Page 62 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 62

ክገጽ 18 የዞረ





         አደረኩኝ። የወደቁትን ድንቾች የሱሪዬ ኪሶች ውስጥ      የምታሰቃይ!›› ብላ  እናቴ  ጮኸችና  ፊቷ  በንዴት    አልሰጣት። ያዝኳትና ክንዴ ስር ወሸቅኳት ውጪው
         ከተትኳቸው።  ጋሪ  ነጂው  አየት  ሲያደርገኝ፣       አመድ መሰለ። ከመሄድ ውጭ ሌላ ምንም ማድረግ         ትንሽ ጨለም ብሏል።
         ‹‹ድንችዎ  እየወደቀ  ነው›› አልኩት።  ከዚያ  በኋላ   የምችለው  ነገር  አልነበረኝም።  ቢሆንም  ግን  በምሳ
         በፍጥነት  ወደ  ቤቴ  ሄድኩኝ።  እናቴ  እቤት  ውስጥ   ሰዓት  የቀረበው  ድንች  የበዛበት  የአሳ  ሰላጣ  ነበር።   ትናንሾቹ  ልጆች  ከእናቴ  ጋር  ከባቡር  ሃዲዱ  ግራና
         ብቻዋን  ነበረች።  ጭኗ  ላይ  ቀይዋ  ድመት        የሆነው ሆኖ ከዚያች ቀይ አውሬ ተገላግለናል። ግን      ቀኝ  ያለው  ጉብታ  ስር  የወደቀ  ከሰል  ለመፈለግ
         ተቀምጣለች።  ‹‹ያንተ  ያለህ! ይህች  አውሬ  ተመልሳ   ማንም  ይህ  የተሻለ  እንደሆነ  አያምንም።  ትናንሾቹ   ሄደዋል። ቀይዋ  ከብት  ከስንፍናዋ  የተነሳ  ዝም ብላ
                                              ልጆች  በአትክልት  ስፍራው  እየሮጡ  ድመቷን        በቀላሉ  ተይዛ  ሄደች።  ወደ  ወንዙ  አቅጣጫ
         መጣች?››  ስል  ተናገርኩ።  ‹‹እንዲህ  አትበል።    ይጣራሉ። እናቴ ደግሞ በየማታው ወተት የያዘ ሳህን      ሄድኩኝ።  አንድ  ሰው  መንገድ  ላይ  አገኘኝ  እና
         ባለቤት  የሌላት  ድመት  እኮ ነች።  ለምን  ያህል ጊዜ   ከበሩ  ፊት  ለፊት  ታስቀምጣለች።  እኔንም       ድመቷን  እሸጣት  እንደሆን  ጠየቀኝ።  በደስታ
         ምግብ እንዳልቀመሰች ማን ያውቃል? እስቲ እንዴት       ማስጠንቀቂያ ባዘለ እይታ ትመለከተኛለች። እኔ ራሴ      ተሞልቼ፣  ‹‹አዎን!››  አልኩት።  ሳቀና  መንገዱን
         እንደከሳች  ተመልከት።›› አለች  እናቴ። ‹‹እኛም እኮ   የሆነ  ቦታ  ታማ  ወይም  ሞታ  ተጋድማ  ይሆናል    ቀጠለ።  ወዲያው  ወንዙ  አጠገብ  ደረስኩኝ።  ወንዙ
         ከሲታዎች ነን›› አልኩኝ። ‹‹ካስቀመጥክልኝ ዳቦ ላይ    በማለት አውሬዋን በየማእዘኑ መፈለግ ጀመርኩኝ።        ላይ  በረዶ  ይንሳፈፋል።  አየሩን  ጉም  ሸፍኖታል።
         ትንሽ ሰጠኋት›› አለች እና በጎን ተመለከተችኝ። ስለ                                         ቀዝቃዛ  ነበር።  ድመቷ  እውስጤ  ውሽቅ  ብላለች።
         ዳቧችን፣ ስለወተቱ እና ነጩ ዳቦ አስታወስኩኝ። ግን     ከሶስት  ቀን  በኋላ  ግን  ድመቷ  ተመልሳ  መጣች።   እያሻሸሁ  አዋራት  ጀመር።  ‹‹ይህንን  ማየት
         ምንም  አልተናገርኩም።  ከዚያ  በኋላ  ድንቹን       ታነክሳለች፤ የፊት እግሯ ላይ ደግሞ ቁስል አለባት።     እንደማልችል  ነግሬሽ  ነበር።  እህትና  ወንድሜ
