Page 52 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 52

ፀጋዘአብ ተስፋዬ በታዛ መጽሔት እንዳቀረበው
         ታ                                      ለከተሜነት ሕይወት መስፋፋት እና ለዘርፈ ብዙ        ችግሮች በተወሰነ መንገድ መውጣት የቻለችበት
                  ሪካችን ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ
                  ውጣ  ውረዶች  የሞሉበት  ነው።
                                                                                    ወቅት  ነበር።  ከአቻዎቿ  ጋር  መፎካከር፣
                  ሦስት  ሺህ  ዘመን  ከተሻገረው
                                              አብዮት  (1760-  1840)  በ18ኛው  ክፍለ  ዘመን
         የታሪካችን  ምዕራፍ  ውስጥ  ከ18ኛው  ክፍለ        ለውጦች  ትልቅ  ግብአት  የሆነው  የኢንዱስትሪ        ኃያልነቷን  ማሳየት  የምትሻበት  ወቅት  ነው።
                                                                                    ለአላማዋ  ቆርጣ  የተነሳችው  ጣሊያን  በ1869
         ዘመን  አጋማሽ  አንስቶ  እስከ  19ኛው  አጋማሽ     የምክንያታዊነት  (Age  of  Reason)  አልያም    የስዊዝ ካናል (Suez  Canal)  መከፈት ተከትሎ
         ባለው  ጊዜ  ሀገራችን  ጠንካራ  ማዕከላዊ          የአብርሆት  ጊዜ  (Age  of  Enlightment)ን   የመጀመሪያዋን  የቅኝ  ግዛት  ጉዞ  በአፍሪቃ

         መንግሥት አልነበራትም። በየአካባቢው በተነሱ          ተከትሎ እንደመጣ ማስተዋል ያስፈልጋል።              ሐምሌ  05፣  1882  አሰብን  በመያዝ  ጀመረች።
         መሳፍንት  የእኔ  እበልጥ  አንተ  ታንስ  ፉክክር                                           በ1885  ደግሞ  በበርሊን  ኃያላን  የአውሮፓ
         ስትናጥ “ዘመነ መሳፍንት” በሚል በሚታወቀው          ከዘመነ መሳፍንት ወደ አንድ ጠንካራ ማእከላዊ          አገሮች  አፍሪካን  ለመከፋፈል  ስምምነት  ላይ
         ዘመን  ቆይታለች።  ሁኔታው  በዓለም  ፈጣን         መንግሥት      ምስረታ     የመሸጋገር    ጉዞው     መድረሳቸው ጉዞዋ ‘ሕጋዊ’ እውቅና እንዲኖረው
         ለውጥ  ላይ  ተሳታፊ  እንዳትሆን  ብቻ  ሳይሆን      የተጀመረው በአጼ ቴዎድሮስ  ዘመነ መንግሥት           አግዟል።

         ጥሩ ተመልካች እንዳትሆንም አድርጓታል።             (1855- 1868) ነው። በአጼ ተክለ ጊዮርጊስ  II
                                              (1868- 1871) ተሞክሮ፣ በአጼ ዮሃንስ IV (1871-   የጥያቄው  አጭር  መልስ  ቅኝ  ለመግዛት
         ያ ጊዜ በዓለም ታሪክ ውስጥ የአብዮት (Age of      1889) ተጠናክሮ እና በአጼ ምኒሊክ II (1889-     የሚያክል  ነው።  ቅኝ  መግዛት  በውስጡ  ብዙ
         Revolution: 1774-1849 እ.አ.አ) (በተለየ ሁኔታ   1913)  ዳብሮ  ኢትዮጵያ  ወደ  ቀደመ  የሥልጣኔ   ነገሮችን  ይይዛል።  ጦርነቱ  በኃይል  ላይ  ብቻ
         ካልተገለፀ  በቀር  ሁሉም  ዓመተ  ምህረቶች         ታሪኳ ሳትመለስ፣ ግማሽ ክፍለ-ዘመን ሳይሞላ፣…         ሳይሆን  ኃይሉን  መከታ  ያደረገ  የፍላጎት/ቶች

