Page 81 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 81

ባይለይኝ ጣሰው (ዶ/ር) በታዛ መጽሔት ካቀረቡት የተወሰደ
                                                             ክፍል 2
          የሕይወት  ገጠመኛቸውንና  ትውስታቸውን            የሰጡ  ይገኛሉ።  ይሁንና  እነዚህ  መላምቶች
         መሠረት  አድርጎ  በጀርመንኛ  ቋንቋ  እንደተፃፈ      በዘመኑ  በኦቶማን  ቱርክና  በሩሲያ  መንግሥታት
         በብዙዎቹ ጸሐፍት በሚጠቀሰው በጀኔራል ጋኒባል         መካከል  በነበረው  የግዛት  መስፋፋት  ፍላጎትና

         የሕይወት ታሪክ  መጽሐፍ  ውስጥ “ እነ  አብርሃም     ወታደራዊ  እንቅስቃሴዎች  ምክንያት  ከተፈጠሩት
         ከመሳፍንት  ቤተሰቦች  የተወለዱ  ሲሆኑ  ታፍነው      ከፍተኛ  ቅራኔዎች  አንፃር  ሲታዩ  ትክክል  ናቸው
         ከተወሰዱ  በኋላ  ለኦቶማን  ቱርክ  ሱልጣኔት        ለማለት አስቸጋሪ ይሆናል። ይህን የሚያሰኘውም
         ሙስሊሞች  ሁሉ  የበላይ  ሱልጣን  ተላልፈው         የኦቶማን  ቱርክ  ኢምፓየር  በምሥራቅ  አውሮፓ
         የተሰጡበት  ምክንያት  አባቶቻቸው  ፀረ-ቱርክ        ጭምር  ያደርግ  በነበረው  የመስፋፋት  እርምጃ       ጉሮኖ  እንዲወጡ  እንደተደረገ  በአስቸኳይ
         ድርጊት  መፈፀም  ካላቆሙና  ይህን  የመሰለውን       ከሩሲያ መንግሥት ጋር ከፍተኛ ውጥረትና ግጭት         የተወሰዱት ወደሩሲያ ዋና ከተማ – ወደ ሞስኮ –
         ‹አጉል ጠባይ› ካልተው ልጆቹ እንዲገደሉ ወይም        ውስጥ  የገባበት፣  በኋላም  አዞቭ  ላይ  የቱርክ  ጦር   ነበር። ምስጢራዊ ግንኙነቱን ያደረገው፣ ክፍያውን
         በባርነት  እንዲሸጡ  የሚል  መያዦነትና  የበቀል      በሩሲያና  በተባበሩት  የጦር  ኃይል  የተደመሰሰበት    ለሰሊም  የፈጸመውና  እነአብርሃምን  ወደ  ሞስኮ
         ዛቻና  ማስፈራሪያ  የተሞላበት  ዓላማ  እንደነበረው    ጊዜ  ስለነበረ  ነው። በመሆኑም “ ሳልሳዊ ሱልጣን     እንዲሄዱ  ያደረገውም  በጊዜው  የሩሲያ  ምክትል

         እንገነዘባለን።
                                              አህመድ  ‹ለታላቁ  ቀዳማዊ  ፔጥሮስ  ሕፃናቱን       አምባሳደር ሆኖ ይሠራ የነበረው ሳቫ ቭላዲስላቪች-
         ከታሪክ  እንደምንረዳው  የኢትዮጵያ  ነገሥታት  በስጦታ  አበረከተለት›”  የሚለውን  አስተያየት             ራጉዚንስካይ  የተባለ  ሰላይና  ዲፕሎማት  እንደነበር
         የኦቶማን  ቱርክ  በምሥራቅና  በሰሜን  አፍሪካ  ተአማኒ ሊያደርገው አይችልም።                        መረጃዎቹ ያረጋግጣሉ።
         ጭምር  ለዘመናት  ሲያራምደው  የቆየውን            ከዚህ  ሌላ  ብዙዎቹ  መረጃዎች  የሚያረጋግጡት       በእርግጥ  ራጉዚንስካይ  ይህን  ያደረገው  በራሱ
         የመስፋፋት ህልም  ከማክሸፋቸው አንፃር  ቱርኮች       ከላይ  ከተሰጡት  ሀሳቦች  ጋር  የሚቃረኑ  ሆነው     አነሳሽነት አልነበረም። በጊዜው በቆንስጣንጢኖጵል
         ካደረባቸው  ቁጭት  የተነሳ  በሕፃናቱ  ላይ  ይህን    እናገኛለን።  ይህም  እነአብርሃም  ለአንድ  ዓመት     (በኢስታንቡል)  የሩሲያ  ሙሉ  አምባሳደር  ሆኖ
         የመሰለውን  ዛቻ  የተሞላበት  ማስፈራሪያ           ያህል ከቆዩበት የባሪያ ጉሮኖ የተወሰዱት ምስጢር       ይሠራ  በነበረውና  በሩሲያ  የሥነ-ጽሑፍ  ታሪክ
         ማድረጋቸው ተቀባይነት ያለው ይመስላል።
                                              በተሞላበት  ሁኔታ  ‹ታፍነው›  ወይም  ‹ተሰርቀው›    በታላቅ  ደራሲነቱ  የሚጠቀሰው  የሊዮ  ቶልስቶይ
         የዕጣ መዘውር፡- እንደ ገና አፈና                የመሆኑ ጉዳይ ነው። ይህንንም ብዙዎቹ ጸሐፍት         አያት  በፕዮትር  አንድሪየቪች  የበላይ  አለቃው
                                              አሥፍረውት ይገኛል። ለምሳሌ ናታሊያ ቴሌቶቫ፡-        በተሰጠው ትዕዛዝ መሠረት እንጂ። የበላይ አለቃው
         እነአብርሃም  በቆንስጣንጢኖጵል  የባሪያ  ጉሮኖ       “የልጁ  (የአብርሃም) ሕይዎት በቱርክ መንግሥት       ፕዮትር  አንድሪየቪችም  ቢሆን  ለራጉዚንስካይ
         ውስጥ ለአንድ ዓመት ያህል ነበር የቆዩት። ከአንድ      ሉኣላዊ  ሱልጣን  ሳልሳዊ  አህመድ  የባሪያ  ማጎሪያ   ትዕዛዙን የሰጠበት ምክንያት አለው። ይህም የሩሲያ
         ዓመት  ቆይታ  በኋላ  ግን  (እ.ኤ.አ.)  በ1704ዓ.ም.   መኖር እንደጀመረ እንደገና ሌላ አፈና ተደርጎበት   ዛር  ታላቁ  ቀዳማዊ  ጴጥሮስ  የነበረውን “ ፍላጎት”

