Page 46 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 46

አንድ ለመንገድ









                                    በእውቀቱ ስዩም







        ጎ                                     my wifi ብየ ቀወጥኩት!                     አጥፍቶ የተኛ ሰው   በወንጀል ቢጠየቅ ደስ ይለኛል!
                ረቤቴ ቺስታ ግብፃዊ ነው፤   ኢትዮጵያ
                                               (በነገራችን ላይ ግብፆች “ ጀ“ የሚል ቃል የላቸውም፤
                                                                                      የሰይጣን ጆሮ ይደፈንና ግድቡ ተርባይኑን ማንቀሳቀስ
                የህዳሴ ግድቡን ከገነባች እንግዲህ ተስፋ
                                              ገማል ይላሉ እንጂ ጀማል አይሉም! ለዛ ነው” ጀለስ “
                                                                                    ቢያቀተው ወይም ተርባይኑን ለጥቂት ቢስተውስ? ወይ
                የለንም ብሎ አሜሪካ ውስጥ ጥገኝነት
                                              ማለት ሲገባኝ “ገለስ “ የሚለውን ቃል የተጠቀምኩኝ !
                                                                                    ደግሞ የግልገል ጊቤን አርአያ ተከትሎ ቢገግምስ?   እኔ
                ጠይቆ በመኖር ላይ ይገኛል !  እኔ ከወራት
                በፊት “ግድቡ ተሽጡዋል” እሚለውን ዜና
                                              ፀሃይ በመሞቅ ላይ እያለህ፤  አንዲት ግብፃዊ
                                                                                    እናረባበታለን! አሳ የበላ ትውልድ ጭንቅላቱ
                አምኜ ጥገኝነት መጠየቄን የሰማ           ለምሳሌ፤ ባህር ዳርቻ አሸዋ ላይ  በጀርባህ ተኝተህ፤     ጣጣ ያለው አይመስለኝም! ሌላው ቢቀር አሳ
        አይመስለኝም !                             “ገላህ  ያምራል ካለችህ” ሙገሳ አይደለም! ሃራስመንት    ይሰራል !  ጭንቅላቱ ከሰራ ይመራመራል!  ኤሌክትሪክ
                                              ነው!                                   የሚያመነጭ ኒውክልየር ይፈጥራል !
          ኑሮየ ለክፉ እሚሰጥ አይደለም!  ኡበር እነዳለሁ!
        ዩቲውብ ደሞ በወር  አምሳ ዶላር                   ባለፈው ያዲሳበባ ሰው ከቤቱ በረንዳ               በነገራችን ላይ አባ በተነሳ ቁጥር አባይ ማደርያ የለው
        ይልክልኛል !  ግብጡ ግን ችግረኛ ነው! ስላሳዘነኝ  እኔ   ተገጥግጦ “ግድቡ የኔ ነው” እያለ                ግንድ ይዞ ይዞራል የሚለው እጅ እጅ እሚል ተረት
        በወር ሰማንያ ዶላር                          ሲቀውጠው   በዩቲውብ አየሁ!  የህዝቡ አቀዋወጥ ፤      መጠቀሱ የማይቀር ነው !  የሆነው ሆኖ ፤ከግድቡ
        እምከፍልበትን  ዋይፋይ  እንዲጠቀም ፓስወርዱን         ግብፅ በሌሊት ግድቡን ባቆማዳ ጠቅልላ፤ በግመል         ሙሌት በሁዋላ ግንዱ ለማን ደረሰ? ዶክተር አቢይ;-
        ሰጠሁት !   አንባቢ ሆይ! ለዚህ ደግነቴ ያገኘሁት      አሸክማ ስትሄድ የደረሰባት ነው እሚመስለው  !         ሶስት ቦታ ተቆርጦ እንደ ቅርጫ እንካፈለው
        ምላሽ ምን ይመስልሃል?  ባለፈው መንገድ ላይ            በነገራችን ላይ ፤ ግድቡን ትተን ስለባልቦላው        እንደማይል ተስፋ አለኝ!    እዛው ግብፅ ፈልጣ ሩዝ
                                                                                    ትቀቅልበት!
        አግኝቶኝ እሳት ጎር እሳት ለብሶ “ኢንቲ አዩኒ” ብሎ     ማውራት የምንጀምርበትን ጊዜ
                                              አልናፈቃችሁም?!   እንደኔ እንደኔ፤ ግድቡ ስራ
        ባረቀብኝ !  አረብኛ ለማታውቁ  ልተርጉምላችሁ:                                              ከአበዛሁት አትፍረዱብኝ!  የአገር ፍቅር ሲበዛ ካቲካላ
        “  ፊልም ላይ ተጥደህ እየዋልክ  ኔትዎርኩን ስሎው      ሲጀምር   ለአንድ አመት ያህል ህዝቡ ለመብራት
                                              መክፈል የለበትም! እንዲያውም በጊዜ መብራት           ነው!  አናት ላይ ይወጣል!
        እያደረግህብኝ  ነው! “ ማለቱ ነው ! እረ ገለስ! it is










































        46                                                                                 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  መስከረም  2012
   41   42   43   44   45   46   47   48   49   50   51