Page 80 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 80

በሙሐዘ ጥበብ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት



         የኢራቅ ኩርዶች እንዲህ ይተርካሉ፤ አንዲት          ያለው  ሬሳው  ነው፡፡  ‹እባክህን  የምትችለውን        ይላታል፡፡ ያን ቀን ሬሳውን ይዞ የመጣበትን

         የልዑል  ልጅ  ነበረች፡፡  አንድ  የምታፈቅረው      ሁሉ  አድርገህ  ይህንን  ሬሳ  አውጣልኝ፤            ጆንያም ያሳያታል፡፡ እርሷም ትፈራለች፡፡
         ልጅም  ነበረ፡፡  ታድያ  ከአንድ  የቤተ          የምትፈልገውን  ነገር  ሁሉ  አደርግልሃለው›
                                                                                    በፍርሃትም  የማትፈልገው  ሰው  እግር  ሥር
         መንግሥቱ  ጠባቂ  ጋር  ትመካከርና  ይህንን        አለቺው፡፡ የጥበቃ ሠራተኛውም ‹ምንም ችግር
                                                                                    ትወድቃለች፡፡  ከእርሱም  ጋር  ትተኛለች፡፡
         ፍቅረኛዋን  ክፍሏ  ድረስ  ታስገባው  ነበር፡፡      የለውም፤  የምፈልገው  ግን  ገንዘብ  ወይም
                                                                                    ይህ  ግን  ሊያዛልቃት  አልቻለም፡፡  ባርነት
         የቤተ  መንግሥቱ  ጥበቃ  የተወሰነ  ገንዘብና       ልብስ  አይደለም›  አላት፡፡  እርሷም  ‹ምንም
                                                                                    ሰለቻት፡፡  ችግሮችን  ለመጋፈጥ  ካልፈለግህ
         ልብስ ትሰጠው ስለነበር በደስታ ምሥጢሩን           ችግር  የለም፡፡  ብቻ  በቶሎ  አውጣልኝ›  ብላ
                                                                                    ችግሮችን  እያነገሥካቸው  ትሄዳለህ›  ይላሉ
         ይደብቅ ነበር፡፡ አንድ ቀን ግን ያልታሰበ ነገር      ለመነችው፡፡ የጥበቃ ሠራተኛው ሬሳውን ቆሻሻ
                                                                                    ኩርዶች፡፡  ችግርን  ካታለልከው  መልሶ
         ተከሰተ፡፡                              አስመስሎ  ደብቆ  አወጣው፡፡  እርሷም  እፎይ
                                                                                    ይይዝሃል፤ ከተጋፈጥከው ግን ጥሎህ ይሸሻል
                                             አለች፡፡  የጥበቃ  ሠራተኛው  ተመልሶ  መጣና
         ልዕልቲቱና  ፍቅረኛዋ  አፕል  ቆርጠው                                                   የሚል አባባልም አላቸው፡፡
                                             ቃል  በገባችው  መሠረት  የሚፈልገውን  ነገር
         እየተጫወቱ  ይበሉ  ነበር፡፡  ሁለቱም
                                             እንድታደርግለት  ጠየቃት፡፡  ‹ምን?›  አለች           ልዕልቲቱ አሁንም ችግሩን መፍታት ሳይሆን
         አፋቸውን  ከፍተው  የአፕሉን  ቁራጭ
                                             ልዕልቲቱ፡፡  ‹ካንቺ  ጋር  መተኛት  ነው            ማምለጥ  ፈለገች፡፡  አንድ  ሌሊት  የጥበቃ
         አንዳቸው  ወደሌላቸው  አፍ  ወርውሮ
