Page 75 - Descipleship 101
P. 75
III. መጸለይ የሚገባን ጊዜያት
. . . የሚከተለውን አዛምድ
------- ተሰ. 5፡17 ------- ዕብ. 4፡16 ------- ማቴ. 26፡4 ------- ያዕ. 5፡13 ------- መዝ.55፡17
ሀ. በፈተና ጊዜ
ለ. በመከራ ጊዜ
ሐ. ባለማቋረጥ
መ. በምሽት፣ በጠዋትና በቀትር ሠ. እርዳታ በሚያስፈልገን ጊዜ
IV. ልትጸልይላቸው የሚገባህ ሰዎች...የሚለተለው አዛምድ
--------- ኤፌ. 6፡18 --------- ማቴ. 5፡44 --------- ያዕ. 5፡14-16
-------- 1ጤሞ. 2፡1-2
-------- 1ጤሞ. 2፡4
V. ልትጸልይባቸው የሚገባህ ጉዳዮችን አዛምድ
---------ያዕ. 1፡5 ---------ሐዋ.4፡29 ---------መዝ. 19፡33
ሀ. ጥንካሬ
ለ. ጌታ እንዲያስተምርህ
ሐ. ለመመስከር ድፍረት
ሀ. ለጠላቶችህ
ለ. ለቅዱሳን (ለክርስቲያኖች)
ሐ. ለሰው ሁሉ፤ ለነገስታትና በስልጣን ላይ ላሉ
መ. ለበሽተኞች
ሠ. ላልዳኑ (ለማያምኑ)
74