Page 16 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 16
አጭር ልቦለድ
(ከ“ACRES OF DIAMONDS!" (ከዶ/ር ራሴል ኮንዌል በጥቂቱ ተሻሽሎ የተተረጎመ)
ልቤ በዚህች በምጎበኛት አገር ማለለ፤ ጀመር፡፡በጣም ስለተናደድኩ የሚናገረውን ሙሉ የምንለው፣ (ሳይንሱም ዳይመንድ (አልማዝ)
ወደድኳት። በርሃ ብትሆንም ቅሉ፣ በርሃ በሙሉ አልሰማሁትም፡፡ አሁን ደግሞ ይባስ ብሎ ከፀሃይ የመጣ የካርቦን ጥርቅም ነው ይላልና!) …
ውበት እንዳለው ማየት የቻልኩት አሁን ግመሊቱን ሲያስቆማት ግዜ ‹‹ኧረ ባክህ ወደ ፊት
እናም አሊ ይገርምሃል፤ አንዲት የአልማዝ ሉል
ነው፡፡ በልቤም ‹ከጉብኝቴ መልስ ወደ አባት እየጎተትክ! … አታስመሽብኝ እንጂ!›› ስል ቅንጣት ብታገኝ … ይህንን ቀበሌ መግዛት
አገር አልመለስም› ስል ማልኩ! እዚህ ሰርቼ ገሰፅኩት፡፡‹‹…ግድ የለዎትም ጌታዬ! ተረክና ያስችልሃል፡፡ የአልማዝ ማዕድን ማውጫ
መለወጥ እችላለሁ፡፡ አገሬ በእኔ፣ እኔም ታሪክ ህይወት ይለውጣልና ሲነገርዎ ለእኔ ብለው ቢኖርህማ እስከ ልጅ ልጅ ልጆችህ በሃብት
በአገሬ ተስፋ ቆርጠናልና አልሔድም! መስማት ይኖርብዎታል፡፡ ያው መቼም እውነት ትንቆጠቆጣለህ። … (እያለ እያስተማረውና
እያልኩ ከራሴ ጋር ተማማልኩ፡፡ ላይሆን ይችላል፤ ነገር ግን ይህንን ተረክ እርስዎም አሊም እየሰማ ለሊቱን አጋምሰው ወደ
ለልጆችዎና ለወዳጆችዎ ቢነግሩ ግሩም ነው!…›› የመደባቸው ተለያዩ…) ድካም ተጫጭኗቸው
ከግመሊቱ ኮርቻ ላይ ተቀምጬ ውዝዋዜዋ ሲል ምክር ብጤ ጣል አድርጎ፣ ድጋሚ ያፈጥብኝ ምሽቱን በየመደቦቻቸው ተፈነደሱ።አሊ ግን
እየናጠኝ ተዳክሜያለሁ፡፡ የጢግሪስን ወንዝ ጀመር፡፡ ይህንን ተረክ ከሰማ በኋላ ፈፅሞ እንቅልፍ
ዳርቻ እየጎበኘሁ ነበር፡፡ ሽማግሌው አረብ አልያዘውም፡፡ አይኑን ከድንኳኑ ጣራ እንደተከለ
አስጎብኚዬ የግመሊቱን መሳቢያ ገመድ ይዞ ፀሃይቱ ከአናቴ እየተንበለበለች ቢሆንም ይህ አረብ ሲያሰላስል አነጋ፡፡ ስለ ማዕድኑ ከሰማ በኋላ
እየጎተተ ይለፈልፋል። አንድም ቁምነገር ካላወራኝ የማይተወኝ ስለመሰለኝ እንዲቀጥል እንቅልፍ አልወስድ አለው፡፡ ሳይነጋ በጠዋት
የምሰማው ባጣ እርሱን ማዳመጡን ጭንቅላቴን በአዎንታ አወዛወዝኩ፡፡ከንፈሩን ተነስቶ መነኩሴውን ቀሰቀሰውና ያስለፈልፈው
ተውኩትና ወንዙንና ዳርቻዎቹን፣ አሸዋውንና ካሞጠሞጠ በኋላ ቀጠለ … ‹‹…እና ጀመር፡፡
ንፋሱን ማዳመጤን ቀጠልኩ፡፡ ድንገት ቆም
መነኩሴውም እንዲህ ሲል ነገረው ይላሉ … አሊ
አለና እንዲህ ሲል ጮኸ … ‹‹ ጌታው! እንደ ወዳጄ፣ ይህ የምታየው አለም ሁሉ የሆነ ወቅት ‹‹…የአልማዝ ፈርጥ የት ነው የማገኘው!…››
እርስዎ ላለና ለተከበረ ወዳጅ የምነግረው ጭጋግ ብቻ የሞላበት ኦና ነበር፡፡ (ጣቶቹን ከፊት
አንድ አስደናቂ ታሪክ አለኝ፡፡ ታዲያ ለፊቱ እያወናጨፈና በክብ ቅርፅ እያንቀሳቀሰ…) ሲል አፋጠጠው...‹‹…አልማዝ! … አልማዝ ምን
ይገርምዎታል … ይህንን ጨዋታ ለተከበሩ ያደርግልሃል!›› ይላል መነኩሴው፤ አይኖቹን
… ፈጣሪ ይህንን ጭጋግ መሰል ነገር በክብ
ወዳጆች ብቻ ነው የማወራው።›› ፍልቅልቅ እየጠራረገ፡፡‹‹…ሃብታም መሆን እፈልጋለሁ!
