ደቀመዛሙርቱ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ከተቀበሉ በኋላ ለአለም ሁሉ ምስክሮች ሆኑ። በመንፈስ ቅዱስ ኀይል ብዙዎችን ከዘላለም ጥፋት ወደ ዘላለም ህይወት መለሱ። በመከራና በስደት ምንም ሳይበገሩ እስከመጨረሻ ጸንተው ቤተክርስቲያንን አገለገሉ። 40