እውነት ወይንም ሐሰት በል
1. -------------- እግዚአብሄር ለእያንዳንዱ አማኝ መክሊትን ሰጥቶታል።
2. -------------- ፈሪሳውያን ያገለግሉበት የነበረበት ምክንያት (motives) ንጹህ ነበር።
3. ------------- መመስከርም ሆነ በቤተክርስቲያን ያለው ማናቸውም አገልግሎት መስራት ያለበት በመጋቢያንና በስባኪያን ብቻ ነው።
4. -------------- የአገልግሎትን በር የሚከፍት ራስ የሆነው ክርስቶስ ብቻ ነው።
92