Page 48 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 48

አንድ ለመንገድ














                                በእውቀቱ ስዩም



        መምህር ሰሎሞንን ድሮ ነው የማውቃቸው ፤  መምህር  ሰሎሞን  ከነ  እስራኤል  ዳንሳ  ትንሽ                 እኔ አሁን ተነስቼ የሚቀጥለው ሳምንት አሰቃቂ

        በሙያቸው  ሂሳብ  መምህር  መሰሉኝ  ፤  ምን  ለየት  እሚያደርጋቸው  ትንቢታቸውን                      ነገር  ይደርሳል  ብል  ትንቢቴ  ሊከሽፍ  ነው?

        እንደደረሱ  ባላውቅም  አንድ  ሁለቴ  ደራሲያን  ከመፅሀፍ  ቅዱስ  በተጨማሪ  በካልኩሌተር                 ወይ ወለጋ ወይ መተከል የሆነ ሰው ይሞታል፤

        ማህበር  ስብሰባ  ላይ  አይቻቸዋለሁ፤  ማጀባቸው  ነው፤  ትንቢታቸውን  እየዘረዘሩ                      ካልሞተ  ደግሞ  በፆምና  በፀሎት  ብርታት
        በስብሰባው ላይ እጃቸውን ያወጡና አስተያየት  በመሀሉ ፤ “ ታህሳህ 13’፤ ከሱባኤው ዘመን                  ተቀልብሱዋል ብየ አመልጣለሁ !

        ለመስጠት  ይጠይቃሉ፤  መድረክ  ላይ  ጋር  ስንደምረው  ስንት  ይመጣል?”  በማለት
                                                                                    በድሮ  ጊዜ  ነቢይ  ማለት  የተሰወረ  እውቀት
        የሚቀመጡት ጋባዦች ብዙ ጊዜ አይተው ቸል  ጋዜጠኛውን ያፋጥጡታል ፡፡
                                                                                   የሚገልጥ  ጠቢብ  ማለት  ነበር  ፤  ዛሬ  ነቢይ
        ይሉዋቸዋል፤”  በህግ  አምላክ  እሱን  ማይክ
                                              ጋዜጠኛው  በበኩሉ  “  እኔ  እንዲህ  አይነት       ማለት  የሙሉጊዜ  አሙዋራች  ማለት  ሆነ  !
        ስጡኝ !” ብለው ይቀውጡታል !
                                              የተወሳሰበ  ሂሳብ  ብችል  እዚህ  ምን            እስቲ  የተሰወረውን  እንባንናለን  መጭውን

        ማይክ አቀባባዩ ትቱዋቸው ያልፋል! “ ተውታ  አስቀመጠኝ?  ናሳ  አልቀጠርም?  “  በሚል                  እናውቃለን  ብላችሁ  የምታምኑ  እኔም  አምን

        እንግዲህ  !  “  ይሉና  ከካፖርታቸው  ውስጥ  አይነት መልሶ ይሾፋቸዋል::                          ዘንድ እኒህን ጠቃሚ ጥያቄዎች መልሱልኝ ::
        ከቤታቸው  ይዘውት  የመጡትን  wireless
                                              ቪድዮአቸውን  ወደ  ሶስት  መቶ  ሺህ  ሰው         1)  ሚያዝያ  አንድ  (  አዲሳባ  የምገባበት  ቀን
        ማይክ አውጥተው ረጅም አስተያየት ይሰጣሉ
                                              አይቶታል፤ ጋዜጠኛው ዩቲውብ ከሚለለቅበት                ነው) የውጭ ምንዛሬ ስንት ይገባል?
        ፤ (የማይኩን ጨዋታ እንኩዋ ፈጥሬው ነው) ::
                                              ክፍያ  ትንሽ  እሚበጥስላቸው  ይመስለኛል  ፤
                                                                                   2)  ደብረፂዮን  በመጫኛ  ተጎትቶ  ደብረዳሞ
        እምገርም ነው! መምህር ሰሎሞንን ፤ ሰሞኑን  ይብላኝ  ለሰፊው  ህዝብ  እንጂ  ለሳቸው
                                                                                       ገብቶ  መነነ  እሚባለው  ነገር  ምን  ያህል
        ነቢይ  ሆነው  ዩቲውብ  ላይ  አየሁዋቸው፤”  ከታህሳስ  12  ወር  ያለው  ጊዜ  አስፈሪ
                                                                                       እውነት ነው?
        ከየካቲት 12 ጀምሮ ያስፈራል “ ይላል አንዱ  አይሆንም፤  ሌላው  ቢቀር  የየወር  አስቤዛ
        ጥንቢታቸው! “ ከታህሳስ 12 በሁዋላ ያለው  ይሸምታሉ::                                       3)  ኢሳያስ  አፈወርቂ  እንዲህ  እንደ  ብረት

        ጊዜ  በጣም  አስፈሪ  ነው”  ይላል  ሌላኛው  !                                               ሀውልት  ቀጥ  እንዳለ  ስንት  አመት
                                              ኢ ት ዮ ጵ ያ   ውስጥ  ትንቢት  ማለት
        የምን  ቁጥ  ቁጥ  ነው?!       አመቱን  ሙሉ                                               ይቆያል?
                                              ስለሚመጣው  ዘመን  ከባድነት  መናገር  ነው፤
        ያስፈራል ብለው ለምን አይገላገሉም?
                                              ስለዚህ የሚከሽፍ ትንቢት ሊኖር አይችልም !          4)  ዳዊት ፅጌ ኮንሰርት መች ያቀርባል?






        48                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  የካቲት 2013
   43   44   45   46   47   48   49   50   51   52   53