Page 89 - Descipleship 101
P. 89
አይድንም” ሳይሆን “ሽልማት ይገባዋል ወይስ አይገባውም” የሚል ይሆናል።
ሽልማታችን የሚሰጠን አገልግሎታችን ተመዝኖ ነው። አስፈላጊው ነገር ምን ያህል ብዙ ስራ ለጌታ እንደሰራን ሳይሆን ምን አይነት ስራ እንደሰራን ነው። በዚያን ቀን የእያንዳንዱን ሰው ስራ በእሳት ውስጥ ያልፋል። ስራችን ያንን ካለፈ ሽልማትን ከጌታ እንቀበላለን (1ቆሮ.3፡13-14)፤ ዕብ.10፡35፤ 11፡26፤ 2ዮሐ.8፤ ራዕ.10፤35፤ 11፡26 ፤2ዮሐ.8፤ ራዕ. 22፡12)። ይህ ፍርድ የሚሆነው ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች በኋላ ነው።
88