አንቀሳቀሰው፡፡ እናም ለጥቆ የእሳት ኳስ
ገፁን እያሳየኝና ላቡን እያንጠፈጠፈ በጣም እፈልጋለሁ፡፡ እናም ከእንግዲህ ወዲያ
ተፈጠረ። ይህ የእሳት ኳስ በጠፈር ውስጥ እየዞረ የአልማዝ ፈርጥ ካላገኘሁ ሰላም የለኝም፡፡
እንዲሁም ኮፍያውን ከጭንቅላቱ ላይ ያገኘውን ሁሉ እያቃጠለና እያጠቃለለ
አውልቆ እያወዛወዘ መልሴን ጠበቀ፡፡ ጥቂት እባክህ ወዳጄ ንገረኝ!…›› እያለ
ተንቀሳቀሰ፡፡ ሌሎቹን ጭጋጎች እየበተነ ነጎደ፡፡
ከታገሰ በኋላ ወጉን ይጠርቅ ያዘ፡፡*** አስጨነቀው…‹‹…እንዲያ ከሆነ፣ በተራሮቹና
በውጪኛው አካል አካባቢና በአየር ለውጥ ደግሞ
ቅዝቃዜው የዝናብ ነጠብጣብ እየሰራ እየተጠቀለለ በሸለቆዎቹ መሃል አስስ፡፡ ሩቅም ቢሆን ተጓዝ፡፡
‹‹….አሊ ሃፌድ ያልተማረ ነገር ግን የትልቅ ይኖር ነበር፡፡ በመጨረሻም ውስጣዊው እሳት ወንዞችንና ነጫጭ አሸዋዎችን ፈትሽ፡፡ በነሱ
እርሻ ባለቤት ነበር ይባላል፡፡ ሃብታም ነበር ፈንድቶ ተራሮችንና ሸለቆዎችን… መሃል አንድ ቦታ አታጣውም!…›› ሲል
አሉ። ከብቶች በበረቱ፣ አዝርዕት በማሳውና ኮረብታዎችንና…. ጉብታዎችን እየፈጠረ፤ መከረውና ተገላገለ፡፡እናም አሊ በማግስቱ
ኮረዳ ከእቅፉ ስር የማያጣ፤ ሁሉ የሞላለት በመሬት ፊት ላይ የቀለጡ አለቶችንና የከበሩ እንግዳውን ካሰናበተ በኋላ በሳምንት ውስጥ
ሃብታም ነበር ይባላል - አሊ ሃፌድ፡፡ ማዕድናትን እያስቀመጠ … ኮፐር፣ ብር ፣ ወርቅ ንብረቱን ሁሉ ሸጦ ወደ ጉዞው ቀጠለ።
ከዕለታት አንድ ቀን ታዲያ አንድ ጎብኚ ወደ …. እና በመጨረሻም ውዱንና ጠንካራውን በተራሮች በሸለቆዎች፣ በአሸዋዎች መሀል፣
ቤቱ መጣ። ይህ እንግዳ ቡድሂስት መነኩሴ አልማዝ አንጥሮ በጥቂቱ እያወጣ፣ እያንጠባጠበ በበረሃና በውቅያኖስ ዳርቻዎች ሁሉ ለወራት፣
ነበር። እናም ከሻይ በኋላ ከአሊ ጋር በእሳቱ (…አሊ አፉን ከፍቶ ያዳምጣል … መነኩሴውም እንዲሁም ለአመታት ፈለገ፡፡ በመጨረሻም
ዳር ቁጭ ብለው ሲጨዋወቱ ስለ አለም ከጥቂት ዝምታ በኋላ ይለጥቃል …) በባርሴሎና ካለ አንድ ወንዝ ዳርቻ ወድቆ ሞተ
አፈጣጠር እንዲህ ሲል አጫወተው አሉ… ›› ይላሉ….››(…ይህ የመንገድ መሪዬ የነገረኝ
ብሎ ግመሊቱን ይዞ ቆመና ሽቅብ ያጤነኝ የሚገርም ታሪክ ይመስላል፡፡
ወዳጄ ለዚህ‘ኮ ነው አልማዝን የፀሃይ እንባ
ወደ ገጽ 23 ዞሯል
16 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - መስከረም 2012