Page 91 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 91
ከገጽ 90 የዞረ
ምን ሠርተው ታወቁ? በወቅቱ አጠራር ከሐረርጌ ተነጥሎ ራሱን
የቻለው የባሌ ጠቅላይ ግዛት፣ እንዲሁም
መውጪያና መግቢያ አሳጥተዋል፡፡
የሲዳሞ ጠቅላይ ግዛት ገዢና
በገጸ ታሪካቸው እንደተወሳው፣ በፋሺስት የግርማዊነታቸው እንደራሴ በመሆን
ላይ የፈጸሙት የላቀ ጀብዱና ታላቅ አገልግለዋል፡፡ ከአራት አሠርታት አገራዊ
ገድላቸው ‹‹የበጋው መብረቅ›› የሚል አገልግሎት በኋላ በ1998 ዓ.ም. ጡረታ
የጀግንነት ስያሜ የተሰጣቸው ጄኔራል ጃገማ ቢወጡም በልዩ ልዩ ማኅበራዊ ተግባራት
አገሪቷ ነፃ ከወጣች በኋላና አፄ ኃይለሥላሴ ውስጥ ከመሳተፍ ወደኋላ አላሉም፡፡
ከእንግሊዝ ስደት እንደተመለሱ ከፍተኛውን
በ1983 ዓ.ም. የመንግሥት ለውጥን ተከትሎ
ሚና ከተጫወቱት ድንቅ አርበኞች መካከል
የኢትዮጵያን አንድነት በሚያቀነቅኑ ፓርቲዎች
ስማቸው በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል፡፡
ውስጥ ተሳታፊ ብቻ ሳይሆኑ ከፍተኛ
ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ጄኔራልን ለማየት አመራርነትንም ይዘው ነበር፡፡ ከነዚህም
ካረፉበት ቦታ ሲደርሱ ሠራዊታቸውን የኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ አባልና
በማሰለፍ ብቻ አልተቀበሏቸውም፡፡ ፕሬዚዳንት በመሆን ከ1983-1990 ዓ.ም.፣
በኢትዮጵያዊነት ድርጅት ከ1988 ዓ.ም.
‹‹ገዳይ በልጅነቱ ጀምረው ለበርካታ ዓመታት በምክትል
ፕሬዚዳንትነት፣ ከሐምሌ 1987 ዓ.ም.
ዶቃ ሳይወጣ ከአንገቱ
ሕይወታቸው እስካለፈበት ጊዜ ድረስ
የግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ መታሰቢያ
ጃጌ ጃገማቸው
ድርጅት ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት
እንደገጠመ የሚፈጃቸው በመሆን ሠርተዋል፡፡ ከምድር ጦር፣ ከአየር
ኃይልና ከባሕር ኃይል የተወጣጡ አንጋፋ
በአባት በእናቱ ኦሮሞ መኰንኖች አማካይነት በ1998 ዓ.ም.
የተመሠረተው የኢትዮጵያ አገር መከላከያ
ፍዳውን አስቆጠረ ከምሮ ከምሮ!›› ቬተራንስ አሶሴሽን የመጀመርያው ሊቀመንበር
ሆነው የተመረጡት ሌተና ጄኔራል ጃገማ
በማለት በመፎከር ጭምር እንጂ፡፡ ጄኔራል ጃገማ ለአገራቸው ላበረከቱት የላቀ
ኬሎ ነበሩ፡፡
አገልግሎት ከንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ
የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ከተረጋገጠ በኋላ ሥላሴና ከተለያዩ አገሮች ኒሻንና ሜዳዮችን
በቀድሞው ሸዋ ጠቅላይ ግዛት፣ በጅባትና
ንጉሠ ነገሥቱ አፄ ኃይለ ሥላሴ ተሸልመዋል፡፡ ከነዚህም መካከል የኢትዮጵያ
ሜጫ አውራጃ በደንዲ ወረዳ ዩብዶ በሚባል
መንግሥታቸውን ዳግም በየዘርፉ የክብር ኮከብ የአንገት ኒሻን፣ የቅዱስ ጊዮርጊስ
ሥፍራ፣ ከአባታቸው ከአቶ ኬሎ ገሮና
ሲያደራጁ፣ ፍጡነ ረድኤት ሆነው የጦር ሜዳ ጀግና ሜዳይ ባለ ሁለት ዘንባባ፣
ከእናታቸው ከወ/ሮ ደላንዱ እናቱ ጥር 20 ቀን
ከተሰለፉት መካከል ጄኔራል ጃገማ አንዱ የዳግማዊ ምኒልክ ኒሻን ከአገር ውስጥ
1913 ዓ.ም. የተወለዱት ሌተና ጄኔራል ጃገማ
ነበሩ፡፡ በውትድርናው ዓለም በተለያዩ ክፍለ ሲጠቀሱ፣ ከውጭ አገሮችም ከእንግሊዝ፣
ኬሎ፣ በአካባቢው በሚገኘው የቄስ ትምህርት
ጦሮች በተለያዩ የኃላፊነት እርከኖች ከዩጎዝላቪያና ከላይቤሪያ የተለያዩ ኒሻኖችን
ቤት ፊደል ከቆጠሩ በኋላ ወደ አዲስ አበባ
በመሥራት እስከ ሌተና ጄኔራልነት አግኝተዋል፡፡
በማቅናት ተፈሪ መኰንን ትምህርት ቤት
ደርሰዋል፡፡
ትምህርታቸውን ተከታትለዋል፡፡
91
DINQ MEGAZINE February 2021 STAY SAFE 91