Page 77 - Descipleship 101
P. 77
VIII. ቤተ ክርስቲያን --------- 1ቆሮ. 12፡12፡13
--------- 1ቆሮ. 12፡27 --------- ኤፌ. 4፡15
ሀ. የክርስቶስ አካል ትባላለች ለ. ክርስቶስ ራስ ነው።
ሐ. ዳግመኛ የተወለዱ አማኞች አባል የሆኑበት ናት።
IX. እውነት ወይንም ሐሰት በል
1. ---------በግሪኩ ቃል ቤተክርስቲያን ሲል አጥቢያ ቤተ ክርስቲያንን ያሳያል።
2. ---------አዲስ ኪዳን አማኞች አንድ ላይ ለአምልኮም ሆነ ቃሉን ለመስማት መሰብሰብ አለባቸው ብሎ አያስተምረንም (ዕብ. 10፡25)።
3. ---------ቃሉን መስማት በመንፈሳዊ ህይወት እንድናድግ ያደርገናል (ሮሜ.10፡17፤ 1ጴጥ.2፡2)
4. --------1ተሰ.2፡12-13 መጋቢዎች ምዕመናቸውን መገሰጽ አትችሉም ይላል።
5. --------በቤተ ክርስቲያን ህብረትና አንድነት እንዲኖር የሚያደርገው ፍቅር ነው? (ቆላ.3፡14)።
76