Page 45 - Descipleship 101
P. 45
7.
8. 9.
በመንፈስ ቅዱስ እየተሞላህ ለመኖር መንፈስ ቅዱስን------- -------- እና -------------- የለብህም። ኤፌ. 4፡30፤ 1ተሰ.5፡19
ለህብረትና ለአንድነት ቁልፉ ምንድን ነው? (ዮሐ.15፡10)
ሮሜ. 12፡1 አድርግ የሚለው ሀ. ማድረግ የሚገባህን
ለ. አስርቱን ትዕዛዛት ጠብቅ ሐ. ሰውነትህን አቅርብ
መ. ሀ ና ሐ
10. ኃጢያት አድርገህ ከጌታ ጋር ያለህ ህብረት ቢቋረጥ እንደገና መንገድህን ለማስተካከል
ሀ. ራስህን መቅጣት ለ. እንደገና መጠበቅ ሐ. ኃጢያትን መናዘዝ መ. ለ ና ሐ
44