Page 48 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 48

ቅምሻ
             ቅምሻ




                                           ካነበብነው




                                                        ፍቅር ካለ .....                 አይሻልም?" አላት ። እሷም፤በልጇ ሀሳብ
                                                                                     ተደስታ ባልየውን ፍቅር ካልገባ፣ብላ
                                               ባልና ሚስት በሚኖሩበት አንድ ቤት ውስጥ
                                                                                     ሞገተችው። በመጨረሻም፤ ፍቅር እንዲገባ
                                               ከመሸ በራቸው ይንኳኳል ። ሚስት ለመክፈት
                                                                                     ወስነው ወደ ሽማግሌዎች ሄዱና፣ "ፍቅር
                                               ትሄዳለች፤ ከዛም ባየችው ነገር በጣም
                                                                                     የተባልከው ሰው ወደቤታችን ግባ!" ይሉታል።
                                               ትገረማለች ። ሦስት ነጫጭ ሽበት ያለባቸው

                                               የሚያማምሩ፣ ባለግርማ ሞገስ ሽማግሌዎች ነበሩ
                                                                                     ፍቅርም የተባለው፣ ተከትሏቸው ይገባል። ባልና
                                               የሚይንኳኩት ።
                                                                                     ሚስቱም፤ ዞር ብለው ሲያዩ፤ ሦስቱም ሰዎች

                                                                                     ቤት ገብተው ቆመዋል። ባልየው ደንግጦ "እኛ
                                               ሚስትም ሆዬ ፤ "አቤት!" ግቡ ወደ ቤት፣ ምን
                                                                                     በቤታችን እንዲገባ ያልነው ፍቅርን እኮ ነው
                                               ፈልጋችሁ ነው? አለቻቸው ። እነርሱም
                                                                                     አለ። " ከሽማግሌዎቹም አንዱ ዞር አለና ልክ
                                               ስታችንም አንገባም። ከሤስታችን አንዳችን ነው
                                                                                     ብለሀል። ነገር ግን፤ ፍቅር ካለ ስኬት አለ። ፍቅር
                                               የሚገባው አሏትና ራሳቸውን ማስተዋወቅ ጀመሩ
                                                                                     ካለ ገንዘብ አለ። በማለት ሦስቱም ወደቤታቸው
                                               ።
                                                                                     ገቡ። ፍቅር የሆነው፤ አብ አባታችን

                                                                                     እግዚአብሔር ፣ ወደቤታችን ሲገባ መልካም
                                               አንደኛው፣ ስኬት እባላለው። እኔ ቤትሽ ከገባሁ
                                                                                     የሆነው በሙሉ አብረው ይገባሉ። አሜን!!!
                                               አሳብሽ ሁሉ ይሳካል አላት። ሁለተኛው ገንዘብ
                                                                                                  ምክር
                                               እባላለው። እኔ ቤትሽ ከገባሁ ችግር የሚባል

                                               አይኖርም አላት። ሦስተኛው፣ ፍቅር እባላለው።          በአንድ ወቅት ባልና ሚስት አብረው ሲኖሩ
                                               ፍቅር ማብራሪያ የለውም አላት ። ከዚያም             በመሀላቸው ልዩ የሆነ ፍቅር ነበራቸው ሁለት
                                               ሚስት፤ ባለቤቷን ላማክር ብላ ወደ ውስጥ             ልጆችም ወልደው ነበር ። ነገር ግን ችግር ላይ
                                               ገባችና ለባሏ እየሆነ ያለውን ነገረችው።             በመውደቃቸው ባል ሊሰራ ተሰማምተው ራቅ

                                               ባለቤቷም ይህን ስትነግረው በነገሩ ተደንቆ            ወዳለ ከተማ ሄዶ መስራት ጀመረ። በተከታታይ
                                               እንዲህ አለ ። በእውነቱ ይሄ ዕድል ሊያመልጠን         ለ16 ዓመታት ሰራ ከዚያ ወደናፈቁት ቤተሰቦቹ

                                               አይገባም። ገንዘብን የሚያክል ነገር ደጅ ቆሞ፤         ለመሄድ ሲነሳ ያልገመተው ነገር ከቀጣሪዎቹ
                                               መወያየት ግፍ ነው። ሰርቼ ከሰው በታች              ሰማ፤ደሞዙ በተለያየ ምክንያት ተቆራርጦ
                                               የሆንኩት ገንዘብ ሰለሌለኝ ነው። እና፣"ፈጠን          ከሚጠብቀው ከግማሽ በታች የሆነው 3000
                                               በይ!" ገንዘብን፤ ወደቤታችን እንዲገባ ንገሪው         ብር ተሰጠው። የተሰጠውን ተቀብሎ እግረ

                                               አላት።                                  መንገዱ ስራ ካገኘ እየሰራ ጠርቀም ያለ ብር ይዞ
                                               ሚስትየውም በሀሳቡ ተስማምታ ገንዘብን               ቤተሰቦቹ ጋ ለመሄድ ተነሳ። በመንገዱ አንድ
                                               ልትጠራው ስትል፤ ልጇ እንዲ አላት። "እማዬ !         ሸምገል ያሉ አባት አገኘ... "ወዴት ትሄዳለህ

                                               ገንዘብ ገብቶ አባዬ እንደለመደው ማታ ማታ            ልጄ፧ ከየት ነውስ ምትመጣው?" አሉት። እሱም
                                               ከሚደበድብሽ፣ ፍቅር ገብቶ፤ ሰላምሽን ብታገኚ                             ወደ ገጽ  49 ዞሯል


        48                                                                                 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  መስከረም  2012
   43   44   45   46   47   48   49   50   51   52   53