                                             የምፈልገው›  አላት፡፡  ፀሐይ  እንደበዛባት  ቅል       ሠራተኛው  ተደብቆ  ወደእርሷ  ሲመጣ
         የማስገባት  ጨዋታ  ነበር  የሚጫወቱት፡፡
                                             ክው  አለች፡፡  ተናደደች፡፡  ‹ምን  ደፋር  ነህ       ለአባቷ  የምታዘጋጀውን  የልዑሉን  ወይን
         እየተሳሳቁ  የአፕል  ቁራጭ  ወደየአፎቻቸው
                                             ከልዕልት  ጋር  ለመተኛት  የምታስብ፤  አሁን          አሰናድታ  ጠበቀቺው፡፡  በደስታ  እየደጋገመ
         ሲወረውሩ  ልዕልቲቱ  የወረወረችው  የአፕል
                                             ከዚህ  ጥፋ›  አለቺው፡፡  እሺ  ብሎ  ወጣና          ጠጣ፡፡  ከእርሷም  ጋር  ከተኛ  በኋላ  እንደ
         ቁራጭ  ድንገት  የፍቅረኛዋ  ጉሮሮ  ውስጥ
                                             የፍቅረኛዋን  አስከሬን  ይዞላት  መጣ፡፡  ይኼኔ        ተሸነፈ  ቦክሰኛ  በድካም  ተዘረረ፡፡  አርሷም
         ተቀረቀረ፡፡  ውኃ  ብትሰጠው፣  ማጅራቱን
                                             የምታደርገው  ግራ  ገባት፡፡  ያላት  አማራጭ          እየጎተተች  ወስዳ  በልዑሉ  መኝታ  በር  ላይ
         ብትመታው  ሊወርድለት  አልቻለም፡፡  ኡኡ
                                             የሰውዬውን  ፈቃድ  ማሟላት  ብቻ  ሆነ፡፡            አጋደመችው፡፡  ሊነጋጋ  ሲል  ጠባቂዎቹ
         ብላ  እንዳትጮህ  ልጁ  ማነው?  እንዴትስ
                                             ተሸነፈች፡፡  በአንድ  ቀንም  ሦስት  ነገሮችን         አዩት፡፡  ጠጋ  ብለው  ሲያሸቱት  አፉ  የወይን
         መጣ  ?  ለሚለው  ጥያቄ  የምትመልሰው
                                             አጣች፡፡  ፍቅረኛዋን፣  ክብሯንና  የወደፊት           ጠጅ  ይሸታል፡፡  የወይን  ጠጁ  ሽታ  የልዑሉ
         የላትም፡፡  በዚህ  መካከል  ልጁ  ትንፋሽ
                                             ተስፋዋን፡፡  ፍቅረኛዋን  በሞት፤  ክብሯንም           ወይን  መሆኑን  ይመሰክራል፡፡  የልዑሉን
         አጥሮት ሞተ፡፡
                                             በአገልጋይዋ  እግር  ሥር  በመውደቅ፤               ወይን  ሰርቆ  ጠጥቷል  ብለው  በአደባባይ
         የልጁ  የመውጫ  ሰዓት  ሲደርስ  የጥበቃ          የወደፊቱንም  ተስፋዋን  ድንግልናዋን                ሰቅለው  ገደሉት፡፡  ነገሩም  በዚህ  የተቋጨ

         ሠራተኛው መጣ፡፡ እንደቀድሞው ግን ልጁን           በማጣት፡፡  በዚህ  ብቻ  አላበቃችም፡፡  ያ           መሰለ፡፡  ነገር  ግን  የዕብድ  ቀን  አይመሽም፡፡
         ደብቆ  ሊያስወጣው  አይችልም፡፡  አሁን           የጥበቃ  ሠራተኛ  እየመጣ  ‹አጋልጥሻለሁ›            ኩርዶች  እንዲህ  ይላሉ፡፡  የምትሠራው  በር


                                                                                                      ወደ ገጽ  86 ዞሯል

        80                                                                                   “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ”                                                          ድንቅ   መጽሔት -  የካቲት 2013
   75   76   77   78   79   80   81   82   83   84   85