Page 62 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 62
ክገጽ 18 የዞረ
ለሁለተኛ ጊዜ ለጥቂት ቀናት ከግቢያችን ሳልወጣ የሚያስተላልፉ፣ ብርሃን የሚፈነጥቁ መሆናቸውን እኛን ግን እንደዚያ ያደረገን የልጅነታችን ትዝታ
ቆየሁ። ደግነቱ በዚያው በተጣላን ሰሞን ትምህርት ለመጀመሪያ ጊዜ ተገነዘብኩ። እንባ የሚቋጥሩ ነበር።
ቤት ለሁለት ሳምንት ለፋሲካ መዘጋቱ በጀኝ እንጂ የሚመስሉት ትናንሽ ዓይኖቹ ክብልብል እያሉ
መግቢያና መውጫ የለኝም ነበር። አያሌው ሲመረምሩኝና ጠልቀው ገብተው የአእምሮዬን ጓዳ ‘ነገሩስ’ አለ አያሌው ሳቁን ለመግታት እየሞከረ
እንደማይለቀኝ አውቀዋለሁ። ስወጣ ወይም ስገባ ሲፈትሹ በአመለካከቱ ግራ ተጋባሁና ድንግርግር ‘ኪስህ ውስጥ ድንጋይ መያዝህን ነቅቻለሁ። ልመታህ
አድብቶ ጠብቆ አፈር ድሜ ነው የሚያስበላኝ። አለኝ። እኔና አያሌው ለምን ተፋጠን እንደቆምን ብሞክር ኖሮ ለሁለተኛ ጊዜ ጀብደኸኝ ታመልጣለህ
ለአባቴ መናገር ፈራሁ። በጓደኖቼና በእኔ መካከል ፈፅሞ ረሳሁት… ብዬ ሰግቼ ነው። በዚያ ላይ ደግሞ ባለውለታዬ
በሚደረገው ጠብ ቤተሰቦቼን ወይንም ማንኛውንም ከብዙ ዓመታት መለያየት በኋላ ሻምበል አያሌውን ስለነበርክ ልጐዳህ አልፈለኩም ነበር’ አለኝ።
ዘመድ ማስገባት አልፈልግም። አባቴ ቢሰማም ሳገኘው በመልኩ ልለየው አልቻልኩም። ‘እኔም ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ከግብር ነፃ ወጣሁ!’ እንደ
‘አርፈህ ትምህርትህን ብታጠና ይህ ሁሉ ላስታውሰው የቻልኩት በእነዚያ ልዩ ዐይኖቹ ነበር። ቀልድ አስመስዬና ፈገግ ብዬ እውነቱን ነገርኩት።
አይደርስም’ ብሎ መልሶ እኔኑ ነበር የሚያጋጨኝ! መንገድ ላይ ቆመን ከምናወራ ሻይ እንጠጣ
ቀደም ሲል ከሌላ ልጅ ጋር አንዴ ተጣልቼ ጥሩ ተባባልንና ወደ አንድ ቡና ቤት ጎራ አልን። ‘አዎ ግብሩስ ቀረልህ። ግን ከዚያ በኋላ ሁሉም
ትምህርት ወስጃለሁ። ለማንም ሳልናገር ዝም የተረፈችውን የወር መግፊያ ብሬን ፈረድኩባትና ልጆች ደፈሩኝ። አንተ ያመጣኸው ጦስ ነበር’ አለና
አልኩ። ሁለታችንም ድራፍት ያዝን። ‘ለጤናችን’ አልንና ስለ የቅሬታ ፈገግታ አሳይቶኝ በሀሣብ ጭልጥ ብሎ ሄደ።
ግቢው ውስጥ መዋል አሁንም በጣም ሰለቸኝ። ሰሜኑ ፍልሚያ፣ የጥንቱን የልጅነት ትዝታ ከድራፍቱ ምላሴን በቆረጠው፣ ለምን ይህን ነገር አነሳሁ ብዬ
ውጪው ናፈቀኝ። አንድ ቀን የፈለገው ይምጣ ጋር ኮመኮምነው። በጨዋታችን መሀል አያሌው ራሴን ረገምኩ። ‘ ሌላ ጨዋታ አምጣ ያለፈውን
አልኩና ወጣሁ። አያሌው ቢነካኝ አሁንም ‘መጀመሪያ አላወከኝም ነበር፤ ለመሆኑ ቆይተህ እርሳው’ አልኩትና ሌላ ወሬ ልቀጥል ስል፣
