Page 58 - Descipleship 101
P. 58
• ሰለሞን ~ በእግዚአብሄር የተወደደ እና እግዚአብሄርን ማምለክ የሚወድ ሰው ነበር፤ ነገር ግን ከአህዛብ ጋር ተጋባ እነሱም በስተርጅናው ከእግዘኢአብሄር ከአምላኩ ጋር ለዩት (1ነገ. 11፡1- 4)።
• ኢዮሳፍጥ ~ ከእስራኤል ንጉስ ከአካዝያስ ጋር በማይመች አካሄድ በንግድ ተስማማ በዚህም መርከቦቹንና በረከቱን አጣ (2ዜና.20.35-37)።
ክርስቲያኖች አለም ለእኛ በየጊዜው የምታቀብለንን እየናቅን ከጌታ ጋር በደስታና በቅድስና ልንኖር ይገባል። ውሳኔያችን ይህ ከሆነ ጌታ እንደ ባለጠግነቱ መጠን የሚያስፈልገንን መንፈሳዊ ሆነ ስጋዊ በረከት ይሰጠናል።
57