Page 91 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 91
ከገጽ 90 የዞረ
ምክንያት ሆነዋል። እንደሌለበት ስላመኑ የምርምር ስራቸው
ምን ሠርተው ታወቁ?
በአሜሪካ የባለቤትነት ማረጋገጫ እንዲያገኝ
ዶክተር አክሊሉ ዓድዋ ላይ በመገረም ስሜት አደረጉ። እነዶክተር አክሊሉ በደከሙበት ስራ
የሞከሩትን ሙከራ ወደ አዲስ አበባ ከተመለሱ የምርምር ሂደቱ ብዙ ውጣ ውረዶች የበዙበት የባለቤትነት ማረጋገጫ አግኝተን ስማችንን
በኋላ በቤተ ሙከራ ለማረጋገጥ ስራቸውን እንደነበር በምርምር ስራው ሂደት ተሳታፊ እናስጠራለን ብለው ቋምጠው የነበሩትና በዚህ
ጀመሩ። እንዳሰቡትም እንዶድ የቢልሃርዚያ የነበሩት ፕሮፌሰር ለገሰ ወልደዮሐንስ በአንድ የተበሳጩት የውጭ አገራት ተማራማሪዎች
በሽታን የሚያስተላልፉትን ትሎች ወቅት እንዲህ ብለው ተናግረው ነበር። ቀደም ሲል ሲያሞካሹት የነበረውን እንዶድ
የሚሸከሙትን ቀንድ አውጣዎችን እንደሚገድል ‹‹መርዛማ ነው … የሰውን ጤና ይጎዳል … ››
አረጋገጡ። ይህን የምርምር ማረጋገጫቸውንም ‹‹ … በተለያዩ ቦታዎች የሚበቅሉት የእንዶድ
እያሉ ማጣጣል ጀመሩ።
ለሳይንሳዊ ጥናትና ምርምር ጉባዔ አቀረቡ። ዝርያዎች የተለያዩ መልኮችና ቀለማት አሏቸው።
የመድኃኒትነትና የሳሙናነት ባህርያቸውም የተለያየ
ነው። አካባቢው ልዩነት የፈጠረባቸውና ተመሳሳይ ይሁን እንጂ ለቢልሃርዚያ በሽታ መድኃኒት
ከዚያም ዶክተር አክሊሉ ወደ ካሊፎርኒያው የሚሆነው የእንዶድ ዝርያ መርዛማ ያልሆነና
ስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ (Stanford Uni- የቤተሰብ ዝርያ ያላቸው የእንዶድ ዓይነቶች ለሰው ልጅ ጎጂ እንዳልሆነ ዶክተር አክሊሉ
versity) በማቅናት በእንዶድ ላይ ምርምር ተሰብስበው የተለያዩ ሙከራዎች ተደረገባቸው። በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ ባደረጉት ጥናት
ማድረጋቸውን ቀጠሉ። በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ በዚህም ምክንያት በርካታ የጥናትና ምርምር አረጋገጡ። ካናዳ ውስጥ የሚገኘው ዓለም አቀፍ
ቆይታቸው እንዶድ ከቢልሃርዚያ በተጨማሪ ውጤቶችም ይፋ ሆኑ … ›› የልማት ጥናትና ምርምር ማዕከል
ለሌሎች በሽታዎች መድኃኒትነትም የሚሆን ዶክተር አክሊሉ የምርምር ስራቸውን ይፋ (International Development
ተፈጥሮና አቅም እንዳለው ወይም እንደሌለው ባደረጉበት ወቅት ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ Research Center)ም ለቢልሃርዚያ
ጥናት አድርገዋል። ከዚህ ባሻገር በሌሎች ጥገኛ የውጭ አገራት ተመራማሪዎች በ‹‹ትብብር›› በሽታ መድኃኒት የሚሆነው የእንዶድ ዝርያ
ተህዋሲያን ላይ ሰፊ ምርምሮችንም ሰበብ ምርምሩን እነርሱ ማከናወን እንደሚፈልጉ ለሰው ልጅ መርዛማ እንዳልሆነ የሚገልፅ
አከናውነዋል። ገልጸው ነበር። ዶክተር አክሊሉ ምርምሩ የትም የምርምር ውጤት ይፋ በማድረጉ የዶክተር
