Page 92 - Dinq 215 December 2020_Neat
P. 92

ፍልስፍና













            በሚስጥረ አደራው
        ከምንም  በላይ  አንዳችንን  ከሌላኛችን  የሚለየን  ነገር   እያንዳንድችን    ስለራሳችን     በአይምሮዋችን
        ቢኖር  ለራሳችን  ያለን  አመለካከት  ወይም  ምስል      የምንቀርጸው ምስል አለ። ይህ ምስል መልካም ምስል     ለራሳችንን ያለንን አመለካከት መለወጥ እረጅም መንገድ
        በእንግሊዘኛው  ደግሞ  Self Image ነው።  የስነ  ልቦና   ካልሆነ  በኑሮዋችን  ላይ  የሚጸባረቁት  እውነታዎችም   ነው  (It’s  a  Never  Ending  Process)።
        ባለሙያዎች  ስለዚህ  የስነ  ልቦና  ጥበብ  መጀመሪያ     ከዚህ  ምስል  የተለዩ  አይሆኑም።  በተቃራኒው      ምክንያቱም ስለራሳችን በውስጣችን የምንስለው ምስል
        ባጠኑበት  ወቅት፤  ታላቁ  የስነልቦና  ግኝት  ብለውት    ስለራሳችን  ያለን  አመለካከት  ወይም  በውስጣችን    የተሳለው  በእኛ  ብሩሽ  ብቻ  አይደለም።  ቤተሰብ፤
                                               የምንስለው  ምስል  መልካም፤ጠንካራና  አወንታዊ
        ነበር።  ሁላችንም  በዚህ  አለም  ላይ  ስንኖር  የኑሮዋችን                                    ማህበረሰብ፤  ጓደኛ፤  አስተማሪ  እንዲሁም  ሌሎች
        መጠንና  ልኩ  የሚወሰነው  ለራሳችን  ባለን  አመለካከት   ከሆነ፤  በኑሮዋችን  ላይ  የሚንጸባረቁት  እውነታዎች   አጋጣሚዎች  የየራሳቸውን  አሻራ  አኑረውበታል
        ወይም በአይምሮዋችን ውስጥ ስለራሳችን በምንቀርጸው        በሙሉ  የአወንታዊው  አመለካከታችን  ነጸብራቆች      ወደፊትም ከተጽዕኖ ሙሉ በሙሉ ማምለጥ አንችልም።
                                               ይሆናሉ።  ይህ  ለራሳችን  የምንሰጠው  አመለካከትና
        ምስል ነው።                                ግምት  ነው፤  በራሳችን  ላይ  የሚኖረንን  እምነት   ሆኖም  ግን  አመለካከታችንን  የመለወጥ  ሙሉው
                                                                                            ሃላፊነት  የማንም  ሰው  ሳይሆን  የራሳችን
        ባህሪያቶቻችን፤       ውሳኔዎቻችን፤                                                            ብቻ  መሆኑን  ማመን  መቻል  አለብን።
        አጋጣሚዎቻችንና       በህይወታችን                                                             ይህ  እምነት  የመጀመሪያው  እርምጃ
        የምንስባቸው  ሰዎች  በሙሉ  ለራሳችን                                                            ስለሆነ።
        ባለን   አመለካከት   ተጽዕኖ    ስር
        ይወድቃሉ።                                                                              ስለራሳችን  ስናስብ  የሚመጣብን  ምስል
                                                                                            አወንታዊ     ካልሆነ   በእርግጠኝነት
        ለራስ  የሚሰጥ  አመለካከት  (self Im-                                                        አመለካከታችን  ለማስተካከል  እራሳችን
        age) በህይወታችን  እጅግ  ወሳኝ  ነገር                                                         ላይ  መስራት  አለብን  ማለት  ነው።
        ነው።  አንድ  ሰው  ስኬታማና  ደስተኛ                                                           በአይምሮዋችን  ውስጥ  የምንፈልገውን
        ሊሆን  የሚችለው  ለራሱ  የተስተካከለና                                                           ኑሮ  መኖር  እንደማንችል  የሚነገርን
        አወንታዊ  አመለካከት  ሲኖረው  ብቻ                                                             ድምጽ  ካለ፤  በፍርሃትና  በአልችልም
                                                                                                                   ምስል
                                                                                                     የሚያስፈራራን
                                                                                            ስሜት
        ነው።  ችግሩ  ይህንን  እውነታ  ማንም
        ሰው      ከልጅነታችን      ጀምሮ                                                            በውስጣችን  ካለ፤  ለራሳችን  ያለንን
