Page 69 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 69
ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የፓርላማ ንግግር የተቀነጨቡ
ሕዳር 21 2013 ዓ ም
(ከአድማስ ሬድዮ የተገኘ) ስለሆነ ነው ብለዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰሜን ዕዝ አባላት ላይ የተደረገውን ግዲያ እና የሀገር መከላከያ ሰራዊት በርካታ ሮኬቶች እንዳሉት ያነሱት
ከዛ በፊት የነበሩትን ሁኔታዎች ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይሁንና ወደ ትግራይ አንድም ሮኬት
አብራርተዋል፡፡ አለመተኮሱን አንስተዋል፡፡ ይህም ተልዕኮው በኃላፊነት ስሜት
መከናወኑን ያመለክታል ብለዋ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ “ የራሳችን ካሃዲዎች ወታደሮቹን
ራቁታቸውን ሲያባብሯቸው ኤርትራውያኖች“ ትብብር መቀሌ ከተማን ለመያዝ በተደረገው ተልዕኮ መካናይዝድ
አድርገውላቸዋል፡፡ ኦፕሬሽን አለመሰራቱን አንስተው ይህ ያልተደረገው ከገንዘብ
ጋር በተያያዘ ነው ብለዋል፡፡ የህወሃት ቡድን የሀገሪቱ አቅም
ሰሜን ዕዝ ላይ እንዲሆን ሆን ብሎ አስቀድሞ ብዙ ስራ
መስራቱንም በፓርላማ ገለጻቸው ወቅት አንስተዋል፡፡
ጥቅምት 24 ቀን 2014 ዓ.ም የህወሃት ቡድን በኢትዮጵያ ታሪክ
ታይቶ የማይታወቅ አጉል ስራ መስራቱን ጠቅሰው የሰሜን ዕዝ
መብራት በጣጥሶ፣ ወታደሩ እንዳይገናኝ ግንኑነት መስመር
በማቋረጥ፣ብዜዎችን በመግደል እንዲሁም በማፈን የተደረገው
ስራ አስነዋሪ ነበር ብለዋል፡፡
የግንኙነት መስመር የቋረጠበትን ወደ ጎረቤት ሀገራት የሄዱትን
እና ሌሎችንም በማሰባሰብ ተልዕኮውን በብቃት ማጠናቀቅ
ተችሏልም ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡
የሰሜን ዕዝ አባላት ራቁታቸውን ወደ ኤርትራ በሄዱ ጊዜ
በኤርትራውያን የሚለበስ ልብስ ማግኘታቸውን ጠቅላይ
ሚኒስትሩ ገልጸዋል፡፡
“የራሳችን ካሃዲዎች ወታደሮቹን ራቁታቸውን ሲያባብሯቸው
ለሰሜን ዕዝ አዲስ አዛዥ ተልኮ የነበረው በመከላከያ ሰራዊት የሰሜን ኤ ር ት ራ ዎ ቹ ግ ን አ ስ ፈ ላ ጊ ው ን ት ብ ብ ር
ዕዝ አባላት ጥቃቱ ከመፈጸሙ በፊት የሰሜን ዕዝ አዛዥ ጄኔራል አድርገውላቸዋል“ብለዋል፡፡ ከኤርትራ በተጨማሪም ኢትዮጵያ
የነበሩት ጀነራል ድሪባ መኮንን ከህወሃት ሰዎች ጋር ምሳ ከበሉ በኋላ ያደረገችውን ሕግ የማስከበር ስራ የደገፉት ጅቡቲ፣
ራሳቸውን በመሳታቸው መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሱዳን፣ደቡብ ሱዳን፣ ኬንያ፣ ሶማሊያም ምስጋና ቀርቦላቸዋል፡፡
ገልጸዋል፡፡ጀነራል ጀማል መሐመድ ወደ ሰሜን ዕዝ በተላኩበት ጊዜ
የህወሃት ሰዎች አንቀበልም በሚል መመለሳቸው የሚታወስ ነው፡፡ ከተጀመረ ወር ሊሆነው በተቃረበው የፌደራል መንግስትና
የህወሓት ግጭት የፌደራል መንግስት የትግራይ ክልል ዋና
በሰሜን ዕዥ አባላት ላይ ተደርጎ ከነበረው ጥቃት በኋላ መንግስት ከተማ የሆነችውን መቀሌን በመጨረሻ ዘመቻ መቆጣጠሩን
የጀመረው የሕግ ማስከበር ሥራ በሰላማዊ ዜጎች ላይ ጉዳይ ሳይደርስ አስታውቋል፡፡
በሶስት ሳምንት ውስጥ ቁጥጥር ስር መዋሉን ገልጸው ይህ የሆነው
ደግሞ መከላከያ ሰራዊቱ በጣም ዲሲፕሊን ያለው ጀግና ወታደር
ወደ ገጽ 46 ዞሯል
DINQ MEGAZINE December 2020 STAY SAFE 69

