Page 43 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 43

በማምረትና  በአቅርቦትና  በቴክኖሎጂ  ግልጋሎት  ሳቢያ
                                                                 በማሰራጨት  የግንባር  ግብይይት  ወደ  ርቀት  ወይም  Online
                                                                 ግብይት  ተለወጠ፡ለካባድና  ለቀላል  ጭነት  ማመላለሻ
                                                                 ተሸከርካሪዎች  የሥራ  ጫና፡የከተማ  ታክሲዎችና  አንጋፋው
                                                                 ፖስታ ቤት UPS በየሰፈሩ ተዘዋውሮ ዕቃና የተዘጋጁ ምግቦች
                                                                 የማድረስ ግልጋሎት ላይ ለመሰማራት ምክንያት ሆነ::

                                                                 ለዚህ አይነተኛ ተግባር ተኮር ምሳሌ ቴክኖሎጂ የአቅርቦት የስራ
                                                                 ዘርፍ ዘርግቶ ማከናወንና በሰው መካከል የሚፈለገውን የሥራና
                                                                 የደህንንት ግንኙነት ግልጋሎት መሥመር ማለትም በ - email
                                                                 zoom  እና  በ  -  skype  እንዲሁም  በመሳሰሉት  የማህበራዊ
                                                                 የመገናኛ  ሥልቶች  እንደ  Instagram,  Facebook  twitter
                                                                 and Tik Tok አማካይነት ቴክኖሎጂ በዘመነ-ኑሮ በሩቅ ለሰው
                                                                 ልጅ ከፍተኛ  የግንኙነት ግልግሎት ሥራ  ላይ  ተሰልፎ  ከፍተኛ
                                                                 ሚና  መጫወቱን  ይፋ  ያድርግ  እንጂ  በዘመነ-ወረርወሽኝ
                                                                 የቴክኖሎጂ ተሳትፎ ተዘርዝሮ ያልቃል ማለት ዘበት ነው::

                                                                 በአንጻሩም  የዱቤ  ክፍያና  የኤሌክቶሮኒክስ  ንግድ  ግንኙነት
                                                                 ልውውጥ  ሳይቋረጥ  የሰው  ልጅ  ፍላጎትን  ለማሟላት
                                                                 የሚጠየቀውን ቅድመ መረጃ በኮምፕይተር ማሰተላለፍ ግዴታ
                                                                 ስለሆነ  የኮምፕይተር  አጠቃቀምን  ማወቅ  አስገድዷል፡፡የግል
                                                                 መረጃ  ለማይታወቁ  ግለሰቦች  አሳልፎ  መስጠት  የግለሰቦችን
                                                                 የግል  መረጃ  የማጋለጥ  ምቹ  ሁኔታን  ፈጥሮ  የመረጃ  ጠለፋና
         ከ ገጽ 32  የቀጠለ                                           የስርቆት ተግባር መጧጧፍና ሕገ-ወጥ ግለሰቦች በዋና ነጋዴነት
                                                                 ለመቆጠር  ዕውቅና  አትርፈው  እንኳን  ተግልጋዩን  ሕዝብ
         በሦስተኛ ደረጃ የሚመደብ ትምህርታዊ ተሞክሮ ነው፡፡.                       መንግሥታትም  ሊደርሱባቸውና  ሊቋቋሟቸው  አልቻለም፤፤
                                                                 መንግሥታትም ከህዝብ በቅርብ ሩቅ ሆነው አገርና ሕዝባቸውን
         በሽታው እንዳይዛመት ህዝብ ተራርቆ መኖር አማራጭ የሌለው                     ማስተዳደርን ጀመሩ::
         የኑሮ  ሁናቴ  በመሆኑ  የራስ  አገዝ  ግዞት  አማራጭ  መንገድ
         መፈለግ  አስገድዶ  ግብይይትና  የዕቃ  አቅርቦት  ሥራዎች  የሩቅ              የረቀቀው  ቴክኖሎጂ  መስፋፋት  በስው  ሊተገበር  የነበረውን
         አዲሱ የፍላጎት ማሟያ ዘርፈ-ንግድ ዘዴ ሆኖ የገበያና የስበሰባ                 የአሠራር  ባህርይ  በእርግጥም  ድርጅቶች  ለተሰለፉበት  የሥራ
         አደራሾች  ተዘጉ፡የግንባር  ግብይይትና  ማንኛው  ህዝባዊ                    ዘርፍ ግልጋሎቱ የሚጫወተውን ሚና ይፋ ስላደረገ፡ በሠራተኛ
         ግልጋሎት  በፈረቃ  እንዲሆን  ተወስኖ  ዋጋ  ያስከፍል  የነበረው              እጥረትም  ሆነ  በስብስብ  የሚከናወኑ  የሥራ  ዘርፎችን
         ፈጣኑ ሕዝባዊ ግልጋሎት ወደ ዘገምተኛ ግልጋሎት ተለውጠ::                    በማከናውን  ረገድ  ስለተሰለፈ  ድርጅቶች  ተዘግተው  ምርት
                                                                 እንዳይቋረጥ  አሰሪዎች  የነበራቸውን  የሕዝብን  ፍላጎት
         የሠራተኛው  ደህንነት  እየተጠበቀ  አዲሱ  ሥራን  በርቀት                   የማሟላት ተግባር ሥጋትን በእጅጉ አቅሏል::
         የማከናወን  ሥልታዊ  የአሠራር  ባህል  ከእንግዲህ  እየተስፋፋ
         የሚሄድ  እንጂ  የሚቋረጥበት  ጊዜ  ቅርብ          አይሆንም፡፡የሥራ         ስለሆነም  ወረርሽኝ  በሽታ  የሰው  ልጅ  ለዘመናት  አስተሳስሮት
         ውጤቱም  ሠራተኛንና  አሰሪን  የሚያረካ  እንደሚሆን  በሰው                  የኖረውን  ባህላዊ  የአብሮነት  ኑሮ  ወዴት  እንደሚያራ  ከጅምሩ
         መካከል  ይኖር  የነበረውን  እርስ  በእርስ  ግንኙነትን  ቀነሶ               መገመት  ይቻላል  ወደሚለው  አመለካከት  ሳይወድ  በግድ
         ለወረርሽኝ  በሽታ  ክትባትና  ለበሽታው  የመዛመትን  ዕድል                  አስዘንበለ፡፡ይሁን  እንጂ  ሁሉም  የሚወስነው  የዓለም
         በአጭር ጊዜ ውስጥ የማመንመን ሁናቴን በተግባር አስመስክረ::                  መንግሥታት  የሚጫወቱት  የ21ኛው  ክፍለ-ዘመን  የፖለቲካ
                                                                 ገበጣ  ስለሆነ  ከነሱ  የሚተላለፈውን  መመሪያ  ከመጠበቅ  ሌላ
         ይህም  በመሆኑ  በወረርሽኙ  ምክንያት  ሠራተኛው  በየመኖሪያ                 አማራጭ የለም::
         ቤቱ  በትካዜ  ተውጦ  ግልጋሎት  በመስጠት  ላይ  ሳለ  አምራች
         ድርጅቶች  በሠራተኛ  እጥረት  ምክንያት  የተቋረጠውን  ዕቃ




                                                                                                                    43
           DINQ MEGAZINE       February 2021                                          STAY SAFE                                                                                  43
   38   39   40   41   42   43   44   45   46   47   48