Page 91 - Descipleship 101
P. 91

5. የአምልኮ ሚስጥር የሚገልጥልን ማነው?--------------------- ---------------------------------------------------------------
6. እግዚአብሄር አገልጋዮችን ለቤተክርስቲያን የሰጠው ሀ. ምዕመኑን እንዲያበረታቱ
ለ. ምዕመኑን እንዲያስተምሩ
ሐ. ምዕመኑን እንዲገስጹ
መ. ከላይ ለተጠቀሱት ጉዳዮች በሙሉ
7. መንጋን የሚያስተምር የሚያደራጅና የሚመግብ
ሀ. ወንጌላዊ ለ. ሐዋርያ ሐ. አስተማሪ መ. መጋቢ
8. የምስራቹን ቃል ላልሰሙት ለማሰማት በየአገሩ እየዞረ ወንጌልን የሚሰብክ ለምሳሌ፡- ፊሊጶስ
ሀ. ሐዋርያ ለ. አስተማሪ ሐ. ወንጌላዊ መ. ነቢይ
90

























































































   89   90   91   92   93