Page 93 - DINQ MAGAZINE SEPTEMBER 2020 EDITION
P. 93
ክገጽ 92 የዞረ ሥራ ቆሎና ንፍሮ እያዘጋጁ መሸጥ ነበር። ይህም ወይዘሮ አበበች ለልጆች ለየት ያለ ፍቅር ያላቸው
ምን ሠርተው ታወቁ? ቢሆን በአንድ ሰው እየተከወነ እነዚህን ሁሉ እናት ናቸው። በተለይም ለጨቅላ ሕፃናት
ሕፃናት ማሳደር ስለማይችል ከጣት ጣት በዚህም የተነሳ በተቋሙ ሁሌ የሚተገብሩት
አደረሱት።
ይበልጣል እንዲሉ ትንሽ ከፍ ከፍ ያሉትን ልጆች አንድ ያልተጻፈ ህግ አላቸው። በምንም ምክንያት
ባለቤታቸው አቶ ከበደ ኮስትሬ መልካም
የተዘጋጀውን ቆሎና ንፍሮ እያዞሩ እንዲሸጡ እስከ ዓመት ያልሞላቸው ሕፃናት ወደ ማዕከሉ ከመጡ
ስራውን ቢወዱትም ነገሩ ግን እየከበዳቸው
ማድረግ ደርሰው ነበር። የመጀመሪያዎቹን ቀናት አልያም ሳምንታት
መምጣቱ በመካከላቸው ፀብ ተፈጥሮ እሳቸው ጥሩ ሁኔታ ላይ ናቸው ብለው
ለሽምግልና ቤተ ዘመድ ተሠባስቦ ያቀረቡት
ግና በልባቸው ሃሳብ ቆርጠው ነበርና ሁሉንም እስከሚያምኑ ድረስ የሚቆዩት በእሳቸው እጅ
የፀብ ምክንያት በሁሉም ዘንድ “አበበች
በድፍረት እየተጋፈጡ በቀጥሉም ጉዞው ግን እጅግ ብቻ ነው።
አብዳለች!” የሚል ስለነበር ባለቤታቸው ፈታኝ ነበር። ከአልጋ ወርዶ መደብ መተኛት፤
"አበበች ጠበል ትግባ" የሚል ምክር ያቀርባሉ። ሰልባጅ መልበስ፤ ልብሳቸውን ቀዶ ለሕፃናት የክብር ዶ/ር አበበች በታሪካቸው
ሰፍቶ ማልበስ፤ ልጅ አብልቶ ጾም ማደር፤ የሰው ለአገልግሎታቸው አንድም ቀን ደመወዝ
በሽማግሌዎቹና በባለቤታቸው ውሳኔ ፊት ማየት ከፈተኗቸው መከራዎች መካከል ተቀብለው የማያዉቁ ሲሆን በተለያዩ ጊዜያት
ይጠቀሳሉ። በርካታ ጌጣ ጌጥና ልዩ ልዩ ስጦታዎች ከተለያዩ
ያልተስማሙት ዶ/ር አበበች የተቀማጠለውን
ግለሰቦችና ተቋማት ቢበረከትላቸውም አንዱንም
ህይወታቸውን፣ ሀብታቸውንና ትዳራቸውን
ክብርት አበበች እግር በእግርም የቆሎውን ንግድ ለራሳቸው ጥቅም አውለው አያውቁም። በሺዎች
ትተው ከቤታቸው ፊት ለፊት በአንዲት የሳጠራ
ወደ ጠጅ መጣል፤ ከዚያም አልፎ ቅመማ ቅመም የሚቆጠሩ ሽልማቶችን ያገኙ ሲሆን ከእነዚህም
ቤት ውስጥ በስጋ ያልወለዷቸውን ሃያ አንድ
ልጆች ይዘው በማዘጋጀት ማስፋፋት ይቀጥላሉ። ባልትናቸው መካከል ከእንግሊዝ ሀገር ወርልድ ቢዝነስ
እንዲህ እንዲህ እያለ ዛሬ ድረስ በመዝለቅ ስልሳ አዋርድ፤ ሁለት ጊዜ የዓመቱ በጎ ሰው ሽልማት፤
ከሕፃናቱ ጋር ኑሮን በድፍረት ያለማንም ረዳት
አምስት ዓይነት የባልትና የምግብ ግብአት ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በሂዩማኒቲስ የክብር
