Page 23 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 23

ከገጽ  16  የዞረ
                                               አኖረውና  ሁሉን  ረስቶ  ወደ  ዕለት  ህይወቱ       የግመሌ  ጎታች  በመቀጠል  እንዲህ  ሲል
         በድብርት  ውስጥ  ብሆንም  ታሪኩን  ሰማሁት፡፡        ገባ፡፡ከወራት በኋላ፤ ያ የድሮው መነኩሴ አሊን        አስረግጦ     አስረዳኝ    …     ‹ ‹ …  በታሪክ
         ይህንን  አወራኝና  ቆሞ  ከአንዱ  ግመል  ላይ        ሊጎበኘው  መጣ፡፡  እናም  ወደ  ጎጆው  ገብቶ       እንደሚታወቀው ይህ የነገርኩዎ ታሪክ እውነት
         ያለውን የተጫነ ሻንጣ እስር በፀጥታ ያጠባብቅ          እንደቆመ  ከጠረጴዛው  ላይ  የተቀመጠውን           ይመስለኛል፡፡  … በዓለም  ውዱና  ታዋቂው
         ጀመር።  ሆሆይ!... በአለም  ላይ  እንዲህ  ያለ      ድንጋይ  በመገረም  አስተዋለ፡፡  ሳያስበው          የጋልኮንዳ የአልማዝ ቦታ የተገኘው እንዲህ ባለ
         አክተሩ ተንገላቶ የሚሞትበት እርባና ቢስ አሳዛኝ        እንዲል  ሲልም  ጮኸ  … ‹‹ኦው! ፈጣሪ  ሆይ!      ሂደት ነው ይባላልና!…››
         ታሪክ  ሰምቼም  አላውቅ፣  … ደግሞስ  ይህንን        … የአልማዝ  ፈርጥ  እነሆ! አቶ  አሊ  አገኘኸው
         ታሪክ ነው ለተለዩ ወዳጆች እያለ የሚጎርርብኝ፡፡        ማለት  ነውን!››የቤቱ  ባለቤትም  እንዲህ  ሲል      የተራኪዬን ታሪክ ክፍል ሁለት ስሰማ ወደ ልቤ
         በአንድ  ምዕራፍ  ተወልዶ  የሚያበቃ  ታሪክ  …       መለሰ … ‹‹…ይህ ድንጋይ ነው እንጂ አልማዝ         ተመለስኩ፡፡ አሁን ታሪኩ ሙሉ ነበር፡፡ የታሪኩ
         ኤጭ!  … ፊቴን አጨማደድኩ። እኔ ነኝ ጥፋተኛ         አደለም፡፡    አቶ    አሊም    ከዚህ    ቤት     ሞራል  ምንድነው  ስል  ራሴን  ጠየኩ፡፡  እነዚህ
                                                                                    ሞራል አልባ አረቦች ምን ሞራል ያስተምሩኛል
         … እንደ  አሊ  ሃፌድ  አፌን  ከፍቼ  ማዳመጤ!       የለም…››    (በመቀጠል     የሆነውን    ሁሉ     ስል  አሰብኩ።  ታሪኩ  በየወንዙና  በየበረሃው
         …  )***መንገድ  መሪዬ  ከፊት  ተመልሶ           አጫወተው…)‹‹…ነገር         ግን…››    አለ    የተንከራተቱና የተሰቃዩ ወገኖቼን አስታወሰኝ፡፡
         የግመሌን ገመድ እየጎተተ፣ ወሬውን እንደ አዲስ         መነኩሴው  በሰማው  ነገር  እያዘነ...  ‹‹…ነገር    ነገር  ግን  ለተራኪዬ  ምንም  አላወራሁትም
         ያወራ  ጀመር  … (ኤጭ!)‹‹…እናም  የአሊን         ግን  እኔ  ፈርጥን  በማየት  ብቻ  አውቃለሁ        ነበር፡፡  ይልቅስ  ሌላ  ታሪክ  ነበር  የታሰበኝ።
         መሬት  የገዛው  ሰው  አንድ  ዕለት  ከማሳው         ጌታው፡፡ እምልልዎታለሁ ይህ የአልማዝ ፈርጥ          እናም እንዲህ አልኩት ‹‹…ጌታው እባክህ ቶሎ
         መካከል  ወደምትገኘው  ምንጭ  ግመሉን              ነው!  … እስኪ  ያገኙበትን  ቦታ  ያሳዩኝ!›› ሲል   ቶሎ ወደ ድንኳኔ አድርሰኝ!...››…በልቤም ...
         ሊያጠጣት  ሄደ፡፡  ግመሉም  ኩልል  ብላ            ጠየቀው፡፡  አንድ  ላይ  ሆነው  ወደ  ምንጯ        ‹እምዬ  አገሬ! ስስቴና  ጓዳዬ! የእንቁ  ምንጬ!›
         የምትወርደውን  ምንጭ  ለመጠጣት  አሸዋውን           ሄዱ፡፡    እናም    አካባቢውን     በጥንቃቄ      እያልኩ  ሽቅብ  ጋለብኩ፡፡  ልቤንም  አልኩት፤
         ገፋ ገፋ ስታደርግ የሚያንፀባርቅ ነገር ከውሃው         ቢያስተውሉ በከበረ ድንጋይ ተሞልታ አገኟት።          ‹ተው! በፈጣሪ  ብለህ   ሀብትህን  በጓሮህና
         ውስጥ  አየ፡፡  ሲያወጣው  … በዙሪያው  ሁሉ         በአልማዝ  የተሞላች  ምንጩን  ጥሎ  አሊ
         ቀስተ ደመና የሚረጭ ድንጋይ ነበር። የሚያምር          ውቅያኖሶችን  ሊያስስ  እንደወጣ  ሲያስብ፣          በምንጭህ ዙሪያ ፈልግ!›
         ፈርጥ፡፡  ወደ  ቤቱ  ወስዶ  ጠረጴዛው  ላይ         መነኩሴው በጸጸት እንባ ተሞላ፡፡




           DINQ MEGAZINE      September 2020                                           STAY SAFE                                                                                     23
   18   19   20   21   22   23   24   25   26   27   28