አለቀውም ስል ከራሴ ጋር ተማምዬ ጥሩ ድንጋዮች እንዴት አስታወስከኝ? ሲል ጠየቀኝ።
በግራና በቀኝ ሱሪ ኪሴ ከተትኩና በቄንጥ አረማመድ ‘በዐይኖችህ’ አልኩት። ‘አይምሰልህ የተከፋሁ። የሚቻል ቢሆን ሁላችንም
ግን በግማሽ ልብ ወደ ግራዋ ሜዳ አመራሁ። ወደ ልጅነታችን ተመልሰን አንተም ሆንክ ሌሎች
‘እንዴት በዐይኖቼ!?’ ግራ ተጋብቶ ድንግርግር ጓደኞቼ የፈለጋችሁትን ብታደርጉኝ ባልከፋኝ ነበር።
አዩኩና ጓደኞቼ ኳስ ይጫወታሉ። ጨዋታው ሞቅ ብሎት ጮክ ብሎ ጠየቀኝ። እስክመልስለት ድረስ የጥንቱ የልጅነቱ ያ ውብ ዓለም የት ተገኝቶ!?’ አለና
ብሏል። ሁሉም በስሜት ይጮሃሉ። የእኔን መምጣት ደስ በሚልና በሚያስቅ ሁኔታ ዐይኖቹን ወደ ላይ በነዚያ ዐይኖቹ ስምጥጥጥጥጥ አርጐ ተመለከተኝ።
ሲያዩ ጨዋታቸውን አቆሙ። ሁሉም ነገር ፀጥ አለ። ወደ ታችና ወደ ጎን እያስለመለመ የገዛ ዐይኖቹን አሁንም የዐይኖቹ ማዕበል ውስጤን አናወጠው።
ምናለ አርፈው ጨዋታቸውን ቢቀጥሉ ብዬ ሁሉንም ለማየት የፈለገ መሰለ። ግን የማይቻል ነገር ሆነበት። ያቺ ከብዙ ዓመት በፊት ተፋጠን የቆምንባት ትርዒት
በልቤ ረገምኳቸው። ጓደኖቼ ዐይናቸውን ባለማመን እርግጠኛ ነኝ አጠገቡ ወይም ኪሱ ውስጥ ለሰኮንድ በአእምሮዬ ውስጥ ውልብ ብላ ታየችኝ።
አንዴ እኔን አንዴ ደግሞ አዩካን በጥያቄና በግራሜ መስታወት ቢኖር ኖሮ ወዲያውኑ አውጥቶ ዓይኖቹን ቢጠሩት የማይሰማውን ልጅነቴን አስመኘኝ።
መልክ ይመለከቱን ጀመር። የእኔ ድፍረት ከማየት አይመለስም ነበር። ሳቄን እንደምንም አፍኘ በትዝታ ሰመመን መላው ሰውነቴ ተሸረደደ።
ያስገረማቸው አንዳንዶቹ የማድነቅና የመቁነጥነጥ፤ ያዝኩና የድሮውን ሁኔታችንን በተለይ አብረን ቆመን በዝምታ ተሸበብን። በሃሣብ ለጥቂት ደቂቃዎች
ሌሎች ደግሞ የደስታ ይሁን የቅሬታ ምንነቱ ተፋጠን እስከተያየንበት ጊዜ ድረስ ያለውን ከተዋጥን በኋላ ሂሣባችንን ከፍለን ስንወጣ አያሌው
የማይታወቅ የተቆጠበች ፈገግታ ይታይባቸዋል። ተረኩለት። ዐይኖቹ ተናጋሪዎችና ጥልቀት ያላቸው ቡና ቤቱ መውጫ ግድግዳ ላይ በተሰቀለው
ወይኔ ረገጠው ብለው የፈሩልኝም አሉ። በፈሪነቱ መሆናቸውን ያቺ ተፋጠን የቆምንባት ደቂቃና ሁኔታ መስታወት ላይ አፈጠጠ። እኔም ከኋላው ስለነበርኩ
የታወቀው ከተማ ‘ዱድማው’ እግሩ ይንቀጠቀጣል። ምን ጊዜም እንደማልረሳው ነገርኩት። እንዳጋጣሚ ዞር ብዬ ቀና ስል በመስታወቱ ውስጥ
ከሁሉም እኔ ልደበደበው የፈራው እሱ ነው። ከአንድ የደፈረሱ ዐይኖቻችን ተጋጩ። አያሌው ዐይኖቹን
ሳምንት በፊት ተጣልተን አፍንጫውን ያደማሁት ‘ሆሆይ! ምን ዓይነት ታሪከኛ ሰው ነህ፣ በአዲስ ግንዛቤ ለማየት እንደፈለገ ገባኝና ፈገግ
