Page 56 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 56
ባሕል
በኢትዮጵያ አመታትን ጠብቀው የተለያዩ ህብረ ቀለማት ያላቸው አልባሳት በሚወርድበት ጊዜ እና ከጥምቀተ ባህሩ
የሚከበሩ ሀይማኖታዊ በዓላት ከእምነት በለበሱ ህዝበ ክርስቲያን ታጅበው ወደ ቤተ መቅደሱ በሚመለስበት ጊዜ
ፋይዳቸው ባለፈ በውስጣቸው በያዙት ጉዞአቸውን ወደ ጥምቀተ ባህር አጅቦ መውረድና መመለስ እንዳለበት
መስህባዊ ተፈጥሮ ምክንያት በርካት ያደርጋሉ፡፡ አዋጅ አስነግረው ነበር፡፡ በአዋጁ
የውጭና የሀገር ውስጥ ጎብኚዎችን መሰረትም ህዝቡ በየአመቱ ታቦተ ህጉን
ይስባሉ። ከእነዚህ ውስጥ አንዱ ደግሞ በሀገራችን ታቦት ተሸክሞ፣ ወንዝ ወርዶ በማጀብ ወንዶች በጭፈራና በሆታ፣ ሴቶች
የጥምቀት በዓል ነው። የስነ መለኮት የክርስቶስን በዓለ ጥምቀት ማክበር ደግሞ በእልልታ ሲያከብሩ ኖረዋል ፤
አሁንም እያከበሩት ይገኛል፡፡
በከተራው ዕለት ድንኳን ተተክሎ፣ ዳሱ
ተጥሎና ውኃው ተከትሮ ሁሉም ነገር
ከተስተካከለ በኋላ፤ ታቦተ ህጉ
የሚንቀሳቀስበት ሰዓት ሲደርስ የየቤተ
መቅደሱ ታቦታት በወርቅና በብር
መጎናፀፊያ እየተሸፈኑ፤ በተለያየ ህብር
በተሸለሙ የክህነተ አልባሳት በደመቁ
ካህናትና የመፆር መስቀል በያዙ ዲያቆናት
ከብረው፣ ከቤተ መቅደስ ወደ አብሕርት /
መጥማቃት/ ለመሄድ ሲነሱ መላው
ምሁራን ጥምቀት ለሚለው ቃል መነከር፣ የተጀመረው በአፄ ገብረመስቀል ዘመነ አብያተ ክርስቲያናት የደውል ድምፅ
መታጠብ፣ መረጨትና የመሳሰሉትን መንግስት እንደሆነ ሊቃውንት ያስረዳሉ፡፡ ያሰማሉ፡፡
ትርጓሜዎች ይሰጡታል፡፡
ይህንን ታሪክ በመከተል አፄ ነዖድም ምዕመናንም ከልጅ እስከ አዋቂ በአፀደ
የጥምቀት ዋዜማ ከተራ ይባላል፡፡ የከተራ (1486 - 1500 ዓ.ም) ማንኛውም ቤተ ክርስቲያን እና ታቦታቱ
እለት /ጥር 10 ማለት ነው/ ከቀኑ 9 ሰዓት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ በሚያልፉባቸው መንገዶች ለጥምቀት
ጀምሮ በሚሰማው የደውል ጥሪ ታቦታቱ፤ የሆኑ ሁሉ ታቦተ ህጉ ወደ ጥምቀተ ባህሩ
ወደ ገጽ 58 ዞሯል
56 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - የካቲት 2013