Page 76 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 76
ክዶ/ር ቤዛ አያሌው ቴሌግራም ገጽ የተገኘ
የትልቁ አንጀት መጀመሪያ ላይ የሚገኝ ሲሆን በቀኝ ሆስፒታል መውሰድ ያስፈልጋል፡፡ የትርፍ አንጀት ሕመም ካልተሰማው በስተቀኝ በኩል በድጋሚ
የሆዳችን የታችኛው ክፍል ይገኛል፤ ቁመቱም እስከ በሽታ የሚከሰተው ከትልቁ አንጀት ጋር መሞከር ይገባል፡፡
9 ሴንቲ ሜትር ሊደርስ ይችላል፤ ወፍራም የተጣበቀው ጣት የመሰለው ተቀጥላ ወይም ትርፍ
የትርፍ አንጀት መሆኑ ጥርጣሬ ከገባን:-
ግድግዳም አለው፡፡ አንጀት ሲቆስል ነው፡፡ የሚገኘውም በታችኛው
የሆድ ክፍል በቀኝ በኩል ሲሆን፣ አንዳንድ ጊዜም •በአስቸኳይ የቀዶ ጥገና ሕክምና ሊያገኝ
የትርፍ አንጀት ምንም አይነት ጥቅም እንደሌለው
ያበጠ የትርፍ አንጀት ሲፈነዳ የሆድ ብግነት ወደሚችልበት ሆስፒታል መላክ
ለረዥም ጊዜ ሲታመንበት የኖረ ሲሆን እ.ኤ.አ
(Peritonitus) ያስከትላል፡፡ የአንጀት አቃፊ
• የሚበላም ሆነ የሚጠጣ ነገር መሰጠት የለበትም፤
በመግልና በበሽታ ተሃዋስያን ተበክሎ ሲቆስል
ሆዱንም ማጠብ አይገባም፤ በሽተኛው ከሰውነቱ
የሚደርስ አደገኛ የሆድ ብግነት ሕመም
ብዙ ፈሳሽ ወጥቶ ድካም ከተሰማው ጥቂት ውኃ
(Peritonitus) ይባላል፡፡
ወይም ስኳርና ጨው የተቀላቀለበት ፈሳሽ ፉት
የትርፍ አንጀት በሽታ ምልክቶች እንዲል በማድረግ መርዳት ተገቢ ነው፡፡
• የማያቋርጥና እየጨመረ የሚሄድ የሆድ ሕመም • ግለሰቡ ከትከሻው በግማሽ ቀና ብሎ እንዲቀመጥ
ማድረግ ለሕመምተኛው ምቾትን ሊሰጥ
• ሕመሙ በመጀመሪያ እምብርት አካባቢ
ይችላል፡፡
ይጀምርና ወዲያውኑ ወደ ታችኛው ቀኝ የሆድ
ክፍል ይዞራል፡፡ በምግብ እንሽርሽረት መዋቅር ላይ ከሚያጋጥሙ
በ2007 በተመራማሪዎች በተደረገ ጥናት ግን ጥቅም በሽታዎች መካከል አብዛኞቹ በተዛባ አመጋገብና
• መጠነኛ ትኩሳት፣ የሆድ ድርቀት፣ ተውከት
እንዳለው ተደርሶበታል፤ እንደተመራማሪዎቹ ከሆነ አኗኗር ዘይቤ አማካኝነት የሚከሰቱ ናቸው፤
ይኖራል፤ የምግብ ፍላጎትም ይቀንሳል፡፡
ትርፍ አንጀት ጠቃሚ የሚባሉትን ባክቴሪያዎች አብዛኛው ሕዝብም በነዚህ በሽታዎች ይጠቃል፤
የሚያስጠልል ሲሆን እንደ ደም የቀላቀለውና የትርፍ አንጀት በሽታን ለማወቅ የሚደረግ በተለይ የጨጓራ ሕመም የብዙ ሰዎች የጤና ችግር
አጣዳፊ ተቅማጥ ባሉት የጤና መጓደል ሁኔታዎች ምርመራ ሲሆን፣ የሆድ ድርቀትና ተቅማጥ የሚያስከትሉ
ጠቃሚ ባክቴሪያዎች ከሰውነታችን በሚወገዱ ጊዜ፣ የውስጥ ደዌ የጤና ችግሮችም በስፋት ይታያሉ፡፡
• የሕመምተኛው ሆድ በስተግራ በኩል ከብሽሽቱ
ትርፍ አንጀት እነኝህን ጠቃሚ ባክቴሪያዎች አብዛኛውን ጊዜ የምግብ እንሽርሽረት ስርዓት ላይ
በላይ በዝግታ ጠንከር አድርጎ እስኪያመው ጫን
ካስጠለላቸው በማውጣት ለጠፉት የሚተካ የሚያጋጥሙንን የጤና ችግሮች የአኗኗር ዘይቤን
ማለትና ከዚያም እጅን በፍጥነት ማንሳት፡፡
መሆኑን መስክረዋል ወይም ደርሰንበታል ብለዋል፡፡ በማስተካከል መቆጣጠር የሚቻል ሲሆን በዚህ ዘዴ
• እጅ በሚነሳበት ጊዜ እንደጦር የሚወጋ ሕመም መቆጣጠር የማይቻሉትን ደግሞ ሕክምና
ለትርፍ አንጀት በሽታ አብዛኛውን ጊዜ የቀዶ ጥገና
ከተሰማው የትርፍ አንጀት ሕመም መሆኑን በመከታተል ፈውስ ማግኘት የሚቻል ነው፡፡
ሕክምና የግድ ስለሚያስፈልግ ሕመምተኛን
የሚያሳይ ነው፡፡ በስተግራ በኩል ምንም ዓይነት
በአስቸኳይ ሕክምናውን ማግኘት ወደሚችልበት
76 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - የካቲት 2013