Page 58 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 58

ከገጽ 56 የዞረ

         ያልሆነ  ቀሚስ  እንደሚባለው  ያማረ

         ልብሳቸውን         ለብሰው         በዓሉን
         ያደምቃሉ፡፡ ታቦታት ከቤተ መቅደሳቸው

         ወጥተው  በህዘበ  ክርስቲያኑ  ታጅበው

         ማደሪያ ቦታቸው ይደርሳሉ። በዚያን ጊዜ
         ዳቆናትና  ቀሳውስት  በባህረ  ጥምቀቱ

         ዙሪያ  ሆነው  ከብር  የተሰሩ  መቋሚያና
         ፅናፅን እንዲሁም ከበሮ ይዘው በነጫጭና

         በወርቅ  ቀለም  ባሸበረቁ  እጥፍ  ድርብ
         አልባሳት       አምረውና        ተውበው፤

         የክርስቶስን  የጥምቀት  ታሪክ  የሚያወሱ

         ወረብና መዝሙሮችን ጣዕም ባለው ዜማ                                                    ይህ  በዓል  በሁሉም  የሀገሪቱ  አካባቢዎች
                                             በዓሉን  ለማክበር  ወደ  ጥምቀተ  ባህር
         ያቀርባሉ።                                                                    የሚከበር  ቢሆንም  በተለይ  በአፄ  ፋሲል
                                             የሚሄዱ  ሰዎች  ከበዓሉ  በፊት  ተዋወቁም
                                                                                   መዋኛ፣      በላልይበላ፣       በመቀሌ      ፣
                                             አልተዋወቁም በዚያን ዕለት በጋራ ሆነው
         ሌሊቱን  ስብሀተ  እግዚአብሔር  ሲደርስ                                                 በአክሱምና  በአዲስ  አበባ  ከተሞች
                                             ጥዑም  ዜማዎችን  ያንቆረቁራሉ፡፡  ይህ
         አድሮ     ከዚያም     ስርዓተ      ቅዳሴው                                           በተዘጋጀላቸው  የክብር  ቦታ  ህዝበ
                                             ዕለት  ማንም  ሰው  ሳያፍርና  ሳይሸማቀ
         ይፈፀማል፡፡  በወንዙ  /በግድቡ/  ዳር                                                 ክርስቲያኑ  ከውጪ  ከሚመጡ  ቱሪስቶች
                                             የውስጡን         የሚገልፅበትና        በጋራ
         ፀሎተ-አኩቴት  ተደርሶ  4ቱ  ወንጌላት                                                 ጋር በዓሉን በደመቀ ሁኔታ ያከብሩታል፡፡
                                             የሚጫወትበት  ዕለት  ነው።  ከዚሁ  ጋር
         ከተነበቡ በኋላ ባህረ ጥምቀቱ በብፁዓን
                                             ተያይዞም      በጓደኝነት      ለመተጫጨት
         አባቶች  ተባርኮ  ለተሰበሰበው  ህዝበ                                                  ታዲያ  በዚህ  በዓል  ላይ  ያስገረማቸውን
                                             ለሚፈልጉ  ወጣቶች  መልካም  አጋጣሚን
         ክርስቲያን ይረጫል፡፡ ለዚህ በዓል ህዝበ                                                 ነገር በማስታወሻነት ለማስቀመጥ የተለያዩ
                                             ይፈጥራል፡፡
         ክርስቲያኑ  ልዩ  ትኩረት  ይሰጠዋል፡፡                                                 ሰዎች  የፎቶና  የቪዲዮ  ካሜራዎቻቸውን

         ምክንያቱም  በዓሉ  እየሱስ  ክርስቶስ                                                  ደግነው  እያነሱና  እየቀረፁ  ያስቀራሉ፡፡
                                             ህዝበ ክርስቲያኑ ይህንን በዓል ዘርና ቀለም
         በፈለገ     ዮርዳኖስ       የተጠመቀበትን
                                             ሳይለዩ      በአንድነት        ያከብሩታል፡፡
         ተምሳሌት በማሰብ ስለሚከበር፡፡                                                       በመጨረሻም         በሀገራችን      የሚከበሩ
                                             በመሆኑም  በዓሉ  ህዝብን  ያቀራርባል፤
                                                                                   ሀይማኖታዊ         በዓላት      የመረዳዳትና
                                             የመረዳዳት        ባህልንም       ያሳድጋል፡፡
         የጥምቀት  በዓል  ሀይማኖታዊ  ስርዓቱን                                                 የመደጋገፍ  ባህልን  ያዳብራሉ፡፡  ከዚህም
                                             የጥምቀት በዓልን ለማክበር የተለያዩ ሀገር
         ከባህላዊ  ወግና  ስርዓት  ጋር  አጣምሮ                                                ባሻገር  አገሪቱ  ከቱሪዝም  ኢንዱስትሪው
                                             ዜጎች፣  ዲፕሎማቶች፣  አምባሳደሮችና
         የያዘ  ነው፡፡  በዚህም  በርካታ  ብሄር                                                ተጠቃሚ        እንድትሆን      ያስችሏታል፡፡
                                             ከፍተኛ       ባለስልጣናት         እንዲሁም
         ብሄረሰቦች  ህብረ  –  ቀለማዊ  የሆነ                                                 ስለዚህ  ተገቢውን  ትኩረት  ልንሰጣቸው
                                             የቤተክርስቲያን       አባቶችና      ምዕመናን
         ጨዋታቸውን  በልዩ  ልዩ  ቋንቋዎች                                                    ይገባል፡፡
                                             ይታደማሉ ፡፡
         ያቀርባሉ፡፡                                                                   (ምንጭ፡ አድማስ ሬድዮ)





        58                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  የካቲት 2013
   53   54   55   56   57   58   59   60   61   62   63