ቢካሄድ ችግር እንደሌለው ስላመኑ ለትሮፒካል
አክሊሉን የምርምር ውጤት ለማጣጣል
እፅዋት ውጤቶች ተቋም (Tropical Plant
[በነገራችን ላይ ቢልሃርዝያ Products Institute) ናሙና ሰጥተው የተከፈተው የስም ማጥፋት ዘመቻ ሳይሳካ ቀረ።
(Bilharziasis) ሺስቶሶማ በሚባሉ ጥገኛ የመድኃኒቱ ስያሜም ‹‹ለማቶክሲን
የምርምር ስራቸውን ቀጠሉ።
ትሎች የሚመጣ በሽታ ነው። ወንድና ሴት (Lemmatoxin)›› ተብሎ በስማቸው
ትሎች ተገናኝተው በመጣበቅ የሰው ደም ተጠራ። ኢትዮያጵዊው ሳይንቲስት ፕሮፌሰር
ውስጥ በመኖር ብዙ ሺህ እንቁላሎች ያፈራሉ። የተቋሙ ተመራማሪዎች ግን የምርምሩ ውጤት አክሊሉ ለማ በመላው ዓለም የሚገኙ ከ200
እንቁላሎቻቸው ከሽንት ጋር ሲወጡም ደም ስለደረሰበት ደረጃ ትንፍሽ ሳይሉ ብዙ ወራት ሚሊዮን በላይ ሰዎችን እያሰቃየ ለነበረው
ሊያሸኑ ይችላሉ። እንቁላሎቹ ከሰገራና ከሽንት ተቆጠሩ። በዚህ ወቅት እነዶክተር አክሊሉ ግን ለቢልሃርዚያ በሽታ የመፍትሄ አባት
ጋር ከሰውነት ወደ ውጪ ከወጡ በኋላ ለቢልሃርዚያ በሽታ መድኃኒት የሚሆነው የእንዶድ ሆኑ፤የምርምር ስራቸውም ለነዚህ ሚሊዮኖች
ተፈልፍለው ቀንድ አውጣ ውስጥ ገብተው ዝርያ መርዛማ ያልሆነና ለሰው ልጅ ጎጂ ስቃይ መድኃኒት ሆነ።
ይራባሉ። ከዚያም ከቀንድ አውጣው ውስጥ እንዳልሆነ የሚገልጸውን የምርምር ውጤታቸውን
ወጥተው ውሃ ውስጥ በመቆየት ሰዎች ሲዋኙ ጨምሮ ሌሎች ውጤቶችን በየጊዜው ይፋ ያደርጉ ለዚህም ነው ፕሮፌሰር አክሊሉ በአንድ ወቅት
ወይም በባዶ እግራቸው በውሃ ውስጥ ሲሄዱ ነበር። ዶክተር አክሊሉም የምርምር ስራው ምን ‹‹ … በአፍሪካ ውስጥ የሚከናወኑ ሳይንሳዊ
የሰውን ቆዳ በስተው ወደ ደም ስር ይገባሉ።] ደረጃ ላይ እንደደረሰ ለተቋሙ ጥያቄ ሲያቀርቡ ጥናቶችና ምርምሮች መሰረታዊ መሰናክሎቻቸው
‹‹የምርምር ስራው በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ ነው።
ይሁን እንጂ በርካታ ዓመታትን የፈጀው የምርምር ግብዓቶችና የገንዘብ ችግሮች ብቻ
የምርምር ስራ ዓለም አቀፍ ተቀባይነትን የምርምሩ ውጤት ከመታተሙ በፊት የፓተንት ሳይሆኑ በበለፀጉ አገራት ግለሰቦችና ተቋማት
ለማግኘት መንገዱ አልጋ በአልጋ መብት (Patent Right) እንዲያገኝ ዘንድ የሚስተዋሉ የአስተሳሰብ ኢፍትሐዊነቶች
አልሆነላቸውም ነበር። በዓለም ላይ ያሉት ተወስኗል›› ብለው መለሱላቸው። ዶክተር እንደሆኑ ተረድተናል …›› ብለው የተናገሩት።
የእንዶድ ዝርያዎች መብዛትና ዓይነታቸውም አክሊሉም እርሳቸውና ወገኖቻቸው በደከሙበት ፕሮፌሰር አክሊሉ ለማ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
ከቦታ ቦታ መለያየቱ ተቀባይነቱ እንዲዘገይ ስራ ሌሎች የባለቤትነት ማረጋገጫ ማግኘታቸው
ተገቢ እንዳልሆነና ልፋታቸውም መና መቅረት የሳይንስ ትምህርት ክፍል የመጀመሪያው ዲን
ወደ ገጽ 20 ዞሯል
DINQ MEGAZINE December 2020 STAY SAFE 91

