Page 84 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 84
ከገጽ 26 የዞረ
የሚሰለቸኝ። ግዴለሽ እኔነቴን፡፡ ወንድምና እወረውራለሁኝ፡፡ ወደ ሶስቱ የሩሲያ ስሪት
በጥርጣሬ የተቻለኝን መልስ ልሰጠው ብሞክርም፣ እህቶቹን የረሳውን እኔነቴን፡፡ እናቴ እሷንም የእንጨት ፎቶግራፎች እጄን እየጠቆምኩ፡-
የእሱ አይን ብቻ ሳይሆን የፈጠጠው አፉንም ከፍቶ ጨምሬ እንዳልረሳ ከምትሰጋው ይበልጥ፣ ራሴን “እነዚህ የእነ ማርክስ፣ ኤንግልስና ሌኒን
ቀረ፡፡ በጥንቱ መንገድ መልሼ እንዳስታውስላት የልጅነታቸው ፎቶግራፍ ነው፤ አይደለም?”
የምትጓጓበት የምኞት ጉልበት ይበረታል። እኔ ግን እላታለሁኝ፡፡
በኋላ ግን በራሱ ደግሞ መልሶ አፈረ፡፡ ምክኒያቱም የማስታወስ ክህሎቴ እየተዳከመ የመርሳት ብቃቴ
ሁሉም ሰው ድሮ የት እንደነበረ እንጂ አሁን የት ደግሞ እለት በእለት እየጠነከረ መጥቷል፡፡ አላፊና “ልክ ነህ!... የአንተ ግን የትኛው ነው?” ትለኛለች፡፡
እንዳለ በትክክል ማወቅ እያቃተው ስለመጣ ነው፡፡ ጠፊዎቹን አጋጣሚዎች፣ በነባሮቹና ዘላቂ መሆን
እሱ ራሱ የት እንዳለ በእርግጠኝነት እንደማያውቅ በነበረባቸው ላይ በመወጠር የምጫወተው “እኔማ የለሁበትም፡፡ ድሮ የመሃከለኛው የአንተ
አኳኃኑ ያሳብቅበታል፡፡ ድሮ ምን እንደነበረና ምን ዥዋዥዌ፣ አንዳንድ ጊዜ፣ በንዴት ድንገት ፎቶግራፍ ነው ብላችሁ የተጫወታችሁብኝ
እንደሚሰማው እንጂ የዛሬውን በእርግጠኝነት እንድትጦፍ ያደርጋታል፡፡ ይበቃል፡፡ እንዲያውም እነዚህን ፎቶዎች አባባ ዝም
ላያውቅ ይችላል፡፡ የወንድሜን አድራሻ እኔን መጠየቁ ብሎ መንገድ ላይ ያገኛቸውን ህፃናት አንስቶ
ተገቢ እንዳልሆነ በአጭሩ ከገለፀልኝ በኋላ ይቅርታ አንዳንድ ጊዜ ትንሽ ልቀልድባት ስፈልግ ሆነ ብዬ ያሳጠባቸው እንደሚመስለኝ መችም ከዚህ ቀደም
ጠይቆኝ ተለየኝ፡፡ እኔ ግን ፀፀቴን ይዤ ብቻዬን አበሽቃታለሁኝ፡፡ የማበሽቃት በፎቶግራፎቹ አጫውቼሻለሁኝ…”
ቀረሁኝ፡፡ አማካኝነት ነው፡፡
እኔ እንደ ቀልድ ብወስደውም እሷ ግን ድንገት ሆድ
እርግጠኝነት፤ ወደ ድሮ ጊዜ ይቀርባል። ወደ ድሮ አባቴ በጎረመሰበት ዘመን የቴክኖሎጂው ደረጃ ይብሳታል፡፡ ብዙ ነገሮችን በአንድ ላይ አስሬ
ፎቶግራፎቹ፡፡ ወደ ጥንቱ ደረቅ እንጨትነት፡፡ መጠነኛ ቴሌቨዥን የሚያክል ካሜራ አንጠልጥሎ፣ ስለወረወርኩባት ሳይ ሆን አይ ቀ ርም፡ ፡
የሩሲያዋ አሻንጉሊት መሬት ላይ በደረቅ አካሏ ወድቃ በሌላ ተመሳሳይ ካሜራ ሌላ ሰው እንዲያነሳ አግባብቼ፣ ቀልዴን እንደሆነ አብብዬ ነግሬ
ስትንኳኳ የምትፈጥረው ቅላፄ፣ አሁን በዙሪያዬ ማድረግን እንደ ፋሽን የያዘ ነበር፡፡ ከእጅ ካሜራ ተሰናብቻት ስወጣ በሩ ላይ ቆማ እስክርቅ ቆማ
