Page 75 - DINQ MAGAZINE NOVEMBER 2020 EDITION
P. 75
Animals World
ታርሲየሮች የሚገኙት በ ፊሊፒንስ
ጫካ ውስጥ ነው ። ከታርሲየር በቀር ከሰውነቱ በንቃት ይከታተላሉ። ከዚያም ድምፁን
ወደሰማችበት አቅጣጫ ፊቷን አዙራ በእነዚያ
ጋር ሲነጻጸር እንዲህ ያሉ ትላልቅ ዓይኖች ያሉት ትላልቅ ዓይኖቿ ምግብ መፈለጓን ትያያዘዋለች።
ሌላ አጥቢ እንስሳ የለም። የታርሲየር አይኖች
መሽከርከር አይችሉም። የታርሲየር እጆች ቀጫጭን ቅርንጫፎችን
ለመጨበጥ ተስማሚ ሆነው የተሠሩ ናቸው። ይህች
ቁመታቸው 12.5 ሴንቲ ሜትር ሲሆን እንስሳ በምትተኛበት ጊዜም ጭምር የዛፍ ቅርንጫፍ
ክብደታቸው ደግሞ 114 ግራም ይሆናል። እንደ ጨብጣ ትይዛለች። በረጅም ጅራቷ ላይ ከውስጥ
ወረቀት ስስ የሆኑት የታርሲየር ጆሮዎች በኩል ያሉት ተረተሮች ከእንቅልፏ እስክትነቃ ድረስ
መጠቅለልና መዘርጋት የሚችሉ ከመሆኑም ሌላ ባለችበት ቦታ ላይ እንድትቆይ ይረዷታል።
በጣም ዝቅተኛ ድምፅ ለመስማት ድምፁ
ወደተሰማበት አቅጣጫ ይዞራሉ። ይህች እንስሳ ታርሲየር ረጃጅም ቅልጥሞች ስላላት እስከ 6 ሜትር
ያላት ድንቅ የሆነ የመስማት ችሎታ እንደ ዱር ድረስ መዝለል ትችላለች፤ ይህም ከቁመቷ 40 ጊዜ
ድመት ካሉ አዳኞች ለማምለጥ ብቻ ሳይሆን እሷ እጥፍ ይበልጣል! ይህች ትንሽ እንስሳ ምሽት ላይ
ራሷ የምታድናቸውን እንስሳት ለመፈለግም ስታድን ዘላ በመነሳት ሰለባዋን እጇ ውስጥ
ይረዳታል። ታስገባለች፤ እንዲህ የምታደርገው በፍጥነት በመሆኑ
የምታድነው እንስሳ አያመልጣትም ሊባል ይችላል።
ከጨለመ በኋላ ጆሮዎቿ የምስጦችን፣
የጥንዚዛዎችን፣ የወፎችንና የእንቁራሪቶችን ድምፅ
ምንጭ:- National Geography
DINQ MEGAZINE November 2020 STAY SAFE 75