Page 46 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 46
ከገጽ 84 የዞረ
ችሎታው በትግራይ ላሉ አናቢዎች ዘመናዊውን ጨርሶ ወደማይሞትበት ዘልዓለማዊ ቤቱ ያለፈው ሐሙስ ዕለት አስክሬኑ ወደ ሀገሩ
ስልጠና በመስጠት ለሙያቸው አድገትና ለተሻለ ሄዷል፡፡ ከተመለሰ በኋላ አርብ ጥር 14 ቀን 2013 ዓ.ም
ማር አምራችነት እንዲበቁ አድረጓል፡፡ ቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ ፣ የሙያ አጋሮቹና
አንጋፋው ጋዜጠኛ ጌታቸው ደስታ የኢየሩሳሌም አፍናቂዎቹ በተገኙበት በመንበረ ፀባዖት
ከዚያም ቀጥሎ በዋልድባ ገዳም ለሚገኙት መታሰቢያ ድርጅት በሚቋቋምበት ጊዜ ቅድስት ሥላሴ ካቴደራል ቤተ ክርስትያን
አባቶች በራስ ተነሳሽነት የንብ እርባታን የድርጅቱ መስራች ክቡር አቶ መኮንን ሥርዓተ ቀብሩ ተፈፅሟል።
ለማዘመን የሚያበቃቸውን የሙያ ስልጠና ጠይቀውት ለአባልነት የሚጠየቀውን ክፍያ
በተደጋጋሚ በመስጥት የተሸለ የማር ምርት ሙሉ የወር ደምወዙን በመክፈል መስራች አባል
እንዲያገኙ አግዟቸዋል፡፡ጋዜጠኛ ጌታቸው ሆኖ እስክ ህልፈቱ ድረስ በተለያየ የአባልነት
ደስታ ወደ አዲስ አበባ ከተመለሰ በሁዋላ ደረጃ እስከ ሊቀመንበርነት አግልግሏል::
ከባለቤቱ ከወሮ ብርቱካን የምስራች ሙሉጌታ
ጋር ትዳር መስርቶ ለ25 ዓመታት በፍቅርና ከዚህ ተጨማሪም ጀርመን ሀገር ይኖር
በመግባባት በመተሳሰብ አብረው ሲኖሩ በነበረበት ጊዜ በተለይም በኮሎኝ አብያተ
ባደረበት ሕመም በሃገርና በጀርመን በህክምና ክርስትያናት ውስጥም በማገልገል ለሃይማኖቱ
ሲረዳ ቆይቶ ጥር 6 ቀን 2013 በተወለደ በ86 ቀናኢ ተግባራትን በማከናወን ይተጋ እንደነበር
የሕይወት ታሪኩ ላይ በስፋት ተጠቅሷል።
ዓመቱ ዓምላክ የፈቀደለትን የምድር ኑሮውን
46 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - የካቲት 2013