ከምሰማቸው እውን ድምፆች የበለጠ ይጎሉብኛል፡፡ በተጨማሪ፣ ብዙ ክምችት ያሉ ቁልፎችን በቀበቶ ትመለከተኛለች፡፡ ወደ ኋላ ዞሬ ሳስተውላት፣
ትርጉምም ይሰጡኛል፡፡ ምናልባት የቅርቡን ላይ በሚቆለፍ ማንጠልጠያ ማንገብም የዘመኑ እይታዋ እኔ ላይ ሳይሆን በራሷ ውስጥ ተውጣ
ማስታወስ የማልችለው፣ የሩቁ የበለጠ ጮክ ብሎ ሀ ሪ ፍ ነ ት መ ገ ለ ጫ ነ በ ር ፡ ፡ የቀረች ትመስላለች፡፡
ስ ለ ሚ ሰ ማ ኝ ሊ ሆ ን ይ ች ላ ል ፡ ፡ ስለዚህ አባቴ ልጆች ሳለን ከከተማ ወጣ ወዳለ
እናቴ ከእኔ የበለጠ ወንድሜ እንደሚናፍቃት ስፍራ ወስዶን የማይታጠቡ ብዙ ፊልሞች ያነሳን
ይገባኛል፡፡ የሚገባኝ እርግጠኛ ስለሆንኩኝ ነው፡፡ ነበር፡፡ ፊልሞቹ መረገዛቸው እንጂ ተወልደው ነፍስ ቅርጿ ራሱ የሩሲያዋን አሻንጉሊት ነበር
ታናሽ እህቴ አሁን ሦስት ልጆች ወልዳለች፡፡ እናቴን መዝራታቸው ያን ያህል አያሳስበውም ነበር፡፡ የዛ የሚያስመስላት፡፡ ግን ጭናቅላቷ ቢከፈት ከውስጧ
እንደ ትልቋ የሩሲያዋ አሻንጉሊት እመስላታለሁኝ። ዘመን ፊልም ነፍስ እንዲዘራ በኬሚካል ውሃ ማውጣት የሚቻሉ ልጆች የሏትም፡፡ ከውስጧ
ትልቋ ተከፍታ ከውስጧ የሚወጡትን ደግሞ እንደ አጥቦ፣ በደረቅ የፊልም ወረቀት ላይ አትሞ፣ የሚወጡትን ሳይሆን ውስጧ ተቀብረው የቀሩትን
እኔና ሁለቱ ወንድምና እህቶቼ፡፡ እህቴ አሁን በአልበም ተሰንዶ ቤት ውስጥ መቀመጥ ነበረበት፡፡ ነበር በር ላይ ቆማ የምታያቸው፡፡ የተሻለ
ከውስጧ ሌሎች ትንንሾች ማውጣት ቀጥላለች፡፡ የፊልሞች ባህሪ ራሱ የሰዎችን ይመስል ነበር፡፡ የሚታዩዋት፣ በውን ካሉት ይበልጥ ውስጧ
የእህቴ መልክ የእናቴን ቁርጥ መሆኑ ራሱ ከእኔ ምግብ ልብስና መጠለያ ካላገኙ የፎቶግራፎቹም ተቀብረው የቀሩት ናቸው፡፡ እኔ አልታያትም፡፡ አይኗ
የተሻለ ለሩሲያ አሻንጉሊታዊ ጨዋታ ይቀርባል፡፡ እድሜ ያጥር ነበር፡፡ ላይ ያስታውቃል፡፡
የእኔ ጭንቅላት ቢከፈት ከውስጡ ምን እንደሚወጣ
አላውቅም፡፡ ሞክሬ ማየትም አልፈልግም፡፡ ሚስትም አባቴ የብዙ ሰዎችን ፎቶ አንስቷል። ከእኔ የበለጠ የሞተውን አባቴንና እንደወጣ
አላገባሁም ልጅም አልወለድኩም፡፡ እናቴ፣ በቀኝ ከሚያውቃቸው ሰዎች ይበልጥ የማያውቃቸውን፡፡ ሳይመለስ የቀረውን ታላቅ ወንድሜን ነበር እዛ በር
የአዕምሮዋ ጎን የጠፋውን ወንድሜን መመለስ የሆነ የተደበቀ አርቲስትነት በውስጡ ሳይበቅልበት ላይ ቆማ ማዶ ማዶ አሻግራ የምታያቸው፡፡ በራቅሁ
እየናፈቀች፣ በግራው በኩል ደግሞ የሴት ልጇ ዘንድ አልቀረም፡፡ ሳይኮተኩተውና ሳያርመው እዛው ቁጥር በቦውሊንግ ከባድ ኳስ ተጨርፎ እየተንገዳገደ
