Page 74 - Descipleship 101
P. 74
I.
እውነት ወይም ሀሰት በል
1. ------------- ከጸሎትህ ክፍል አንዱ “ጌታ ሆይ ጸሎትን አስተምረን” መሆን አለበት (ሉቃ. 11፡1)።
2. ------------- ክርስቲያን በኢየሱስ ስም መጸለይ ይችላል (ዮሐ. 16፡24)።
3. ------------- ስትጸልይ ጸሎትህ ለራስህ ክብር መሆን አለበት (ዮሐ. 14፡13)።
ውጤታማ ጸሎት ለመጸለይ እነዚህን ማድረግ አለብን። የሚከተለውን ሰንጠረዥ አዛምድ
II.
1. 2.
3.
4. 5. 6.
-------- --------
--------
-------- -------- --------
ማቴ.21፡22
1ዮሐ. 5፡14፣15
ዮሐ.15፡7
ዮሐ. 15፡7 1ዮሐ.3፡22 ያዕ. 4፡3
ሀ. በክርስቶስ ውስጥ መኖር አለብን።
ለ. ማመን አለብን።
ሐ. እንደ ፈቃዱ መለመን አለብን።
መ. ቃሉ በእኛ መኖር አለበት። ሠ. በራስ ወዳድነት አለመለመን። ረ. በመታዘዝ መኖር
በትምህርት ሰባትና ስምንት ላይ የተመሰረቱ ጥያቄዎች
73