Page 56 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 56

ባሕል








                                 ቡሄ
                               (በመጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ)





                     ሄ  ማለት ብራ፣ ብርሃን፣

                     ደማቅ  ማለት  ነው፡፡

                     ጌታችን
         ቡ  ብርሃነ  መለኮቱን
         የገለጠበት  በዓል  የሚዘከርበት  እና

         ለበዓሉም ችቦ ስለሚበራ የብርሃን በዓል
         በማለት  የቡሄ  በዓል  እንላለን፡፡  ወቅቱ

         የክረምት ጨለማ አልፎ  የብርሃን ወቅት
         ፤  ሰማይ  ከጭጋጋማነት  ወደ  ብሩህነት

         የሚለወጥበት፤ መሸጋገሪያ ወቅት ነው፡፡

         “ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ

         የለም  ሌሊት” እንዲሉ፡፡  በሌላ  በኩልም         የሚታየው         ምስጢር        ኢየሩሳሌም  የምስጢር  ተፋልሶ  ብቻ  መመልከት
                                             ስለሚሆነው  የጌታችን  ምስጢራዊ  ሞቱ  ከማኅበራዊ                    ጎጂ    ገጽታው       በላይ
         “ቡኮ/ሊጥ” ተቦክቶ  ዳቦ  የሚጋገርበት
                                             ነው፡፡ ጅራፍ መገመድ እና ጅራፍ ማጮኽ  እንድናስወግደው ያስገድደናል፡፡
         “ሙልሙል”  የሚታደልበት              በዓል
                                             ሁለት  ዓይነት  ምስጢር  ይዞ  የሚከወን
         በመሆኑ ቡሄ ተብሏል፡፡
                                             ትውፊታዊ ተግባር ነው፡፡   መጀመሪያው              ችቦ

                                             ግርፋቱንና       ሞቱን      እናስብበታለን፡፡
          ጅራፍ                                እንዲሁም  ድምፁን  ስንሰማ  የባሕርይ               ችቦ  የጌታችንን  ብርሃነ  መለኮት  መገለጥ
                                                                                   የሚያመለክት  ነው፡፡  በመሆኑም  ችቦ
         በደብረ ታቦር በዓል በትውፊታዊ መልኩ  አባቱን  የአብን  ምስክርነት  ቃል፣  እንደ
                                                                                   ለኩሰን በዓሉን እናከብራለን፡፡
                                             ነጎድጓድ ድምፅ ያስታውሰናል፡፡

                                             የጅራፍ       ትውፊታዊነት         /ውርስ/፣

                                             መጽሐፋዊ  ትምህርትና  ምስጢር  ጠብቆ

                                             ለትውልድ        እንዲተላለፍ       ለማድረግ
                                             ጨዋታውን በተራራማ አካባቢ፣ ከመኖሪያ

                                             ቤት ርቆና፣ በሜዳ ማድረጉ ጠቃሚ ነው፡፡
                                             ጅራፍን በርችት መቀየር የሚያመጣውን

                                                                                                       ወደ ገጽ  58 ዞሯል


        56                                                                                 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  መስከረም  2012
   51   52   53   54   55   56   57   58   59   60   61