         ቀቀልን።   እናቴ   በጣም    ተደሰተች።    ከየት   እኔ ያሳረፍኩባት ዱላ ውጤት ነበር። እናቴ ቁስሏን      እየተራቡ አንቺ እየደለብሽ ስትሄጂ ዝም ብዬ ማየት
         እንዳመጣሁ  አልጠየቀችኝም።  ከፈለገች  መጠየቅ       ጠቅልላላት  የሚበላ  ነገር  ሰጠቻት።  ከዚያን  ጊዜ   በፍፁም  አልችልም››  አልኳት።  ከዚያም  በጣም
         ትችል  ነበር።  በመቀጠል  እናቴ  ቡናዋን  ጠጣች።    ጀምሮ  በየቀኑ  መምጣት  ጀመረች።  ካለ  ቀይዋ      ጮህኩና  ያቺን  ቀይ  ከብት  የኋላ  እግሮቿን  ይዤ
         ሁሉም  ያቺ  ቀይ  አውሬ  ወተቱን  እንዴት  ጭልጥ    ‹ከብት›  ምሳ  ሰዓት  የሚባል  ነገር  የለም።      ከአንድ  የዛፍ  ግንድ  ጋር  አጋጨኋት።  ግና  ጮኸች
         አድርጋ  እንደምትጠጣ  ተመለከቱ።  በመጨረሻም        ከመካከላችን ምንም ነገር ከእሷ መደበቅ የማይቻል       እንጂ አልሞተችም። ከዚያም ከአንድ የበረዶ ቋጥኝ
         በመስኮት ዘላ ወጣች። ቶሎ ብዬ መስኮቱን ዘጋሁት       ሆነ። የሆነ ሰው የሆነ ነገር ከመብላቱ ከየት መጣች     ላይ ፈጠፈጥኳት። በዚህን ጊዜ ጭንቅላቷ ተቦደሰና
         እና እፎይ አልኩኝ። ጠዋት 12 ሰዓት ላይ አትክልት     ሳይባል ቁጭ ትልና አፍጥጣ ትመለከታለች። እናም        ደም  ይፈሳት  ጀመር።  በረዶው  ላይ  ሁሉ  ጥቁር
         ለማምጣት ሄድኩኝ። ሁለት ሰዓት ላይ ስመለስ          ምንም ብናደድ እኔን ጨምሮ ሁላችንም የፈለገችውን       ነጠብጣብ ሆነ። እንደ ህፃን ልጅ አለቀሰች። ልተዋት
                                              እንሰጣታለን። በየጊዜው እየወፈረች መጣች። ለነገሩ      ፈለኩ። ነገር ግን ልጨርሳት ግድ ነበር። በተደጋጋሚ
          ትናንሾቹ  ልጆች  ቁርስ  እየበሉ  ነበር።  መካከላቸው   ቆንጆ ድመት እንደነበረች አምናለሁ። የ1946 ዓ.ም   የበረዶ ቋጥኙ ላይ ፈጠፈጥኳት።
         ወንበሩ ላይ እንሰሳዋ እየተተራመሰች ከሌኒ ጋር የስኒ    ክረምት ተገባዶ የ1947 ዓ.ም ክረምት ተጀምሯል።
         ማስቀመጫ  ላይ  የረሰረሰ  ዳቦ  ትበላለች።  ከጥቂት   በዚህን  ጊዜ፣  ስለ  እውነት  ምንም  የሚበላ  ነገር    አጥንቶቿ  ይሁኑ  በረዶው  አላውቅም  ይንቋቋል።
         ደቂቃዎች  በኋላ  እናቴ  ከጠዋቱ  አስራ  አንድ  ሰዓት   አልነበረንም  ማለት  ይቻላል።  ለጥቂት  ሳምንታት   ይሄም  ሆኖ  ግን  ገና  አልሞተችም።  ሰዎች  ድመት
         ተኩል  ጀምሮ  ከቆመችበት  ስጋ  ቤት  ተመልሳ       እንደ በረዶ የቀዘቀዘ ድንች እንጂ አንድም ግራም ስጋ    ሰባት ነፍስ ነው ያላት ይላሉ። ይህቺ ግን ከዚያ በላይ
         መጣች።  ድመቷ  ወዲያውኑ  ወደ  እሷ  ዘላ  ሄደች።   አልነበረንም። ልብሶቻችንም እላያችን ላይ ሰፍተው       ነበራት። በእያንዳንዱ ዱላ በጣም ትጮሃለች። እኔም