         በጎርጎሮሳዊያኑ  የዘመን  ቀመር  የተቀመጡ          ከውጭ ኃይሎች ጋር ጦርነቶች ገጠመች።               ጦርነት ነው። ይህ ጦርነት የፍላጎት/ቶች ውክልና
         ናቸው)  በመባል  የሚታወቅ  ነው።  በተለይ                                               ጦርነት ነው። ጦርነቱ መንገድ (means)  አንጂ
         አሜሪካ እና አውሮፓ ከፍጹም ዘውዳዊ ስርአት          ከግብፅ (ጉራዕ /1874- 1876/፣ ጉንደት /1875/)   መጨረሻው  (End)  አይደለም።  አባቶቻችንም
         ወደ ሕገ-መንግሥት እና ሪፐብሊክ አስተዳደሮች         እና  ከመሃዲስቶች  (ሱዳን)  (1889)  ጋር        ጦርነትን  የገጠሙት  በውጭ  (explicitly)
         የተቀየሩበት ነው።                          ያደረገችው     ጦርነቶች    ተጠቃሽ     ናቸው።     የኃይል  ቢመስልም  በውስጡ  (Implicitly)

                                              ከጣልያን     ጋርም    ተደጋጋሚ     ጦርነቶችን     ፍላጎቶችን ጭምር ነው የተዋጉት።
          በዚህም  አሜሪካ  (1765-  1783)፣  ፈረንሳይ   ገጥማለች።  በዶጋሊ  (1887)  ያሸነፈችበት
         (1789  –  1799)፣  የአይሪሽ  አመፅ  (1798)፣   ጦርነት  ከመካከላቸው  አንዱ  ነው።  ከጦርነቶቹ    ጦርነቱ  የመግዛትና  ያለመገዛት፣  በመገዛት
         የሃይቲዎች  በፈረንሳይ  ቅኝ  ግዛትና  ባሪያ  ንግድ   ሁሉ በስፋቱ እና በተፅእኖው ጥንካሬ ቀዳሚው           የሚገኝ  ጥቅምን  ለማስጠበቅና  በመገዛት
         (1791-  1804)፣  የባሪያዎች  አመፅ  በደቡብ    ግን የዓድዋ ጦርነት ነው።                      ከሚመጣ  ሁለንተናዊ  ውርደትና  ዝቅጠት
         አሜሪካ፣  የመጀመሪያው  የጣልያን  የነፃነት                                               ከመዳን፣    ታሪክ     ከመስራትና      ታሪክን

         ጦርነት (1848- 1849)፣ የሲሲሊያኖች (1848)፣   ጣሊያን ለምን መጣ?                          ከማስጠበቅ፣ አዕምሮን የመቆጣጠርና አዕምሮን
         እና  በጣልያን  (1848)፣…  እነዚህ  እና  እነዚህን   በ1831  በጁሴፔ  ማዚኒ  (Giuseppe  Mazzini)   ነፃ  ከማድረግ፣ባሕልን  የማስፋት  የሌላውን
         መሰል  አመፆች  እና  አብዮቶች  ተካሂደዋል።        የተጀመረው      ጣልያንን    አንድ    የማድረግ     የማጥፋት (ካልተቻለ የማዳከምና የመበረዝ) እና
         የወቅቱ  እንቅስቃሴ  የዓለምን  ህዝብ  አኗኗር       እንቅስቃሴ ፍሬ አፍርቷል። ከውስጥ የርስ በርስ         ባሕልን የማስጠበቅ፣ ሰዎች ለራሳቸውና ከዓለም

         በመለወጥ ረገድ ጉልህ ሚና ነበረው።               እና  ከውጭ  ኃይሎች  ጋር  ከነበራት  ዘርፈ  ብዙ
                                                                                                       ወደ ገጽ  20  ዞሯል


        52                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  የካቲት 2013
   47   48   49   50   51   52   53   54   55   56   57