Page 67 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 67

በቲዎድሮስ ኃይሌ


       የበረሃ ድኩላዎች ልዩ ስብሰባ አድርገው              ተደባልቀን  መኖር  እንችላለን›› የሚል

       ሲመክሩ እንዲህ አሉ፡፡                        ሐሳብ አቀረበ፡፡

       ‹‹ከሰው  ጋር  ተስማምተው  የሚኖሩትን             በዚህም  የአባት  ድኩላ  ምክር  ሁሉም

       የቤት  እንስሳት  እንመልከት፡፡  ሥጋት             ተስማሙና ከመካከላቸው አንድ ድኩላ
       ስለሌለባቸው  የሚበሉትና  የሚጠጡት                ተመርጦ  ሄደና  ከፍየሎች  ጋር  ጓደኝነት
       ተስማምቷቸው ወፍረውና  አምሮባቸው                 መሥርቶ         ካሳዳሪያቸውም           ጋር     ወገኖቹ  የማያስብ  ደንታቢስ  በመሆኑ

       ይኖራሉ፡፡ ቢያንስ ከእኛ ጋር የተቀራረበ             አስተዋውቀውት  ያለምንም  ሥጋት                   ኖሯል፡፡  ባለቤትየው  ቢላዋውን  ስሎ
       ተመሳሳይነት         ያላቸውን       ፍየሎች      እንዲኖር  ተፈቀደለት፡፡  ኑሮውንም                 ከመካከላቸው አንዱን የሰባ ሙክት ሳብ

       እንመልከት፡፡  በተለይማ  በመካከላቸው              ወዶት  ሌሎች  ድኩላዎችን  እንዴት                 አድርጐ  ወስዶ  በፊታችን  ሲያርደው
       የሚገኙ አንዳንድ ሙክቶች ጺማቸውን                 መሳብና  ከሰው  ጋር  ማስተዋወቅ                  ሲያወራርደው  ምንም  ሳይደነግጡ  ቲፍ
       አንዠርገው  ያለምንም  ሥጋት  ሲኖሩ               እንደሚቻል  በማጥናት  ላይ  ሳለ  የገና             እያሉ  ቲያትር  ተመልካቾች  ይመስሉ

       በዓይናችን  እያየን  ምናችን  ሞኝ  ነው?           በዓል  ደረሰ፡፡  ለዚያም  የገና  በዓል             ነበር››፡፡
       እንደዚህ        በሥጋት         ስንበረግግ      የተመረጠውን  አንድ  የሰባ  ሙክት

       የምንኖረው? አሁንስ  በዛ  የበረሃ  ኑሮ            ባለቤትየው ከፍየሎች መንጋ መሀል ሳብ                “እድሜ  ለምክር  አዋቂው  አባት  ድኩላ
       ሰልችቶናልና  ከፍየሎች  ጋር  ተደባልቀን            አድርጎ  ወስዶ  ያርደውና  ቆዳውን  ገፎ             በርሱ  ምክር  ተመርጬ  ተልኬ  ይህን

       በሰው ዘር ቁጥጥር ሥር ሆነን ያለምንም              ስልቻ  አውጥቶ  ሥጋውን  ሲያወራርድ                ጉድ  ዓይቼ  መጥቻለሁና  ከለማዳ
                                             አየ፡፡ ድኩላው ደንግጦ በሩ ተከፍቶለት               እንስሳት  ጋር  በሰው  ዘር  ቁጥጥር  ሥር
       ሥጋት      መኖር       ይሻለናል››  እያሉ
                                             መውጣትና ማምለጥ የሚችልበትን ጊዜ                  እንኑር›› የሚለው  ውሳኔ  የማያዋጣ
       ሲመክሩ  ሲዘክሩ  ከመካከላቸው  አንድ
                                             ሲጠብቅ ቆየ፡፡ የፍየል መንጋ ሁሉ በር               ስለሆነ  እንደገና  እናስብበት››  ሲል
       ሽማግሌ አባት ድኩላ
                                             ተከፍቶለት  መውጣት  ሲጀምር  ድኩላ                ሞላው  የድኩላ  መንጋ  በዚህ  ሪፖርት
       ‹‹ነገሩ መልካም ነው፡፡ ነገር ግን እንዲሁ           ለማምለጥ         የሩጫውን          ፍጥነት      ተደናግጦ
       በጅምላ  ሄደን  መደባለቅ  ሳይሆን                በመጨመር  ከዚያ  ጉድ  ያወጣውን

       በመጀመርያ  ከመካከላችን  አንድ  ድኩላ             ፈጣሪውን  እያስመሰገነ  ወደ  ወገኖቹ               ‹‹ይህስ  ከሆነ  ይቅርብን፡፡  በለመድነው
       ተመርጦ  ይሄድና  ከፍየሎች  ጋር                 ተመልሶ ሄደ፡፡                              ጫካ  በዱር  በበረሃ  የነፃነት  አየር

       ተደባልቆ  አብሮ  በመኖር  ጥናት  አድርጎ                                                  እየተናፈስን እንደኮራን እንሞታለን››
                                              እንደደረሰ  ያየውን  ጉድ  ሁሉ  ዘርዝሮ
       ይምጣ።  ከዚያ  በኋላ  ነገሩ  ተስማሚ
                                             ነገራቸው  ‹‹ለካስ  ያ  ሁሉ  የፍየል  መንጋ          የሚል  ውሳኔ  አሳለፉ  ይባላል፡፡
       ሆኖ  ከተገኘ  ሁላችንም  ከነርሱ  ጋር
                                             በተለይም  ሙክቱ  ሁሉ  እንደዚያ                  ከዘላለም ባርነት ያንድ ቀን ነጻነት ቀላል
                                             አምሮበት የሚኖር ለራሱም ሆነ ለሌሎች                አባባል  አይደለም፣  ነጻ  አስተሳሰብ፣  ነጻ

                                                                                                  ወደ ገጽ  74 ዞሯል

           DINQ MEGAZINE       December  2020                                          STAY SAFE                                                                                    67
   62   63   64   65   66   67   68   69   70   71   72