Page 74 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 74

ከገጽ  67 የዞረ

                                              ከመሬት  ለመደባለቅ  የሚጥር  ይሆናል።            እየወሰደን  ነው።  የሚገርመው  እኮ  በየቀኑ
        ብንመለከት  ፣  አብዛኛው  ከጥሩ  ፈራጅ  እና
                                              መዝሙሩም  እኮ  ያው  ነው።  ድሮ  ድሮ           እየጸለይን ፣ በየቀኑ እየተማርን ነው።
        ከበጎ ህሊና ማጣት የመጣ ነው።
                                              መዝሙር  ለመታነጽ፣  የነፍስ  መስዋእት            ግን ምን ዋጋ አለው፣ የምንሰማው ወቀሳ ሁሉ
         ስለ ጥሩ ፍርድ እናወራለን እንጂ ጥሩ ፈራጅ          እንዲሆን፣ ለምስጋና ... ነበር የሚዘመረው።         ለሌላ  ሰው  ስለሚመስለን  እና  ፣  ወቀሳና

        -  ተበዳይን  ተመልካች  አይደለንም።  ስለ  በጎ      ሰው  በሥጋው  በስግደትና  በጾም፣  በነፍሱ         ም ክ ሩ ን   የ ሚ ያ ስ ተ ላ ል ፍ ን ም   ራ  ሱ
        ህሊና ፣ ስለ ቅን አስተሳስብ እናወራለን እንጂ፣        ደግሞ  በጸሎትና  በመዝሙር  ፈጣሪውን             እንደማያደርገው ስለምናውቅ ከልባችን ውስጥ
        በጎ  ህሊናና  ቅን  አስተሳስብ  ሲያልፍም           ያመሰግናል  ይባላል።  ዛሬ  መዝሙሮቻችን           አይገባም። የሚገርመው በኛ ቤት ፈጣሪንም ፣
        አይነካን።  መጽሃፍ  ቅዱስን  ገልጠን፣ “ እንደ       እኮ  መበሻሸቂያ  ሆነዋል።  አንዳንድ             አገሩንም  ከኛ  በላይ  የሚወድ  የለም  ብለን


        በግ  ተነዳ፣  በሸላቾቹ  ፊት  ዝም  እንደሚል        መዝሙሮችማ  ሆን  ተብለው “ ለጸብ  ቀን           ማመናችን  ነው።  ከምራችን  ነው  ግን?  የሰው
        እንዲሁ አፉን አልከፈተም፣ ይልቁኑ የመስቀል           የተቀመጡ”  ነው  የሚመስሉት።  ድሮ  ድሮ          ልጅ  እድሜ ሰባ ፣  ቢበዛ ሰማንያ  ነው ይላል

        ሞትንም እንኳ የታዘዘ ሆነ ” የሚለውን ቃል           ቤተክርስቲያን ላይ ባእድ እጁን ሲያነሳባት፣          ትልቁ  መጽሃፍ።  ብዙዎቻችን  ደግሞ  እሷኑ
        በየሰንበቱ  እንሰብከዋለን  ፣  እናዳምጠዋለን         ከአቅም  በላይየሆነ  ችግር  በሃይማኖት            ለማጠናቀቅ  የቀረን  ጥቂት  ነው።  ይቺን  ጊዜ
        እንጂ  ፣  በተግባር  ህይወታችን “      እንኳን     ተከታዮች  ላይ  ሲወድቅ          “  እንመካም    በኛ  መስዋትነት፣  በኛ “ እሺ  በቃ  ይሁን”

        በሸላቾቻችን  ፊት  ዝም  ልንል”  የገላመጠንም        በጉልበታችን  ፣  እግዚAብሔር  ነው  የኛ          ባይነት፣ በኛ “ከኔ ይለፍ” ባይነት፣ በኛ “ዛረን

        ሰው  እሱን  አያድርገን።  ከ  አፍሪካ  እስ  ከ      ሃይላችን”  ይባል  ነበር።  ዛሬ  ለርስ  በርስ      ሳይሆን  ነገን  አሳቢነት”  ፣  በኛ “ ግዴለም

        አውስትራሊያ፣ ከአውሮፓ እስከ አሜሪካ ጸቡ            ጸብ፣ አንዱን አንዱን ለማብሸቅ ሆኗል ይህ           ልሸነፍ”  ባይነት፣  በኛ “ ስለፍቅር  ልተወው፣

        ግሎ የሚታየው መንፈሳዊ ቦታ ነው። “ እህል           መዝሙር የሚዘመረው። “በበጎ ፈቃዱ ሁሉ             ስለሰላም  ልለፈው”  ባይነት፣  በኛ “ እስቲ


        ቢያንቅ  በውሃ  ይወጡታል፣  ውሃ  ቢያንቅ           በርሱ  ሆነ”  “እንበዛለን  ገና”  “ገና          የጎሪጥ መተያየቱ ቀርቶ ቁጭ ብለን እንነጋገር
        በምን  ይውጡታል?”  እንደተባለ  እርቅና            እንዘምራለን”  “እሰይ  ስለቴ”  ….  ጸሎትና       ባይነት” ፣ በኛ “ በውነት የማደርገውን ፈጣሪ