        ስለማያስተምረን       አብዛኛዎቻችን                                                            አመለካከት      የተሳሳተ    እንደሆነ
                                                                                            የሚያረጋገጡልን  ምልክቶች  ናቸው።
        ለራሳችን  የተሳሳተ  አመለካከት  በመያዝ
        እናድጋለን።  አቅምና  ችሎታችንን  የሚገድቡ  እምነቶች    የሚወስነው።  በራስ  መተማመናችን  የሚበቅለው                ለራሳችን    የምንሰጠው    አመለካከት
        ( Self Limiting beliefs) ሳናውቀው  በአይምሮዋችን   ለራሳችንን ባለን አመለካከት አፈር ላይ።       የኑሮዋችን  ካርታ  ነው።  አወንታዊና  ገንቢ  አመለካከት
                                                                                   ሲኖረን  አቅጣጫችን  ወደ  ተሻለ  ህይወት  ነው።
        ውስጥ  ስር  ይሰዳሉ።  እኒህ  አመለካከቶቻችን  ናቸው                                        በተቃራኒው ለራሳችን ያለን አመለካከት ዝቅተኛ ከሆነና
        የምንፈልገውን ኑሮ እንዳንኖር እንቅፋት የሚሆኑብን።       በትምህርትም  ሆነ  በስራ፤  በፍቅርም  ሆነ  በግል   ስለራሳችን ስናስብ አሉታዊ ምስል የሚቀረጽብን ከሆነ
                                               ህይወታችን ውስጥ  የምናገኛቸው ውጤቶች ለራሳችን      እየተጓዝን ያለነው ወደማይጠቅመን ጎዳና ነው። ደስተኛ
        “እርሱ  እችላለሁ  የሚለውም፤  አልችም  የሚለውም       ካለን  አመለካከት  የሚመነጩ  ናቸው።  ምናልባት     ለመሆን የተስተካከለ አመለካከት ወሳኝ ነው፤ ስኬታማ
        ሁለቱም ትክክል ናቸው”- ኮንፊሺየስ                 እዚህኛው ጽሁፌ ላይ ትንሽ ስለራሴ መናገር ያለብኝ     ለመሆን ስለራሳችን አወንታዊ ምስል በውስጣች ሊኖር
                                               ይመስለኛል።  ከአመታት  በፊት  ስለራሴ  የነበረኝ    ግድ ይለናል። ይህ ሀሳብ እጅግ ሰፊ ነው፤ ጽሁፌን ግን
        ህይወታችንን  ሊቀይሩ  የሚችሉ  እውነታዎች  በሙሉ       አመለካከትና አሁን ስለራሴ ያለኝ አመለካከት እጅግ     ማንዴላ በእስር ሳለ ብርታት ይሰጠው ከነበረው ድንቅ
        ቀላልና ያልተወሳሰቡ ሀሳቦች ናቸው። ምናልባት ለዛም       የተራራቁ  ናቸው።  ለራሴ  አነስተኛ  አመለካከት     ግጥም ውስጥ በተወሰደች ስንኝ ልቋጭ።
        ይሆናል  በቁም  ነገር  ወስደን  የማንተገብራቸው።  እኛ   በነበረኝ  ወቅት  ብዙ  ነገሮችን  “በአልችልም” ስሜት
        ሰዎች  በተፈጥሮዋችን  የተወሳሰበና  ከባድ  ነገር  ይበልጥ   ሸሽቻለሁ። አቅሜን ባለማወቄ ከሚገባኝ በታች የሆኑ   “እኔ ነኝ የእድሌ ወሳኝ፤ የእጣ ፋንታዬ መሪ
        ተዓማኒነት ያለው ይመስለናል። ለችግሮቻችን መፍትሄ        ነገሮችን  አሜን  ብዬ  ተቀብዬ  ነበር።  የተሻለ  ህይወት   የነፍሴ ጀልባ ቀዛፊ፤ የኑሮዬ ሹፌር ዘዋሪ”
        ስንፈልግ  እንኳን  ቀለል  ያለ  ሃሳብ  አንቀበልም።  እቃ   ለሌሎች እንጂ ለእኔ የሚገባኝና የሚቻል ስላልመሰለኝ
        ስንገዛ  የተወደደው  እቃ  ሁሌም  ከረከሰው  የተሻለ     እራሴን ወደኋላ ጎትቼዋለሁ። ሆኖም ግን እራሴ ላይ     “It matters not how strait the gate,
        ይመስለናል፤  በወረፋ  ካልተሰለፍን  በቀር  የምናገኘው    መስራት  ከጀመርኩኝ  ጀምሮ  ( After I embarked
        አገልግሎት  ጥራት  ያለው  አይመስለንም።  ተሻምተን      on the  journey  of  personal development)   How charged with punishments the scroll.
        ካላገኘናቸው  በቀር  ነጻ  ለምናገኛቸው  ነገሮች  ዋጋ    ኑሮዬ የሚወሰነው ለራሴ ባለኝ አመለካከት መሆኑን
        አንሰጥም። እራሳችንን ለመለወጥ ስናስብም እንደዛው፤       ለመረዳት  ግዜ  አልፈጀብኝም።  ደስታና  ስኬት፤     I am the master of my fate:
        በቀላሉ አስተሳሰባችንን በመቀየር ህይወታችንን መቀየር      ፍቅርና  ክብር፤  መውደድና  መወደድ  ለሁላችንም     I am the captain of my soul.”-
        እንደምንችል  አምነን  መቀበሉ  ይከብደናል።  ሰው       የቀረቡ  ገጸ  በረከቶች  ናቸው።  ለራሳችን  አወንታዊ
        አስተሳሰቡን  በመቀየር  ኑሮውን  መቀየር  እንደሚችል     አመለካከት ሲኖረን ብቻ ነው እኛም እንደማንኛውም      Invictus poem by William Ernest Henley.
        ለብዙ  መቶ  አመታት  ሲንገር  የነበረ  ቢሆንም፤  ግልጽና   ሰው  ከኒህ  ገጸ  በረከቶች  የፈለግነውን  ያህል  መቋደስ
        ቀልላ ሀሳብ ስለሆነ ነው መሰል እምነት አንጥልበትም።      እንደምንችል የምናምነው።




        92                                                                                  “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  ታሕሳስ  2013
   87   88   89   90   91   92   93   94   95   96