱር  አልነበረም፤            የበሽታው  አማጪ  ቫይረስ  ባለመታወቁ
         አስርት  ዓመታት  ለመላው  የዓለም  ህዝብ  በመሆኑም  የበሽታው  መስፋፋት  ከፍተኛ                    መድሃኒትም  ሆነ  ማስታገሻ  አልተገኘለትም፡፡
         የሰቆቃ  ዓመታት  ነበሩ፤  ምክንያቱ  ደግሞ  የሚዲያ  ሽፋን  በማግኘቱ  ወረርኙ  እስፓኒሽ               (እ.ኤ.አ  በ1933  ዓ.ም  በእንግሊዛዊያን
         የወቅቱ  ሃያላን  መንግስታት  በሁለት  ጎራ  እንፍሉዌንዛ  (ስፓኒሽ  ፍሉ)  የሚለውን  ስያሜ             ሳይንቲስቶች  እንደተረጋገጠው  የበሽታው
         ሆነው  ጦርነት  ውስጥ  ገብተው  ስለነበር  አገኘ፡፡                                        አማጪ ቫይረስ በሳይንሳዊው አጠራር H1N1
         ነው፡፡  እ.ኤ.አ  ከ1914  ዓ.ም  እስከ  1918                                        ተብሎ     ይታወቃል፡፡)      በዚህም     የተነሳ
         ድረስ  የዘለቀውና  የ15  ሚሊዮን  ሰዎችን  የበሽታው  ምልክቶች  ሳል፣  ከፍተኛ  ትኩሳት፣              የበሽታውን  ስርጭት  ለማቆም  አልተቻለም፡፡
         ህይወት  የቀጠፈው  ይህ  ጦርነት፣  በታሪክ  ነስር፣  የጆሮና  የአንጀት  መድማት፣  ተቅማጥ፣             በጥቂት  ጊዜም  ከአሜሪካ  እስከ  አውሮፓ፣
         የመጀመሪያው  የዓለም  ጦርነት  ተብሎ  የአይን ማስለቀስና ውጋት ሲሆኑ ከፍተኛ ደረጃ                    ከኤሽያ እስከ አፍሪካ፣ከአርክቲክ እስከ ፓስፊክ
         የሚታወቀው  ነው፡፡    የጦርነቱ  ማብቃት  ላይ ሲደርስም የአእምሮ ህመም ያስከትላል፡፡                  ደሴቶች  ድረስ  በከፍተኛ  ፍጥነት  ተዛመተ፡፡
         ሊታወጅ  ጥቂት  ሲቀረውና  ዕልቂቱ  ቆመ
         ሲባል  ግን  የዓለም  ህዝብ  ሌላ  ፍዳ
         ማስተናገድ  ግድ  ሆነበት፤  በሰው  ሰራሽ
         ችግሮች  (በዋነኝነት  በጦርነት)  ተወጥሮ
         የቆየው መላው የአለም ህዝብ  አሁን ደግሞ
         በእንፍሉዌንዛ      በሽታ     ከዳር    እስከ
         ዳር  ተጠቃ፡፡:

         በተለምዶ      የስፓኒሽ     ፍሉ     ተብሎ
         የሚታወቀው ይህ ወረርሽኝ፣ መነሻው ከወደ
         አሜሪካ እንደሆነ ይታመናል፡፡ እ.ኤ.አ በጥር
         ወር 1918 ዓ.ም በአንደኛው የአለም ጦርነት
         ማብቂያ  ዋዜማ፣  በጦርነቱ  ለመካፈል
         የአሜሪካ  ወታደሮች  ወደ  አውሮፓ  ለመጓዝ
         ዝግጅት  በሚያደርጉበት  ወቅት  ከተከሰተው
         ወረርሽኝ ጋር ይያያዛል፡፡ በካንሳስ በሚገኘው
         ፉንስተን  የወታደራዊ  ማሰልጠኛ  ማዕከል
         የተቀሰቀሰው ወረርሽኙ፣ በሶስት ቀናት ብቻ
         45     ሺህ     የሚሆኑ       ወታደሮችን                                           በሽታው  እንዲዛመት  የአለም  የወቅቱ  ነባራዊ
         አጠቃ፤ወታደሮቹ  አትላንቲክን  አቋርጠው             በሽታው ከኮሌራ ወይም ከፈንጣጣ በሽታዎች           ሁኔታ  ምቹ  ሁኔታን  ፈጥሯል፡፡  ይህም
         አውሮፓን  እንደረገጡ  በሽታውም  አውሮፓ          ጋር  ተቀራራቢ  ምልክቶችን  ስለሚያሳይ  ብዙ         ወታደሮች  ከአንዱ  የአለም  ክፍል  ወደ  ሌላው
         ደረሰ፡፡  የእንፍሉዌንዛ  በሽታው  በአውሮፓ        ያምታታ  ነበር፡፡  የበሽታው  አስገራሚ  ባህሪ፣       ለዘመቻ  መንቀሳቀሳቸው  ነበር፡፡  አንድ
         ለመጀመሪያ  ጊዜ  የታየው  በፈረንሳይ            አንድ  ሰው  በበሽታው  በተጠቃ  በአምስት ቀን        ሶስተኛው  የአለም  ህዝብ  በዚህ  በሽታ
         ቢሆንም  በጦርነቱ  ምክንያት  ለፕሮፓጋንዳ         ውስጥ ወይ ይሞታል አልያም ከበሽታው ሙሉ             እንደተያዘም  ይነገራል፤  በበሽታው  ከተያዙት
         መጠቀሚያ  ይሆናል  በሚል  ወረርሽኙ             ለሙሉ  ይፈወሳል፡፡  ይህም  እንደ  ግለሰቡ          ውስጥ ከ10 እስከ 20 በመቶ የሚሆኑት ለሞት
         ለህዝብ  ሳይገለጽ  ተደብቆ  ቆይቷል፡፡           የበሽታ  መከላከል  አቅም  ይወሰናል፤  ቫይረሱ        ተዳርገዋል፡፡  ሲኖ ባይሎጂካ  የተሰኘ  የህክምና
         በሽታው ይፋ የሆነው  እ.ኤ.አ በህዳር ወር         የተፈጥሮ     የበሽታ    የመከላከል      አቅምን    ጥናት  ማዕከል  ባደረገው  ጥናት  መሰረት፤
         1918  ዓ.ም    በስፔን    ለመጀመሪያ  ጊዜ     የሚያዳክም ሲሆን ጠንካራ የመከላከል አቅም            በአሜሪካ  እስከ  28  በመቶ  የሚሆነው  ህዝብ
         በሽታው መታየቱን ተከትሎ ነበር፡፡               ያለው  ሰው  ከአምስት  ቀናት  በላይ    መቋቋም      በበሽታው  ተጠቅቶ  ነበር፤  675  ሺህ  ገደማ
                                             ስለሚያስችለው    በስድስተኛው  ቀን  ፈውስ          የሚሆነው  ህዝብ  ደግሞ  በበሽታው  ሞቷል፡፡
         ስፔን  በጦርነቱ  ተካፋይ  አልነበረችምና          ያገኛል፡፡                                ወረርሽኙ    በህንድ  የከፋ  ነበር፡፡  መረጃዎች

                                                                                                       ወደ ገጽ  59 ዞሯል

           DINQ MEGAZINE       November 2020                                           STAY SAFE                                                                                    57
   52   53   54   55   56   57   58   59   60   61   62