        ሰላም፣ መቻቻልና “ የበደለህን ሰባ ጊዜ ሰባት         ምስጋና  መሆናቸው  ቀርቶ  መበሻሸቂያ             ይወደዋል?” ባይነት፣ በኛ “ይህ ለዚች መከራ

        ይቅር  በል”  “ግራህን  ቢመቱህ  ቀኝህን  ስጥ”      ሆነዋል።                                ለምታይ  Aገሬ  ጠቃሚ  ነው?”  ባይነት፣  በኛ
        የሚሉ  በወርቅ  ተጽፈው  በአልማዝ  ፍሬም
                                              አስታራቂ  ፣  አስማሚ፣  ጥሩ  ፈራጅ  ሊሆኑ        “ለልጆቼ የማወርሰው ጸብና ክርክርን ነው?”
        ሊቀመጡ  የሚገባቸው  ቃላት  በየቀኑ                                                    ባይነት ፣ በማስተዋል ፣ በመቻቻል፣ ለመፍትሄ
                                              የሚገባቸው  ሁሉ  በሁሉም  የአሜሪካ
        በሚሰማበት ቦታ አስር በመቶ እንኳን ተግባር
                                              ከተሞች፣ አውሮፓና አፍሪካ አገራት .. እኛ          በመጠጋጋት፣  ለኛ  የግል  ስሜት  ሳይሆን፣
        ላይ አለመዋላቸው ፣ ታዲያ ቦታቸው የት ነው
                                              Iትዮጵያውያን  ባለንባቸው  ቦታዎች  ሁሉ           ለትልቁ  ማንነት  ቅድሚያ  በመስጠት  ፣
        ያሰኛል።  ሌላ  ቦታ፣  በፖሊቲካው፣  በትዳሩ፣
                                              ለሚነሳ  ጸብ  ዋና  ተዋናዮች  ሆነው             ለመፍትሄ መፍጠን ሲገባን ፣ እኛ ቁጭ ብለን
        በእቁቡና በእድሩ ሰው ሲጣላ አስታራቂ ፍለጋ
                                              መገኘታቸው፣  ነገሩን “      ውሃ  ቢያንቅ”       ጊዜው  እየፈጠነብን  ነው።ከታች  ከደቡብ
        የሚኬድባቸው ቦታዎች፣ ራሳቸው ለአስታራቂ
                                              አድርጎታል።  ነገን  የሚያስብ፣  ከኔ ጀምሮ  ፣      አፍሪካ  እስከ  ላይ  እስከ  አንታርክቲካ  ተጣሉ
        የማይመቹ  ሆነው  ሲገኙ  ከዚህ  በላይ
                                              የለም።  ነገን  ማሰብ  ማለት  ከኛ  ቀጥሎ         እንጂ ታረቁ ፣ ተካሰሱ እንጂ ተስማሙ የሚል
        የትውልድ ውድቀት የለም። ያ ስሙ ያልታወቀ
                                              ለሚመጣው፣  ለሚተካው  ፣  እኛው                ነገር  መስማት  ብርቅ  እየሆነ  ነው።  ዝም  ብዬ
        ባለ ቅኔ ስለ ዘላለም የሚያወሩ፣ ዛሬን መኖር
                                              ለወለድነው፣  እንወዳታለን  ለምንላት              በደንቆሮ ጭንቅላቴ ሳስበው መጣላት መቼም
        ግን  አልቻሉም  …  እያለ  ቅኔውን  የዘረፈው
                                              አገራችን፣አባቶቻችን  ሞቱለት  ለምንለው            ቢሆን  አያዋጣንም።  አለመስማማት  መጣላት
        የኛን  ጉድ  አይቶ  ሊሆን  ይችላል።  ዛሬ  እኮ
                                              ድንበራችን  ፣  ተተኪ  ለሚሆነው  ትውልድ          አይደለም።  ላንስማማ  እንችላለን—መጻህፉ
        ለጽድቅ  ተብሎ  የሚሰራ  ነገር  ማግኘት  ዳገት                                            ግን የሚለው በቁጣችሁ ጸሃይ አይጥለቅ ነው።
                                              ማሰብ  አልቻልንም።  ዘመን  ባመጣው
        ሆኗል። ስብከቱ አየር ላይ ነው። እንዲያውም
                                              ፌስቡክ  መሰዳደብ  ስንፈልግ  እኮ  ፣
        የማይፈልጉት  ሰው  አዳራሹ  ውስጥ  ካለ፣
                                              ቴክኖሎጂውን ስለማናውቅበት፣ ልጆቻችንን
        ቃናው  ተቀይሮ “      ልክ  ልክ  መንገሪያ”
                                              የምናጽፍ ሞልተናል። ራሳችንን የምንገዛበት
        ይሆናል።  ወደ  ሰማይ  ይዞ  እንደመሄድ፣
                                              የስሜት ፍሬን “እንጉልፋቶ” ሆኖ ወዳገኘው
   69   70   71   72   73   74   75   76   77   78   79