Page 58 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 58
ከገጽ 56 የዞረ
የዚህ ትውፊታዊ የት መጣ ግን በብርሃኑ ሊዘምሩ ሲመጡ ዳቦ መስጠት ልማዳዊ ባለድርሻዎች ወላጆች ናቸው፡፡ አንዳንድ
ድምቀት የቀኑን መምሸት ያልተረዱ ብቻ አይደለም፡፡ ሕፃናቱ የደቀመዛሙርት ጊዜ የሚሰሙ ግጥሞች ስድብ፣ ፌዝና
እረኞች በሜዳ ቀርተዋልና ወላጆች ምሳሌ ናቸው፡፡ መዝሙራቸው ደግሞ ሥላቅ የተቀላቀለባቸው ይሆናሉ፡፡
ከመንደር ችቦ ለኩሰው ልጆቻቸውን ሐዋርያት “የምሥራች” ይዘው ሕፃናቱም ዝማሬውን ሲጀምሩ “ከሰጡን
ፍለጋ ሔደዋልና ታሪኩን እያዘከርን የመምጣታቸው ምሳሌ ነው፡፡ ሐዋርያት እንነሣ ከነሱን እናርዳ” ብለው
በዓሉት እናከብራለን፡፡ የችቦው በገቡበት አገር አስተምረው አጥምቀው ይጀምሩታል፡፡
መንደድም ሌላ ትርጉም አለው፡፡ አንድ የጸጋ ልጅነትን አሰጥተው በረከት አድለው ከሰጡን እንመርቃለን ካልሰጡን
ምእመን ለሌላው ምእመን መካሪ እንደሚሔዱም፣ ልጆችም ዘምረው፣ እንራገማለን በማለት፡፡ አሳሳቢው ነገር
አስተማሪ መሆኑን፣ መከራ እየተቀበለም አመስግነው፣ መርቀው “ውለዱ ክበዱ፣ ደግሞ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ወደ ገንዘብ
አርአያ ምሳሌብርሃን መሆኑን ያሳያል፡፡ ሀብት አግኙ፣ የመንግሥተ ሰማያት ማግኛነት የቀየሩ ሁኔታዎች መታየታቸው
በሃይማኖትም አርአያ ምሳሌ ወራሾች ያድርጋችሁ ….” ይላሉ፡፡ ነው፡፡ ዳቦ /ሙልሙል/ ትምህርቱንም፣
ይሆንላቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በዓለ ደብረ ታቦር ከእነዚህ ምስጢሩንም፣ ትውፊቱንም በአግባቡ
ምስክር ካላቸው ትምህርቶቹ፣ ምሥጢር ልንጠቀምበት ይገባል፡፡
ሙልሙል ከሚራቀቅባቸው ትርጓሜያቱና ከትውልድ ቤተክርስቲያን የምሥጢር ግምጃ ቤት
ናት፤ የምታከናውነውን ሁሉ ከበቂ መረጃ
ጋር ነው ተግባራዊ የምታደርገው፡፡
በተለይ ወጣቱ ክፍል ይህንን አውቀን
ተረድተን ለቀሪው ትውልድ ማስተላለፋ
እንችል ዘንድ ከክፉ ጠላት ከሰይጣን
ፈተና፣ በሽታ ከመሳሰሉት ችግሮች ለመዳን
ወደ ተራራዋ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
በመሸሽ ከክፉ ነገሮች ሁሉ
ማምለጥ ይቻላል፡፡ በቤተ ክርስቲያን ጥላ
ሥር የሚጠለሉ ሁሉ ዕድሜያቸው
ትውልድ በቅብብል በተላለፈው ቅዱስ ይረዝማል፡፡ አስተዋዮችም ይሆናሉ ሁሉን
በችቦ ብርሃን ልጆቻቸውን ፍለጋ የወጡ
ትውፊት ጋር ሃይማኖታዊ ባሕል ሆኖ ማየትና የሚጠቅማቸውን መምረጥ
ወላጆች ዳቦ ጋግረው ይዘውላቸው
ሊቀጥል ይገባዋል፡፡ ይህን ማድረግ
ወጥተዋል፡፡ ስጦታው ቤተሰባዊነትን፣ ይችላሉ በሥነ-ምግባር የታነፁ አገርንና
የሚቻለው ግን አዳጊዎች ሃይማኖታዊ
ፍቅርንና መተሳሰብን መግለጫ ነው፡፡ ወገንን የሚጠቅሙ ወደ ቅድስት
ትውፊቱን ይዘው እንዲያድጉ ጥቆማ
ወደ ቤታችን “ቡሄ” እያሉ ለሚመጡ ቤተክርስቲያን በመጠጋት ከክፉ ሁሉ
በመስጠት፣ ግጥም በመግጠምና
አዳጊዎችም ዘምረው እንዳበቁ የሚሰጥ የሚያመልጡ ይሆናሉ ለዚህም የቅዱሳን
ምሥጢሩን በማብራራት የመጀመሪያዎቹ
“ሙልሙል” ዳቦ አለ፡፡ ሕፃናቱም አምላክ እግዚአብሔር ይርዳን፡፡
58 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - መስከረም 2012