Page 92 - C:\Users\gedem\OneDrive\Documents\Flip PDF\DINQ MAGAZINE FEBRUARY 2021 EDITION\
P. 92
ፍልስፍና
በሚስጥረ አደራው
ሲያንኳኩ ይታያሉ። የሚያንኳኳውን ትውልድ
የተዘጋ በር የብዙ ነገሮች ምሳሌ ነው። ምኞቶቻችን፤
በህሊናዬ ስስለው፤ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ በርን ከነጻነት ጋር ካዋሃድን አይቀር በዚህ አባባል
ፍላጎቶቻችን እንዲሁም ህልሞቻችን በተቆለፈ በር
የተሰማራ ይመስለኛል። በር በሰው ልጅ ህይወት የኤፍሬምን ሃሳብ እንቋጨው ” Freedom is not
ይመሰላሉ። መጠየቃችን፤ መፈለጋችንና ልፋታችን
ውስጥ ትልቅ መልዕክት ያለው ምሳሌ ነው። ከበር given by the Oppressor; it must be de-
ደግሞ በሩን እንደማንኳኳት ይቆጥራል። “ አኳኩ
ወዲያ ፤ ማምለጥ፤ ነጻ መሆን፤ መተንፈስ፤ manded by the oppressed”- Martin Lu-
ይከፈትላችኋል” የሚለው ቃል በብዙዎቻችን
ማወቅ፤ መክነፍ፤ መሻሻል የምንላቸው ጽንሰ ther King. “ነጻነት በጨቋኙ እንካችሁ ተብላ
ህሊና ውስጥ የተቀረጸ ቅዱስ ቃል
አትሰጥም ፤ በተጨቋጩ ትጠየቃልች
የሆነውም የእድሜ ጀንበር ግዜዋ ደርሶ
እንጂ”- ማርቲን ሉተር ኪንግ።
እስክትጠልቅ ድረስ በሮች መዘጋታቸው
እንግዲህ ገጣሚው እንዳለው፤ ቁልፉን
እኛም ማንኳኳታችን ስለማይቀር ነው።
እደጅ ስንፈልግ ብዙ ትውልዶች ከበር
ስለ በርና ማንኳኳት መጻፍ ስጀርም ሶስት
መልስ መታፈናቸው ነው። የብዙ
ግጥሞች በህሊናዬ መጡ ፤ ሁለቱ የሃገሬ
በሮች ቁልፍ የጠፋው ከደጅ
ገጣሚያን ኤፍሬም ስዩምና በውቀቱ ስዩም
አይደለምና። ከውስጥ የሚመለከት
ግጥሞች ሲሆኑ ሶስተኛው የጃላላዲን
ሰው አጥተን ነው እንጂ፤ ቁልፉስ
ሩሚ ግጥም ነው። ሶስቱም ግጥሞች
በውስጣች ነበር።
ስለበርና ማንኳኳት የተለያዩ ምልከታዎች
ስለሰጡኝ ቆነጻጽዬ ላካፍላችሁ ወደድኩኝ- የበውቀቱ ስዮም በር አንኳኳ!
እነሆ ከኤፍሬም ስዩም በር ልጀምር ፤ ይከፈትልሃል ስትገባ ሌላ በር
ገጣሚው የተዘጋበት ቁልፍ በተሰኘው ይጠብቅሃል “ ህይወት እልፍኟ በዝቶ
ግጥሙ ውስጥ የሚከተሉት ስንኞች ተቋጥረዋል። እልፍኟ በበር ተሞልቶ የመኖር መፍትሔ ቃሉ
ሃሳቦች ሲለሚገኙ። ይህ ድንቅ በር ታዲያ ክፍት
“ለካስ በዛች አገር እያንኳኳ ነበር ትውልድ “ሲያንኳኩ መኖር” ነው ካሉ አንኳኩተው
አይደለም፤ ማንም እንደሳሎን በሩ ዥው አድርጎ
የሚኖረው እልሁ በርትቶ በሩን እስኪሰብረው አዎ ከሚያስከፍቱ፤ ከውጭ የቆሙ ተሻሉ።
በርግዶ የሚወጣበት አይደለም። ቁልፍ ነው!!!
በዛች ሀገር አባት በልጁ ላይ ቆልፎበት ነበር በእዳ
የጽሁፌ መነሻ የሆነው ሃሳብም ይህ ነው፤ ቁልፉ ከላይ በሰፈሩት የገጣሚው ስንኞች ውስጥም
በተሰራ በታላቅ ብረት በር የዛች ምስኪን ሀገር
ማን ዘንድ ነው ያለው? በገጣሚ ኤፍሬም ግጥም በድጋሜ በር እንደ እንቅፋት ተመስሎ ይታያል።
ቁ ል ፉ ግ ን የ ጠ ፋ ው
ውስጥ “ የዛች ምስኪን ሀገር ቁልፉ ግን የጠፋው ነገር ግን በዚህ ግጥም ውስጥ ሰው ከሚያልመው
ከደጅ አልነበረም ውስጡ ጓዳዋ ነው”
፤ከደጅ አልነበረም ውስጡ ጓዳዋ ነው” የሚል ነጻነት የማይደርሰው የበሩ ቁልፍ ጠፍቶበት
በነዚህ ስንኞች ውስጥ በር የችግሮች መውጫ
ድንቅ ስንኝ አለ። ምናልባት ቁልፉ ማን ዘንድ ነው ሳይሆን፤ ሰው አንዱን በር ዘልቆ ሲገባ ሌላ በር
( Exit) ሆኖ ተቀምጧል። ትውልድ በትውልድ
ለሚለው ጥያቄ መልስ ይሆናል። በእራሳችን ላይ እየጠበቀው ነው። “ሲያንኳኩ መኖር ነው” ያለው፤
ላይ እየቆለፈ፤ ከስቃይ ለማምለጥ የተሳናቸው
የምቆልፈው እራሳችን ብንሆንስ? የሰው እጣፋንታ “የማይድን ህመምን ማከም ነው”
ህዝቦች ከተዘጋው በር ፊት ተሰልፈው ያለመታከት
ወደ ገጽ 93 ዞሯል
92 “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ” ድንቅ መጽሔት - የካቲት 2013