         እናቴ  እንዴት  እንደምታስብ  ሊገባኝ  አልቻለም።     ተንጠልጥለዋል። አንድ ጊዜ ሌኒ ርቧት ከዳቦ ጋጋሪ      አንድ ጊዜ ጮኽኩኝ። በዚህ ቅዝቃዜ ውስጥ በላብ
         ቁራጭ  የአሳማ  ስጋ  ወረወረችላት።  በጣም  የታወቀ   ላይ  አንድ  ቁራሽ  ዳቦ  ሰርቃ  ነበር።  ይህን     እርሼያለሁ። መጨረሻ ላይ ግን መሞቷ አልቀረም።
         ግራጫማ መልክ ያለው ምርጥ የስጋ አይነት ነበር።       የማያውቀው ግን እኔ ብቻ ነኝ። የካቲት መጀመሪያ       ወንዙ  ውስጥ  ወረወርኳት  እና  እጆቼን  በበረዶው
         እኛ  ዳቧችን  ላይ  ቀብተን  መብላት  በወደድን፣     ላይ  ለእናቴ  ‹‹አሁንስ  ከብቷን  እናርዳታለን››    ታጠብኩኝ። እንደገና ወደ ከብቷ ስመለከት በርቀት
         እናቴም  ይህንኑ  ማድረግ  በተገባት  ነበር።  ንዴቴን   አልኳት።  ‹‹የምን  ከብት?››  ስትል  ትኩር  ብላ   በበረዶ  ቋጥኞች  መካከል  ትንሳፈፋለች።  ከዚያም
         ዋጥ  አድርጌ  ኮፍያዬን  ይዤ  ወጣሁ።  አሮጌውን     እየተመለከተች  ጠየቀችኝ።  ‹‹ድመቷን  ነዋ!››      በጉሙ  ውስጥ  ገብታ  ተሰወረች።  በጣም  በረደኝ።
         ብስክሌት  ከመጋዘን  አወጣሁና  ፊት  ለፊት  ወደ                                          ወደ  ቤት  መሄድ  ግን  አልፈለኩም።  ከተማ  ውስጥ
         ከተማ  ነዳሁ።  እዚያ  አሳዎች  ያሉበት  አንድ  ኩሬ   አልኩኝ።  ምን  ሊከሰት  እንደሚችል  አውቄዋለሁ።    ወዲያ  ወዲህ  ስል  ቆየሁና  በመጨረሻ  ወደ  ቤቴ
         አለ።  አሳ  ማጥመጃ  የለኝም።  ሁለት  ሹል  ሚስማር   ሁሉም    ወረዱብኝ።    ‹‹ምን?  ድመታችንን!     ሄድኩኝ።  ‹‹ምን  ሆነሃል? ገርጥተሃል፣  ደግሞ  የምን
         የተመታበት  አንድ  ዱላ  ብቻ  ነበር  ያለኝ።  በዚህ   አታፍርም!››  ‹‹አላፍርም።  ምግብ  እየሰጠን      ደም  ነው  ጃኬትህ  ላይ  ያለው?››  ስትል  እናቴ
         አሳዎቹን እወጋቸዋለሁ።                       አደልበናታል።  ደህና  ወፍራም  ጠቦት  መስላለች።
                                              በዚያ  ላይ  ደግሞ  ልጅ  ነች።  ታዲያስ?›› አልኩኝ።   ጠየቀችኝ። ‹‹ነስሮኝ ነው።›› አልኳት። አየች እና ወደ
          ብዙ ጊዜ ጥሩ እድል ገጥሞኛል። አሁንም እንዲሁ።      ሌኒ  መጮህ  ጀመረች።  ፔተር  በጠረጴዛው  ስር      ምድጃው  ሄዳ  ሻይ  አፈላችልኝ።  መጥፎ  ስሜት
         ገና አራት ሰዓት ሳይሞላ ለምሳ የሚበቁ ሁለት ጥሩ      በእርግጫ መታኝ። እናቴ በሃዘኔታ፣ ‹‹እንዲህ አይነት    ተሰማኝ። ከዚያ አካባቢ ዘወር ማለት ነበረብኝ እና
         ጥሩ  አሳዎችን  አጠመድኩኝ።  በምችለው  ፍጥነት      ክፉ ልብ ይኖርሃል ብዬ ላምን አልቻልኩም›› ስትል      ወደ መኝታዬ ሄድኩኝ። ከዚያ በኋላ እናቴ ቀስ ብላ