“ሀ” ብለው ጀመሩ።
ምርቶችን በማምረት ከሁለት መቶ በላይ ለሆኑ ዶክትሬት፤ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሞያቸው
ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር ችለዋል። ምርቶቹም የላቀ አስተዋጽኦ ስላበረከቱ 50 ኛ የኢዩቤልዩ
በፀሐይ ፍጥነት ከባለጸግነት ወደ ድህነት
እንደ ሸራተን አዲስ ሆቴል ፤ ፍልውሃ ሆቴል፤ ሜዳሊያ፤ ማዘር ትሬዛ ኦፍ አፍሪካ ከደቡብ
በመውረድ ዛሬ ድረስ የዘለቀውንና የሺዎች
ግዮን ሆቴል፤ ሰሜን ሆቴል፤ ግሎባል ሆቴልና አፍሪካ የሚጠቀሱ ናቸው።
ቤተሰብ የሆነውን ማዕከል በማቋቋም ለብዙሀን
ሌሎችንም መዳረሻ በማድረግ ለብዙዎች የሥራ
የፍቅር ቤት በመሆን የመጀመሪያውም
ዕድል ከፍቶ ይገኛል።
መንግሥታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የሕፃናት ማቆያ የክብር ዶ/ር አበበች እርጅና እየተጫናቸውና
ድርጅት በዚያው መሠረቱ። በየወቅቱ ይገጥማቸው የነበረው ጭንቀት
እንዲህ እንዲህ እያለ ያ ሰፊ ቤተሰብም ባለፉት
የማስታወስ ችሎታቸውን ቀንሶ የመዘንጋት የጤና
አርባ ዓመታት ከሦስት ሺ አምስት መቶ በላይ እክል ገጥሟቸው ከቤት ለመዋል ቢገደዱም
ክብርት አበበች አንድ ወፍጮ ያለውም ሰው
ሕፃናትን የልጅነት ጊዜያቸውን በማቆያው
እንደ ትልቅ ሀብታም በሚታይበት ዘመን አካላዊ ለውጥ ቢፈጥርባቸውም ለዘመናት
እንዲያሳልፉ በማድረግ ለወግ ማዕረግ አብቅቷል።
በአዲስ አበባ፣ በሙሎና በፍቼ አካባቢዎች የዘለቀውን ርህርሄ የተሞላው የእናትነትነት
በአሁኑ ወቅትም በአመት ከ7 ሺ 500 በላይ ፈገግታቸውን ግን ሊነጥቃቸው አልቻለም።
አስራ ሁለት ወፍጮዎች እና ትልቅ የዘመኑ
ሕፃናትን በተለያዩ ፕሮግራሞች በአዲስ አበባ፤
ፋሽን ቪላ ቤትም ቢኖራቸውም ከቤታቸው
ጉደርና፤ ቡራዮ የቀጥታ ድጋፍ ተጠቃሚ እያደረገ
ሲወጡ ግን ጥቂት ልብስና የወርቅ እዳዬ የሚለው ስም የልጆቻቸው ብቻ ሳይሆን
ይገኛል። ከእነዚህ መካከል ሙሉ ለሙሉ
ጌጣጌጦቻቸውን ብቻ ይዘው ነበር። በመቶዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞችም
ወጪያቸው የሚሸፈን ያሉ ሲሆን ከዘመድ
ግና ወርቁም ልብሱም እነዚያን ሆድ ብቻ ይዘው የሚጠሯቸው ሁለተኛ ስማቸው ነው።
አዝማድ ጋር እየኖሩ የተወሰነ ድጋፍ ብቻ
የመጡ ሕፃናት ተሸክሞ መዝለቅ ስላልቻለ ሌላ
የሚደረግላቸውም አሉ።
የገቢ ምንጭ መፈለግ ግድ ሆነ። በወቅቱ
ለወይዘሮ አበበች ተመራጭና አዋጭ የነበረው
DINQ MEGAZINE September 2020 STAY SAFE 93