አዘውትራ ትደውላለች፡፡ በቀኝና በግራ ልክ እንደ ተውጦ መከነበት እንጂ፡፡ ፎቶ ለማንሳት ሲል ግን በመውደቅና ቆሞ በመቀጠል መሃል መወሰን
ድሮው ስትወጠር እኔ በመሃል ቤት እረሳለሁኝ፡፡ በርከክ የሚለው ነገር ነበር። በርከክ በማለቱ እንዳልቻለ ብርሌ ነበር የምትመስለው፡፡
ምክኒያት የሚነሱት ሰዎች ፎቶ ቀረፃ ውስጥ
ግን እናቴ ረስታኝ እንዳትቀር ቶሎ ቶሎ ሊካተቱ እንደሆነ ስለሚነቁ ምራቃቸው ከራሴ የበለጠ እሷ ትዝ ትለኛለች። ከወንድሜና
እየተመላለስኩኝ እጠይቃታለሁኝ። ብዙ ጊዜ በጉሮሮአቸው ሳይዋጥ ደርቆ ይቀራል፡፡ እንጨት ከአባቴ፣ ከአባቴና መዐት ቁልፎቹ፣ ከእህቴና ከሴት
ልጠይቃት የምሄደው ጠኔ የራሴን ከርስ ሲጠይቀኝ የዋጡ ይመስላሉ፡፡ መንበርከክ በእርጅና ምክኒያት ልጆቿ የበለጠ እሷ ት ዝ ትለኛለች፡፡
ስለመሆኑ ማመን አልፈልግም፡፡ ለራሴ ፍላጎት እስኪያቅተው ድረስ፣ የማያውቃቸውን ሰዎች ፎቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ፈራሁኝ፡፡ ራሴን ላለማጣት
ቅድሚያ ሰጥቼ ቢሆንም፣ ብቻ ግን እጠይቃታለሁኝ። ሲያነሳ ይውል ነበር፡፡ የስራ ዘርፉ ከካሜራ ጋር ፈራሁኝ፡፡ ከሁሉም ነጥብ ጋር የምታገናኘኝ እሷው
ምናልባት ራሴንም ማስታወስ ስለምፈልግ ሊሆን ፈፅሞ የሚያገናኘው እንዳልሆነ መጥቀስ ናት፡፡ ተመልሼ አንደገና ሳስተውላት በሩን ዘግታ
ይችላል፡፡ ራሴን የተሻለ ማስታወስ የምችለው ድሮ አያስፈልግም፡፡ አንዳንድ ጊዜ የግድ ሲሆንበት ገብታለች፡፡ ግን አለች፡፡ ብትንገዳገድም ገና
ባደግሁበት ቤትና ባሳደጉኝ ሰዎች አማካኝነት ነው፡፡ ፎቶግራፎች ያሳጥባል፡፡ ከእጥበቱ የሚገኙት ፊቶች አልወደቀችም፡፡ ነገ በድጋሚ አያታለሁኝ፡፡
ወይም ነው ብዬ አስባለሁኝ፡፡ ብቻ አዘውትሬ ቢታጠቡም ጉስቁልናቸው የማይለቃቸው ምናልባት የሩሲያዎቹ አሻንጉሊቶች አልጠፉም፡፡
እሄዳለሁኝ፡፡ አይነቶቹን ናቸው፡፡ በዚህ ድርጊቱ እናቴ አብዝታ ስራዬ ተብለው ቢፈለጉ የጠፉት ተመልሰው ይገኙ
ትበሳጭበት ነበር፡፡ እሷ በካሜራ እንዲያዙና ዘመን ይሆናል፡፡ ምንም ነገር አኮ በመሰረቱ አይጠፋም፡፡
ጨክኖ ያለ-መፈለግ ወይም ያለመፈለግ ይሆናል
በሄድኩኝ ቁጥር ግን፣ እናቴ የበለጠ እየረሳችኝ እንዲያስታውሳቸው ሆነው እንዲቀመጡ
የመጣች ለምን እንደሚመስለኝ አላውቅም፡፡ የምትፈልጋቸው ፊቶች የቤተሰቡን አባላት ብቻ እንጂ ምንም ነገር አይጠፋም፡
እየረሳችኝ ከመጣችም በአዲሱ እኔነቴ ምክኒያት ነው፡፡ የእርሷ የጥበብ ትርጉም ይሄ ብቻ ነው፡፡
ነው፡፡ አዲሱን እኔነቴን ነው እንደ አዲስ ማስተዋወቅ ልጠይቃት ስሄድ ከዚህ የሚነሳ ቀልድ ወደሷ
84 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - የካቲት 2013