         ሁሉ ወደ ቤት ነዳሁኝ። እቤት እንደደረስኩ አሶቹን      ተናገረች። ድመቷ ምድጃው ላይ ተቀምጣ እንቅልፍ        መጥታ፣  ‹‹ገብቶኛል፤  ሁል  ጊዜም  ይህንን
         ጠረጴዛ  ላይ  አስቀመጥኳቸው።  ቶሎ  ብዬ  ልብስ     ወስዷታል። በእውነት ተድበልብላለች።               አስታውስ!›› አለችኝ።  ይሁን  እንጂ  ከዚያም  በኋላ
         ታጥብ  ለነበረችው  እናቴ  ሄጄ  ነገርኳት።  እሷም                                         ቢሆን ፔተር እና ሌኒ ግማሹን ሌሊት ከብርድ ልብሱ
         አብራኝ መጣች። እዚያ ስንደርስ የነበረው ግን አንድ     ከቤት ወጥታ እያደነች መብላት እስከማትችል ድረስ       ስር  ሆነው  ሲያለቅሱ  ይሰማኛል።  እናም  አሁን
         አሳ ብቻ ነበር። ያውም ትንሹ። የመስኮቱ ክፈፍ ላይ     ሰንፋለች። ሚያዚያ ወር ላይ ድንች የሚባል ስለጠፋ      ቀይዋን  አውሬ  መግደሌ  ትክክል  እንደነበር
         ቀይዋ  ድመት  ቁጭ  ብላ  የመጨረሻውን  ጉርሻ       ምን መመገብ እንዳለብን ማወቅ አልቻልንም። አንድ       አላውቅም። ለነገሩ እንደዚች ያለ እንሰሳ እኮ በፍጹም
         ትጎርሳለች።  እጅግ  ከመናደዴ  የተነሳ  አንድ  ቁራጭ   ቀን  ላብድ  ደርሼ  በቁጣ  ለድመቷ፣  ‹‹ትሰሚኛለሽ!   ብዙ አይበላም።
         እንጨት  ወረወርኩባት።  መታኋትም።  እያቃሰተች       ምንም  የሚላስ  የሚቀመስ  ነገር  የለንም።
         ከመስኮቱ  ደፍ  ላይ  ወርዳ  እንደተጠቀለለ  ጆንያ
         አትክልቱ  ውስጥ  ዱብ  አለች።  ‹‹የታባቷ!        ተመልከች!›› ብዬ  ባዶውን  የድንች  ሳጥንና  የዳቦ   ጀርመን  ባህል  ማዕከል  ካሳተመው  ከህግ  ፊት  እና
                                              ማስቀመጫ  አሳየኋት።  በመቀጠልም፣  ‹‹አሁን  ጥፊ
         ይበቃታል›› አልኩኝ።  በዚህን  ጊዜ  እናቴ  ድምፁ    ከዚህ!  በምን  ሁኔታ  ላይ  እንዳለን  አይተሻል››   ሌሎችም  አጫጭር  የጀርመን  ታሪኮች  ከሚለው
                                                                                   መጽሓፍ የተወሰደ
         በሚያስተጋባ  ጥፊ  አጮለችኝ።  እድሜዬ 13 ዓመት     አልኳት። እሷ ግን አይኖቿን አርገበገበችና ምድጃው
         ነው።  በእርግጠኝነት  ከአምስት  አመቴ  ጀምሮ       ላይ  እንዳለች  ዞር  አለች።  በንዴት  ጮኽኩና  የእቃ
         አንድም  ጊዜ  ተመትቼ  አላውቅም።  ‹‹እንሰሳትን
                                              ቤት ጠረጴዛውን በቡጢ መታሁት። እሷ ግን ግድም



        62                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ታሕሳስ  2013
   57   58   59   60   61   62   63   64   65   66   67