Page 82 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 82
ዝክረ ታሪክ
የሚያሠሩት ወጥ ለሠራተኞቹ የማታ ራት ይሆን
የሆቴሉ ታሪክ እንዲህ ይነበባል፡፡ ምግቡንም ይበላበታል” አሏቸው፡፡
ጀመር፡፡ የሚስታቸው ገበያ ማጣት ያሳሰባቸው
በዚህ መሠረት ሥራው እንዲጀመርአዝዘው
አጤ ምኒልክ አንድ ቀን ከችሎት ሊነሱ ሲሉ
በአዲስ አበባ የእንጦጦ ማርያም ቤተክርስቲያን ሕንጻው ተሠርቶ ሆቴል ቤቱ በ1898 ዓም በነሐሴ
በአካባቢያቸው ላሉ መኩዋንንቶች “ጣይቱ ምግብ
ተሠርታ በምትመረቅበት ጊዜ በመላ ኢትዮጵያ ወር ሥራው ጀመረ፡፡ ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ
የሚሸጥበት ቤት ከፍታለችና ኑ እንሂድና
ያሉ መኳንንት ለምረቃው ተጠርተው ነበር፡፡ ስለ ሆቴል ቤቱ ሲያብራሩ
ልጋብዛችሁ” ብለው ወሰዱዋቸው፡፡ መኳንንት በላ
ለተጠራው እንግዳ ማሳረፊያ እንጦጦ አይበቃ “ስሙም ሆቴል ተባለ” ይላሉ፡፡
ጠጣና ምኒልክ 30 ብር ከፈሉ በማግሥቱ
ስለነበር እቴጌ ጣይቱ ከእንጦጦ ተራራ ሥር
እንደተለመደው ገበያ ቢጠበቅ ጠፋ ቀጥሎም ጠፋ
ያለው ሕዝብ ሁሉ ለሚጠራው እንግዳ መጠለያ ኃላፊነቱም፣ ሥራውንም እቴጌ ጣይቱ ተረክበው
ቀጥሎም ጠፋ፡፡
ቤት እንዲሰጥ ለመኑ፡፡ እንግዳ የሚያሳድር ሁሉ ይመሩና ያስተዳድሩ ጀመር፡፡ በ1900 ዓም
ሽሮ፣ በርበሬና ቅቤ፣ ዱቄትና ሥጋ ከቤተ ጥቅምት 25 ቀን ምኒልክ በአዲስ አበባ ያሉ
እንደገና ምኒልክ ሆቴል ገብቶ መብላት ነውር ያለ
መንግሥቱ እየወሰደ እንግዶቹን እንዲያስተናግድ ዲፕሎማቶችንና የውጭ አገር ሰዎችን ጋብዘው
መሆኑን ለመኳንንቱ ገልፀው እንደገና ምሣ
አዘዙ፡፡ ሆቴሉን አስመረቁ፡፡ የመጀመሪያው ሥራ
ጋበዙ፡፡በሌላው ቀን አሁንም ገበያ አልተገኘም፡፡
አስኪያጅም ሙሴ ፍሬደሪክ ሐል ነበር:: በኋላ
ቢጠበቅ ቢጠበቅ ድርሽ የሚል ሰው ጠፋ፡፡ በሌላ
በዚህ ዓይነት የእንጦጦ ቤተ ክርስቲያን ምረቃ ግን አቶ ዘለቃ አጋርደው ተሾሙ፡፡ እንደ አገር
ቀን ደግሞ አጤ ምኒልክ ከችሎት ሊነሱ ሲሉ
ተፈጸመ ከዚህም በኋላ ለሚመጣው እንግዳ አባባል ጣይቱ እጅ የሚያስቆረጥም ወጥ እያሠሩ
በዙሪያቸው ላሉ መኳንንት “ሰማችሁ ወዳጆቼ”
ማረፊያና መመገቢያ ችግር እየሆነ መጣ፡፡ ገበያ ቢጠብቁ ጠፋ::
አሉ:: “በፈረንጅ አገር አንድ ቀን አንድ ሰው የጋበዘ
ምኒልክ “እህእ” እያሉ ወሬ ያጠያይቁ ጀመር
እንደሆነ ያ የተጋበዘ ሰው በሌላ ቀን ደግሞ ብድሩን
“በፈረንጅ አገር ሆቴል የሚባል ቤት ስላለ እንኳንምግብ መብላት ከግሪኮች ሻይ ቤት ገብቶ
ይከፍላል ብድሩን ካልከፈለ ግን እንደ ነውር
ማንኛውም እንግዳ ገንዘቡን እየከፈለ ያርፍበታል ሻይ መጠጣት ነውር ነበረና ጣይቱ ጠዋት
ይቆጠርበታል፡፡” ብለው ንግግራቸውን ሳይጨርሱ
መኳንንቱ “እርስዎን ፈርተንና አፍረን ነው እንጂ
የሚሆንልን ከሆነ የምኒልክን ብድር ለመመለስ እኔ
አለሁ” እያለ ተራ በተራ ከሆቴል ቤት ምኒልክንና
ጣይቱን ይጋብዝ ጀመረ፡፡
ገበያእየደራ ሄደ ምሳችንን እቴጌ ሆቴል ሄደን
እንብላ የሚለው ስለበዛም ስሙ እቴጌ ሆቴል
ተባለ፡፡
ምንጭ ፦ ጋሼ ጳውሎስ ኞኞ በጻፈው “
አጤ ምኒልክ” መፅሐፍ
ገጽ 328-330
82 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - መስከረም 2012