Page 86 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 86
ከገጽ 80 የዞረ ለደንገጡርነት አምጣልኝ›፡፡ ሰውዬውም ሕዝቡ ጫጉላ ቤት ያለቺው እርሷ
ምንጊዜም ልትሄድበት የምትችል መሆኑን ለወራት ያህል ከቦታ ወደ ቦታ ዞረ፡፡ መስላቸዋለች፡፡ ግን አይደለችም።
አረጋግጥ፡፡ ለአንድ ጊዜ መውጫ ብለህ በሩን በመጨረሻም አንዲት ልጅ አገኘ፡፡ ልዕልቲቱ
የተመረጠችው እርሷ፣ ወደ ሠገነት
ከሠራኸው ከበሩ በኋላ ወዴት እንደምትሄድ ስታያት ቁርጥ እርሷን ትመስላለች፡፡ እንዲህ
የወጣችው ሌላዋ፡፡ የተዳረችው እርሷ፣
ግራ ይገባሃል፡፡ በሩን ከነ መንገዱ አስበው፡፡ አለቻት ልጅቱን፡፡ አሁን አንቺ ልዕልት ሆነሻል
ያገባችው ሌላዋ፡፡ የጫጉላዎቹ ቀናት
መንገዱን ከነ መዳረሻው፤ መዳረሻውንም አሉ፡፡ የልዑሉንም ልጅ ታገቢያለሽ፡፡
አለፉ፡፡ ልጂቱ ግን ወደ አገልጋይነቷ
ከነመቆያው፤ መቆያውን ከነ መክረሚያው፡፡ የጫጉላውንም ጊዜ አብረሽው ታሳልፊያለሽ፡፡
ልትመለስ አልቻለችም፡፡ አንድ ቀን
የጥበቃው ሠራተኛ በአደባባይ ሲሰቀል፤ እኔም ያንቺ ደንገጡር ሆኜ አንቺንና ልዑሉን
መታጠቢያ ቤት ውስጥ እመቤትና ደንገጡር
የወይኑ ጣዕም አፉ ላይ ቀርቶ ስለነበር ለጊዜው እታዘዛለሁ፡፡ ልክ የጫጉላው ጊዜ
ተገናኙ፡፡ ደንገጡሯም ‹አሁን በቃሽ
እየደጋገመ ከንፈሩን ይልስ ነበር፡፡ የዚህ እንዳለፈ ግን ትቀይሪኛለሽ፡፤ እንቺ ወደ
ወ ደ ቦ ታ ሽ ተ መ ለ ሽ፡ ፡ ለ ው ለ ታ ሽ
ምክንያቱ የጠጣው የወይን ጠጅ ጣዕም ነው ደንገጡርነትሽ እኔም ወደ እመቤትነቴ
ያዘጋጀሁትን ስጦታሽን ውሰጅ; አለቻት፡፡
ተብሎ ተወራ፡፡ ይህንን ወሬ የሰማ የሌላ እመለሳለሁ፡፡ ለዚህ ውለታሽም ለጥሎሽ
እመቤቲቱም ‹የዋሕ ነሽ፡፡ ላየው
ልዑል ልጅም ይህንን ወይን ያዘጋጀቺውን የሚመጣውን ሀብት ሁሉ ትወስጃለሽ›
የማልችለውን አሳየሺኝ፤ ላገኘው
የልዑሉን ልጅ ለማግባት ፈለገ፡፡ እናም ወደ አለቻት፡፡
የማልችለውን ሰጠሽኝ፤ ልደርስበት
ልዕልቲቱ አባት ሽማግሌዎች ላከ፡፡ ይህ ዜና
ልጂቱም በደስታ ተፍነከነከች፡፡ የሠርጉ ቀን የማልችለው ቦታ አደረሽኝ፡፡ ያኔ እሺ ስልሽ
ለአባቷ የምሥራች ለልዕልቲቱ ግን መርዶ
ደረሰ... የቀጠለ የሠርጉ ቀን ደረሰ፡፡ ይህንን ሁሉ አላውቅም ነበር፡፡ አልጋው
ነበር፡፡ ድንግልናዋን አጥታለች፡፡ በኩርድ
ደንገጡሯዋ የሙሽራ ልብስ ለበሰች፡፡ እንዲህ የሚመች መሆኑን አልቀመስኩም