         ከትልቅ  ወንድሙና  ከእነሱ  ጋር  አብሮ  ታፍኖ      ወደ  ሰሜን  አቅጣጫ  ወደ  ሞስኮ  ለመጓዝ         እና “    ምኞት”  በሚገባ  ያውቅ  ስለነበረ  ያህን
         የተወሰደው  ሦስተኛው  ልጅ  እንደገና  ሌላ  አፈና    ተገደደ።”    በማለት  አሥፍራዋለች።  አልበርት      ለማሟላት ሲል ያደረገው መሆኑ ነው። ከዚህ ላይ
         እንደገጠማቸው  አያሌ  መረጃዎች  ይገልፃሉ።         ፓሪም  እንደዚሁ፡-  “ጥቁሩ  ኢትዮጵያዊ  ባሪያ      “ፍላጎት”  የተባለው  ቀዳማዊ  ጴጥሮስ  በቤተ-
         በመሆኑም  ቀጥሎ  በእነ  አብርሃም  ላይ           አብርሃም ፔትሮቪች ሀኒባል ወደ ኮንስታንቲኖጵል        መንግሥቱ  ውስጥና  ዙሪያ  የተለያየ  ዝርያ  ያላቸው
         በቆንስጣንጢኖጵል  የባሪያ  ጉሮኖ  አፈና  የፈመው     ከመጣ  በኋላ  በሩሲያ  ዲፕሎማቶች  ተሰረቆ         ባሮች እንዲኖሩት እጅግ የተለየ ስሜት ወይም ጉጉት
         ማን  ነበር?  እንዴት?  ከታፈኑ  በኋላስ  ወዴትና    ተወሰደ” ሲል ጽፎታል።                       የነበረው  መሆኑን  የሚያስታውስ  ሲሆን  ‹ምኞቱ›
         እንዴት ተወሰዱ? በሚሉት ነጥቦች ላይ በማተኮር                                             ደግሞ  በዘመኑ  አውሮፓን  ጨምሮ  በብዙዎቹ
         እንመልከት።                              እነአብርሃም  የታፈኑት  ወይም  የተሰረቁትም         የዓለማችን  ክፍሎች  ከኦቶማን  ቱርክ  ኢምፓየር
                                              በጊዜው  በቆንስጣንጢኖጵል  ተመድበው  ይሠሩ
         በአንድ በኩል ጥቂት ጸሐፍት “ሕፃናቱ የተወሰዱት       በነበሩ  የሩሲያ  ዲፕሎማቶች  አቀነባባሪነት  ነበር።   የመስፋፋት ፖሊሲና ርምጃ ጋር በተያያዘ የሩሲያው
         ለኦቶማን  ቱርክ  ጠቅላይ  ሱልጣን  ለአህመድ        ዲፕሎማቶች ይህን ያደረጉት የባሪያ ጉሮኖ ኃላፊ        ዛር  ከኢትዮጵያ  ጋር  የጠበቀ  ግንኙነት  ለመፍጠር
         ሳልሳዊ ‹ክፍያ ተፈጽሞ› ነው” በሚል የፃፉ፣ በሌላ     የነበረውን  አንድ  ሰሊም  የሚባል  ስግብግብ        የነበረውን ሀሳብ የሚመለከት ነው።

         በኩል ደግሞ “ የቱርኩ ጠቅላይ ሱልጣን አህመድ        ሱልጣን በምስጢር በመገናኘት፣ በማባበልና፣ ጉቦ        የሩሲያው  ዛር  ታላቁ  ቀዳማዊ  ጴጥሮስ  የኢትዮጵያ
         ሳልሳዊ ሕፃናቱን ‹ታላቁ ቀዳማዊ ጴጥሮስ› ተብሎ       በማላስ  እንዲተባበር  በማድረግ  ነበር።           ክርስቲያን  ነገሥታት  የኦቶማን  ቱርክ  ኢምፓየር
         ለሚጠቀሰው  የሩሲያው  ገናና  ዛሩ      (ንጉሥ)    እነአብርሃም  በዚህ  መልክ  በምስጢር  ከነበሩበት     በምሥራቅ  አፍሪካም  በተደጋጋሚ  ያደረጋቸውን
         “በስጦታ  መልክ  አበረከተለት”  የሚል  መላምት
                                                                                                     ወደ ገጽ  28  ዞሯል

                                                                                                                    81
           DINQ MEGAZINE       February 2021                                          STAY SAFE                                                                                  81
   76   77   78   79   80   81   82   83   84   85   86