‘ሙሉ ቃጭሉ’ ልደበደብ ስለሆነ ደስ ብሎት ትዊስት የምታወራው ሁሉ እንግዳ የሆነ ነገር ነው’ አለኝ። አልኩ። እሱም ገባው መሰለኝ በአንድ ጉንጩ ፈገግ
ይደንሳል፣ እግሩን ወደ ግራና ወደ ቀኝ እያወናጨፈ። አለና ጭንቅላቱን ነቀነቀ።
‘ቆይ ጠብቅ’ አልኩኝ በልቤ፤ ለሁለተኛ ጊዜ ‘የዚያን ቀን ሳትመታኝ የቀረህበት ምክንያት እስከዛሬ
አፍንጫውን እንዴት እንደማደማው እያሰብኩ… እኔና ጓደኞቼ ስንገናኝ ያስቀናል’ አልኩት። ውጭ ከወጣን በኋላ ሌላ ቀን ተገናኝተን ለመጫወት
ቀጠሮ ያዝንና ተለያየን። በቀጠሯችን ዕለት ግን
‘ምን ነበር? እረሳሁት’ አለኝ። እንደማይረሳት
አያሌው እንዳየኝ ወደ ቆምኩበት አቅጣጫ ፈጠን አያሌው አልመጣም። ከዚያም ወዲያ አላገኘሁትም።
እያለ መጣ። ልሩጥ ወይስ ልቁም እያልኩ ከራሴ ጋር አውቃለሁ። ከዚያ በኋላ ከጓደኞቻችን ጋር ወደ ግዳጅ ቦታ ወደ ሰሜን በአስቸኳይ ተጠርቶ
ተሟገትሁ። ‘ ቁም! አትሩጥ! ‘ የሚለው ውስጣዊ እያነሳንበት እናበሽቀው ነበር። ሄዷል ብለው ወሬውን ነገሩኝ። ‘ በነዚያ ዐይኖቹ
ስሜቴ አሸነፈ መሰለኝ ካለሁበት ንቅንቅ ሳልል ቀኝ ʻዛሬ ስቅለት ስለሆነ አልመታህም’ ነበር ያልከኝ ብዬ አነጣጥሮ ስንት ጠላት ረፍርፎ ይሆን?’ በአእምሮዬ
እጄን ኪሴ ውስጥ ባለው ድንጋይ ላይ አሳርፌ እየሳቅሁ ነገርኩት። ድራፍቱን ጐንጨት እያደረገ ውስጥ ድንገት የገባውን ቀፋፊ ሃሳብ ቶሎ አስፈንጥሬ
በተጠንቀቅ ጠበቅሁት። አያሌው እንዳየኝ ስለነበር ሳቅ አፈነውና አፉ ውስጥ የነበረውን ቢራ አስወጣሁት። ለእኔ የአያሌው ዐይኖች ልዩ መነፅሬ
ወደቆምኩበት አቅጣጫ ፈጠን እያለ መጣ። አያሌው ‹‹ቡፍ›› ብሎ ተፋው። ቡና ቤቱ ውስጥ የነበረው ናቸው፤ የሰላሙን ውብ የሆነውን የልጅነት ዓለም፤
አለመሮጤና እርጋታዬ አስገርሞት ቀረበኝና ከየት ጠጪ ሁላ እኛ ላይ አፈጠጠ። አያሌው ሆዱን ይዞ ያን የሩቁንና ቢጠሩት የማይሰማውን፤ ጣፋጩንና
እንዳመጣቸው በማይታወቁ እንደ ጦር በሚዋጉ ይንፈራፈራል። ንፁሁን የልጅነት ሕይወት አምጥተው የሚያሳዩኝ።
ትናንሽ ዐይኖቹ በንዴት እያየኝ ውስጤን እነዚያ ጥልቅ ዐይኖቹን ማየት የሁልጊዜ ምኞቴ
የሚመረምርና ድፍረቱን ከየት እንዳመጣሁት እኔም የእሱ ተጋባብኝና አብሬው መሳቄን ቀጠልኩ። ነው። ምን ዓይነት ጥልቅ ዐይኖች ናቸው!?
የሚጠይቀኝ መሰለኝ። ከዚያ በፊት ሁልጊዜ ይመለከተን የነበረው ሰው ሁላ ‘ሞቅ ብሏቸው’ ነው
የማያቸው ዐይኖቹ ልዩ ጥልቀት ያላቸውና መልዕክት ብለው መሰለኝ ወደየግል ጨዋታቸው ተመለሱ።
62 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - የካቲት 2013