Page 71 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 71

የወሩ እንግዳ







           ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ


         እውቁ የቀዶ ጥገና ሐኪምና ፖለቲከኛ

                                              መጡ:: ነፃነት ተመልሶ አንድ ዓመት ከተቆጠረ
        እውቁ የቀዶ ጥገና ሐኪምና ፖለቲከኛ ፕሮፌሰር          በኋላ በ1934 ዓ.ም. በተፈሪ መኰንን ት/ቤት
        አስራት  ወልደየስ  ህይወታቸው  ያለፈው  ከ22        ዘመናዊ  ትምህርት  መማር  ቀጠሉ::  በ1935

        ዓመታት በፊት ግንቦት ስድስት ቀን 2001 ዓ.ም        ዓ.ም.  የትምህርት  ዘመን  ከክፍላቸው  ከሁሉም
        ነበር።                                  ተማሪ  የላቀ  ውጤት  ለማስመዝገብ

                                              በመቻላቸው ተሸለሙ::

        ፋንታሁን  እንግዳ  ባሰናዱት “ ታሪካዊ  መዝ  ገበ-
        ሰብ”መጽሐፍ ላይ የሰፈረው ታሪካቸው እንደሚያ          በሁለቱ  ዓመታት  የተማሯቸው  ትምህርቶች
        መለክተው  ፕሮፌሰር  አስራት  ወልደየስ  ሰኔ  12     የከፍተኛ  ትምህርት  ለመከታተል  እንደቅድመ

        ቀን  1920  ዓ.ም.በአዲስ  አበባ  ተወለዱ::  የሶስት   ዝግጅት የሚቆጠሩ ስለነበሩ በዚህ አመት ግብፅ
        ዓመት  እድሜ  እንዳስቆጠሩ  ከቤተሰብ  ጋር  ወደ      አሌክሣንደሪያ  ሄደው  ቪክቶርያ  ኮሌጅ

        ድሬዳዋ ከተማ ሄዱ:: ገና በህፃንነት እድሜያቸው        በሚባለው  ከፍተኛ  የትምህርት  ተቋም  ገቡ::
        ባህላዊ  ትምህርት  ቤት  በመግባት  ዳዊትን          በመጀመሪያው  ግማሽ  ወሰነ-ትምህርት  ባስመዘ

        አጠናቀው  መድገም  እስከሚችሉ  ድረስ  ተማሩ::       ገቡት ከፍተኛ ውጤት የተነሳ ወደሁለተኛ ደረጃ
        ቀጥሎም  በፈረንሣይኛ  ቋንቋ  ይሰጥ  ወደነበረው       እንዲሸጋገሩ  ተደረገ::  በግብፅ-አሌክሣንድሪያ

        ዘመናዊ ትምህርት ቤት ለመግባት በመዘጋጀት ላይ         የሚሰጠ  ውን  ትምህርት  ለአምስት  ዓመታት
        እንዳሉ  የጣሊያን  ጦርነት  መጣና  ምኞታቸው         ተምረው  በጥሩ  ውጤት  እንዳጠናቀቁ  ወደ
        ተሰናከለ::  ወላጅ  አባታቸው  አቶ  ወልደየስ        እንግሊዝ  አገር  ተጉዘው  ስኮትላንድ  ውስጥ

        በጠላት  ተይዘው  ከመገደላቸውም  በላይ             በሚገኘው  ኤድንብራ  ዩኒቨርስቲ  በመግባት
        አያታቸው ቀኛዝማች ፅጌ ወረደ ቃል ወደ ጣሊያን         በህክምና  ሙያ  ትምህርታቸውን  ቀጠሉ::

        አገር ተወስደው ታሰሩ::                       ለስድስት  ዓመታት  የሚሰጠውን  ትምህርት
                                              ተምረው  እንዳጠናቀቁ  ለአንድ  ዓመት
        ወላጅ  እናታቸውም  እንዲሁ  ሃዘኑና  ችግሩ
                                              በየሆስፒታሉ  ልምምድ  አድርገው  ንድፈ–
        ፀንቶባቸው ብዙ ሳይሰነብቱ በሞት ተለዩ:: በዚህ
                                              ሃሣብን  ከተግባር  ያጣመረ  ልምድ  በማካበት
        ሁኔታ የቤተሰቡ ኑሮ በመናጋቱ ፕሮፌሰር አስራት
                                              በ1947  ዓ.ም.  የዶክትሬት  ዲግሪ  ተቀብለው
        ከትምህርት  ገበታቸው  እርቀው  ተቀመጡ::
                                              ወደ አገራቸው ተመለሱ::
        አያታቸው  ከሶስት  ዓመት  ተኩል  እስር  በኋላ
        ተለቀው  ወደ  አገራቸው  ተመለሱ::  ወጣቱ          በ1948  ዓ.ም  በልዕልት  ፀሐይ  ሆስፒታል

        አስራትም  ከአያታቸው  ጋር  ወደትውልድ             ሥራቸውን  ከመጀመራቸው  በፊት  ከቀዳማዊ
        አገራቸው  አዲስ  አበባ  እንደ  ገና  ተመልሰው       ኃይ  ለሥላሴ  ፊት  ቀርበው  የሚከተለውን
                                                                                                        ወደ ገጽ  78  ዞሯል  ቀን
                                                                                    መመሪያ  መቀበላ  ቸውን  መጋቢት  11

                                                                                                                    71
           DINQ MEGAZINE       February 2021                                          STAY SAFE                                                                                  71
   66   67   68   69   70   71   72   73   74   75   76