ደግሞ ድንግል ያልሆነቺውን ልጅ እንኳን
እመቤቲቱ ደግሞ የአገልጋይ ልብስ ለበሰች፡፡ ነበር፡፡ ክብሩ እንዲህ የሚያጓጓ መሆኑን
ልዑላን ተራዎቹ ሰዎች አያገቡም፡፡
ማንም ሊለያቸው የቻለ የለም፡፡ ልዑሉ መጣ፡፡ አላውቅም ነበር፡፡ ምቾቱ እንዲህ ልብ
እስካሁን ችግሩን ከመጋፈጥ እየሸሸች፣ ነገር ሙሽራዋን ይዞ ሄደ፡፡ አገልጋይዋም ተከትላ የሚለሰልብ መሆኑን አላውቅም ነበር፡፡
ግን አንዱን ችግር በሌላ ችግር እያለፈች ሄደች፡፡ በልዑሉ ቤት የነበረው ድግስ ሲያልቅ ላንቺ ከደንገጡርነት ወደ እመቤትነት
መጥታለች፡፡ አሁን የመጋፈጫው ሰዓት ልዑሉና ሙሽራዋ ወደ ጫጉላ ቤት ገቡ፡፡ መምጣት ቀላል ይሆናል፡፡ ለእኔ ግን
ደረሰ፡፡ ችግርን በመፍትሔ መፍታትና ችግርን አገልጋይዋም ከውጭ ቀረች፡፡ ታስበዋለች፡፡ ከእመቤትነት ወደ ደንገጡርነት መውረድ
በሌላ ችግር ማለፍ ይለያያሉ፡፡ ችግርን በችግር ይህ ዕድል የእርሷ ነበር፡፡ ነገር ግን አሁን ከባድ ነው፡፡ ይህንን የመሰለ ነገር ከቀመስኩ
ካለፍከፈው ጊዜ እየገዛህ ነው፡፡ ችግርን አይደለም፡፡ አሁን እርሷ ነበረች እዚያ ውስጥ በኋላ ትተውልኛለች ብለሽ ማሰብሽ
በመፍትሔ ካለፍከው ደግሞ ልብ እየገዛህ መሆን የነበረባት፤ ግን ችግርን ለማለፍ ብላ ሞኝነትሽ ነው፡፡ አልጋ አንዲህ በቀላሉ
ነው፡፡ ይላሉ ኩርዶች፡፡ የልዕልቲቱ አባት በፈጠረችው ችግር ምክንያት ውጭ ቆማለች፡፡ የሚተው አይደለም፡፡ ሀብቱ ሁሉ የእኔ
ጋብቻውን መቀበሉን ስትሰማ እንደተለመደው መሆኑን እያየሁ ያንቺ ስጦታ የሚያጓጓኝ
እዚህ ደረጃ ሳትደርስ ነገሮችን አስተካክላ
ልዕልቲቱ አንድ ዘዴ ቀየሰች፡፡ አንዱን ታማኝ ይመስልሻል› አለቻት፡፡ ‹እነሆ› ይላሉ
በክብር ልትወጣ ትችል የነበረባቸውን ዕድሎች
አገልጋይዋን ጠራችውና አንድ እፍኝ ወርቅ ኩርዶች፡፡ እነሆ በዚህ የተነሣ አገልጋይቱ
ታ ስ ታ ው ሳ ለ ች ፡ ፡ ዕ ድ ሎ ች ሁ ሉ
ሰጥታ እንዲህ ስትል አዘዘችው ‹በመላዋ እመቤት፣ እመቤቲቱም አገልጋይ ሆነው
አምልጠዋታል፡፡ ችግሮችን በሌላ ችግር
ኢራቅ ዙር፡፡ በመልክም፣ በቁመትም፣ ኖሩ፡፡ ተቀምጣ የሰቀለቺውን ቆማ ማውረድ
በመተካት ዕድሎችን አምክናቸዋለች፡፡
በጠባይም እኔን የምትመስል ልጅ ፈልገህ አቅቷት፡፡
ስለዚህም ክብሯን ለሌላዋ አሳልፋ ሰጠቻት፡፡
86 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - የካቲት 2013