Page 68 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 68

የኢትዮጵያዋ ‹‹ማዘር ቴሬዛ›› ዶ/ር ጀምበር ተፈራ አረፉ                           አንጋፋው ጋዜጠኛ ጌታቸው ደስታ አረፈ

                                                                    ጋዜጠኛ  ጌታቸው  ደስታ  ከእናቱ  ከወሮ  በላይነሽ  ሃብተማርያምና
          ዶ/ር  ጀምበር  ተፈራ፣  የብርሃን  ሶሻል  ዴቨሎፕመንት  ትሬኒንግ  ኤንድ
                                                                    ከአባቱ  ከግራዝማች  ደስታ  አርአያ  በአዲስ  አበባ  ፈረንሣይ  ኤምባሲ
         ኮንሰልቴሽን  ሴንተር  መሥራችና  ዋና  ሥራ  አስኪያጅ  ነበሩ፡፡  ዶ/ር  ጀምበር
                                                                    አካባቢ  ተወለደ:: አንጋፋውና  ተውዳጁ  ጋዜጠኛ  ጌታቸው  ደስታ
         ተፈራ፣  በድህነት  ቅነሳ  በተለይም  የደሃ  ደሃ  የሆኑ  የኅብረተሰብ  ክፍሎች
                                         ራሳቸውን  ችለው  እንዲቋቋሙ
                                         ለማድረግ       የተመሠረተው
                                         የብርሃን  ሶሻል  ዴቨሎፕመንት

                                         ትሬኒንግ  ኤንድ  ኮንሰልቴሽን
                                         ሴንተር  መሥራችና  ዋና  ሥራ
                                         አስኪያጅ  ነበሩ፡፡  በአዲስ  አበባ
                                         ከተማ     በተለይ    በተወሰኑ
                                         አካባቢዎች  የሚታየውን  የከፋ
                                         ድህነት በመቅረፍ ረገድ ከሦስት

                                         አሠርታት  በላይ  ባከናወኑት
         ሠናይ  ተግባር  አንፃር  በውጭ  ጸሐፍት  ዘንድ  የኢትዮጵያዋ  ‹‹ማዘር  ቴሬዛ››
                                                                    እውነተኛና ተአማኒ መረጃ ሲያከማችና ሲያስተላልፍ ኖሯል፡፡ ባሕላዊ
         የሚል ቅፅል ስምንም አትርፈዋል፡፡
         በ1935  ዓ.ም.የተወለዱት  ዶ/ር  ጀምበር፣  የመጀመሪያ  ደረጃ  ትምህርታቸውን       ትምህርቱን  ለድቁና  በሚያበቃወ  ደረጃ  የተማረው  ጌታቸው  ደስታ
         በኢትዮጵያ  እስከ  ስድስተኛ  ክፍል  በቀድሞው  እቴጌ  መነን፣  ከሰባት  እስከ       ዘመናዊ ትምሕርቱንም በተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት እና በባሕር ዳር
         ስምንተኛ ክፍል ሐረር ወ/ሮ የሺመቤት ትምህርት ቤቶች ተምረዋል ፤ ሁለተኛ             ፖሊቴክኒክ ትምሕርት ቤት ተከታትሏል፡፡
         ደረጃንም በብሪታኒያ አጠናቀዋል፡፡  በኢንግላንድ ተርንብሪጅ ዌልስ የነርሲንግ

         ትምህርት  ቤት  በ1957  ዓ.ም.  በነርስነት  (registered  nurse)  ሲመረቁ፣   ከዚይም  ተመርቆ  ወደ  አዲስ  አበባ  በመምጣት  በኢትዮጵያ  ሬዲዮ
         ከጥቂት  ዓመታት  ቆይታ  በኋላ  ከማንቸስተር  ዩኒቨርሲቲ  በመጀመሪያ  ደረጃ         በወጣው  ማስታወቂያ  ተወዳድሮ  በመቀጠር  ልለረጂም  ዓመታት
         ጤና ክብካቤ (ፕራይመሪ ሄልዝ ኬር) የማስትሬት ዲግሪ፣ እንዲሁም ማስተርስ             አገልግሏል፡፡  እዚያ  በሥራ  ላይ  እያለ  የተባበሩት  መንግሥታት
         ኦፍ  ፊሎሶፊ  ሠርተዋል፡፡  በ1993  ዓ.ም.  ከአሜሪካ  ፊላዴልፊያ  ኢስተርን       ባወጣው  ማስታወቂያ  መሰረት  ተወዳድሮ፤  አብላጫ  ውጤት
         ባፕቲስት  ሴሚናሪ  ዶክተር  ኦፍ  ዲቪኒቲ  ዲግሪ  አግኝተዋል፡፡  በዶክተራዊ         በማግኘት  ኒውዮርክ  በሚገኘው  የመንግሥታቱ  ሬዲዮ  ጣቢያ  ላይ

         የምርምር ሥራቸውም ከሁለገብ ተልዕኮ አንፃር ድህነትን መቀነስ የሚቻልበትን             በትጋት  ሰርቶ  ኮንትራቱ  በማለቁ  ተመልሶ  ወደ  ነበረበት  የኢትዮጵያ
         ሃንድቡክ አዘጋጅተዋል፡፡ ሲስተር/ዶክተር ጀምበር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ በከፋ           ሬዲዮ መጥቶ በማገልገል ላይ እንዳለ፤ እንደገና የጀርምን ሬዲዮ ዶይቼ
         ድህነት ውስጥ የሚኖሩ ወገኖችን አኗኗር ለማሻሻል በተቋማቸው በኩል ከፍ
                                                                    ቬለ ባወጣው ማስታወቂያ ተወዳድሮ በአብላጫ ነጥብ በማለፉ ወደ
         ያለ  ጥረት  በማድረግ  በ52,000  ነዋሪዎች  ላይ  ለውጥ  እንዲመጣ  መረጃዎች
                                                                    ጀርመን በመሄድ በዶይቼ ቬለ  ሬድዮ ለዓመታት ሲሰራ ቆይቶ በራሱ
         ይጠቁማሉ፡፡  በኢትዮጵያ  ንጉሠ  ነገሥት  መንግሥት  ዘመን  ከባሕር  ማዶ
                                                                    ጥያቄ የጡረታ መብቱ ተጠብቆለት ወደ ሃገሩ ቢመለስም ከኢትዮጵያ
         ትምህርታቸው መልስ የመጀመሪያ አገልግሎት የሰጡት ክፍለ ሀገር አውቶቡስ
         ተራ በነበረው የመጀመሪያው ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሲሆን፣ በመቀጠልም                ሆኖ በዶይቼ ቬለ ወኪልነት አንዲሰራ ሆኖ ለዓመታት ከሰራ በሁዋላ
         በኢትዮጵያ  ቀይ  መስቀል  ማኅበር  አገልግለዋል፡፡...ዶ/ር  ጀንበር  ተፈራ         ተተኪ  ሲመደብ  የጡረታ  ጊዜውን  በተለያዩ  ቦታዎች  የበጎ  ፈቃድ

         ገብረማርያም  ባደረባቸው  ህመም  ለንደን  በሚገኘው  St  Barts  Hospital     አገልግሎት  በመስጠት  ይሰራ  ነበር፡፡  በግሉ  ባጠናው  የንብ  አናቢነት
         እየተከታተሉ እያሉ ታህሳስ 29 ቀን 2013 ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል::
                                                                                                     ወደ ገጽ  46 ዞሯል

        68                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  የካቲት 2013
   63   64   65   66   67   68   69   70   71   72   73